Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Aug 2020, 02:32

Please wait, video is loading...


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Aug 2020, 04:58

በኢትዮጵያ ከኮቪድ19 ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ13 ሺሕ በላይ ሆነ

በኢትዮጵያ ከኮሮና ተዋሐሲ ያገገሙ ሰዎች ከ13 ሺሕ በላይ ሲያልፍ፤ በቫይረሱ የሞቱ ሶዎች ቁጥር 600 መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው፤ በተዋሕሲው ተጠቅተው በህክምና ክትትል ላይ ያሉ ሰዎች ቁጥር 20 ሺሕ 148 መድረሱንም አመልክቷል።
በዚህም ኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለመለየት ለ21 ሺሕ 326 ሰዎች በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺሕ 336 ዜጎች በተዋሕሲው ሲያዙ፣370 አገግመው፣ 28 ሕይወታቸው ማለፉንም ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
በኢትዮጵያ እስከ አሁን ለ672 ሺሕ 639 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገላቸው ሲሆን፤ ከነዚሕ ውስጥ 34 ሺሕ 058 የሚሆኑት ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው፣ ከነዚህ ውስጥ 13 ሺሕ 308ቱ አገግመው፣ 600 ሕይወታቸው አልፏል።
በኢትዮጵያ 20 ሺሕ 148ቱ የሕክምና ክትትል ላይ ሲገኙ ፤ከነዚህ ውስጥ 255ቱ በፅኑ የታመሙ መሆናቸውን መረጃው አመልክቷል።
ኢትዮጵያ ተዋሕሲውን ለመለየት የመመርመር አቅሟን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሳደገች መምጣቷን ያመለከተው ዛሬ የተለቀቀው የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ አፍሪካ) መረጃ፤ ባለፈው አንድ ወር የኢትዮጵያ የመመርመር አቅም ከአፍሪካ በአምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኝ እንደነበር አስታውሷል።
ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ አሁን ባለው የመመርመር አቅሟ ከደቡብ አፍሪካና ሞሮኮ በመቀጠል ከአፍሪካ በሦስተኛ ደረጃ ላይ እንድትገኝ እንዳስቻላት ማዕከሉ አስታውቋል።
በተጨማሪም ኢትዮጵያ ከምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ 14 ሀገራት የኮቪድ19 ተጠቂዎችን በምርመራ በመለየት ቀዳሚ ናት።
ሲዲሲ አፍሪካ እንዳስታወቀው፤በአፍሪካ በኮቪድ19 የተጠቁ ሰዎች ቁጥር አንድ ሚሊዮን 147 ሺሕ 369 የደረሰ ሲሆን ፤በዚያው ልክ እያገገሙ ያሉ ሰዎች ቁጥርም ከግማሽ ሚሊዮን አልፎ 870 ሺሕ 568 ሆኗል።
ሀገራት የቫይረሱ ተጠቂዎቹን ቁጥር ለመለየትና የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የመመርመር አቅማቸውን እያሳደጉ መምጣታቸውን ያመለከተው መረጃው፥ የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል የመመርመር አቅምን ማሳደግ ወሳኝ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይመክራሉ።
እንደ ሲዲሲ አፍሪካ መረጃ፤ ከአፍሪካ 3 ሚሊዮን 455 ሺሕ 671 ሰው በመመርመር ደቡብ አፍሪካ በአንደኝነት ስትቀመጥ፤ ሞሮኮ አንድ ሚሊዮን 670 ሺሕ 569፣ ኢትዮጵያ 672 ሺሕ 639፣ ግብጽ 469 ሺሕ 369፣ ጋና 429 ሺሕ 773፣ ሰዎች በመመርመር ከሁለት እስከ አምስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Aug 2020, 07:36

ኢትዮጵያ የኮሮና ክትባትን በርካሽ እንደሚያገኙ ከሚጠበቁ 92 ሃገራት መካከል አንዷ ነች!
-
ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2021 እንደሚደርሱ የሚጠበቁ የኮሮና ክትባቶችን በርካሽ ከሚያገኙ 92 ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸው ሃገራት መካከል አንዷ እንደሆነች ዓለም አቀፉ የክትባቶች ትብብር (ጋቪ) መረጃዎች አመልክተዋል፡፡ጋቪ ከቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ደረጃቸውን የጠበቁ አንድ መቶ ሚሊዬን የቫይረሱን ክትባቶች በፍጥነት ለማምረት የሚያስለውን ስምምነት "ሴረም" ከተሰኘው የህንድ የክትባቶች አምራች ተቋም ጋር ስምምነት ፈጽሟል፡፡ሴረም አስትራ ዜናካ እና ኖቫቫክስ በተባሉ የምርምር ተቋማት በመዘጋጀት ላይ ያሉ ክትባቶችን ነው የሚያመርተው፡፡ የጋቪ ቦርድ እውቅና የሰጣቸው 92ቱ ሃገራትም ኮቫክስ በተሰኘው የትብብሩ አዲስ የፋይናንስ ስርዓት በመታገዝ ክትባቶቹን ከሶስት ዶላር (መቶ አስር ብር ገደማ) ባልበለጠ ዋጋ የሚያገኙ ይሆናል፡፡የስርዓቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተመረጡ 92 ሃገራት ዝርዝርም ባሳለፍነው ሳምንት በጋቢ ቦርድ ጸድቋል፡፡

Via Al Ain Amharic News

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Aug 2020, 09:40

ጣሊያን በአንድ ቀን ከፍተኛ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መዘገበች
--------------------------------------------------------------
ጣሊያን ከክሮሽያ፣ ማልታ፣ ግሪክ እና ስፔን ወደ አገሯ ለሚገቡ መንገደኞች ምርምራን አስገዳጅ አድርጋለችImage caption: ጣሊያን ከክሮሽያ፣ ማልታ፣ ግሪክ እና ስፔን ወደ አገሯ ለሚገቡ መንገደኞች ምርምራን አስገዳጅ አድርጋለች
በአውሮፓ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው። በርካታ አገራትም ከወራት በኋላ ከፍተኛ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር መዝግበዋል።
ከዓለም አገራት ቀድማ ክፉኛ በቫይረሱ የተጠቃችው ጣሊያን ከእነዚህ አገራት አንዷ ናት። አገሪቷ ረቡዕ ዕለት ብቻ 642 አዲስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን መዝግባለች። ይህም ከግንቦት ወር መጨረሻ በኋላ የተመዘገበ ከፍተኛው ቁጥር ነው ተብሏል።
በስፔን ረቡዕ ዕለት 3 ሺህ 715 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተገልጿል። አገሪቷ ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ጥላው ከነበረው ጥብቅ የእንቅስቃሴ ገደብ ከወጣች በኋላ የተመዘገበ ከፍተኛው ዕለታዊ ቁጥር መሆኑ ተነግሯል።


ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/34ngGdP



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Aug 2020, 10:28

በሕንድ በአንድ ቀን ከ69 ሺህ ሰዎች በላይ በቫይረሱ ተያዙ
-------------------------------------------------------
በሕንድ በአንድ ቀን ከፍተኛ የተባለው 69 ሺህ 672 በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ተመዘገበ።
ሐሙስ ዕለት አገሪቷ ባወጣችው መረጃ መሰረት በአገሪቷ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2 ሚሊየን ስምንት መቶ አርባ ሺህ ደርሷል።
በአንድ ቀን 997 ሰዎች ሕይወታቸው ያለፈ ሲሆን በአጠቃላይ 53 ሺህ 886 ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ይህችን ዓለም ተሰናብተዋል።


ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/2Yi2HC2


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Aug 2020, 10:47

COVID-19 updates

India reports record number of cases
Brazil sees signs outbreak slowing
Germany reports highest number of daily cases since April


Read More COVID-19 updates - https://aje.io/9l94p


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Aug 2020, 11:07

Over 1.1 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 859,000 recoveries & 26,000 deaths cumulatively.

View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard:

https://arcg.is/XvuSX




MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Aug 2020, 13:59

Eritrea: Announcement from Ministry of Health

*Two patients diagnosed positive for COVID-19 at Adibara Q/ Center; Gash Barka Region;
*Both are nationals who returned from Sudan recently;
*13 patients fully recovered today; total recovered=274
*No. of confirmed cases to-date =306



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 20 Aug 2020, 14:49

WORLDWIDE UPDATE

Coronavirus Cases: 22,734,076
Deaths: 793,943
Recovered: 15,413,102


Active Cases

Currently Infected Patients : 6,527,031
In Mild Condition : 6,465,103 (99%)
Serious or Critical : 61,928 (1%)


https://www.worldometers.info/coronavirus/#countries


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 07:07

ኮቪድ-19 በስፔን እና ፈረንሳይ አገረሸ!

ፈረንሳይ ባለፉት 24 ሰዓታት ከ4 ሺህ 700 በላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን አግኝታለች። ይህ ከግንቦት ወር ወዲህ በቫይረሱ የተያዙ በርካታ ሰዎች ሲገኙ የመጀመሪያው ነው።

በተመሳሳይ ስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ 3,349 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያቸው ተረጋግጧል ፤ በስፔን በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል።

በሁለቱም አገራት የቫይረሱ ስርጭት ዳግመኛ እንዲያንሰራራ ምክንያት ሆነው ከሚቀርቡ ጉዳዮች መካከል የቫይረሱን ስርጭት ለመከላከል ተብሎ የተጣሉ ገደቦች እንዲነሱ መደረጋቸው እና ሰዎች ለሥራ እና ለጉብኝት ርቀው መጓዛቸው ነው ተብሏል።

የዘርፉ ባለሙያዎች ልክ እንደ ስፓኒሽ ፍሉ ኮሮና ቫይረስም በሁለተኛ ዙር በርካቶችን ሊያጠቃ እንሚችል እያስጠነቀቁ ይገኛሉ።

Via BBC , WorldoMeters

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 08:03

COVID-19 updates

India's cases approach 3 million
Russia's cases near 950,000
South Korea urges more testing as outbreak threatens to spread
Extreme poverty 'could surge by 100 million': World Bank


https://aje.io/tjrb3


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 08:26

በኢትዮጵያና በጎረቤት ሃገሮች የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወቅታዊ ሁኔታ


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 21 Aug 2020, 09:44

Over 1.1 million confirmed COVID19 cases on the African continent - with more than 880,000 recoveries & 26,000 deaths cumulatively.

View country figures & more with the WHO African Region COVID-19 Dashboard: https://arcg.is/XvuSX



Post Reply