Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች: ክፍል ሦስት
ተስፋዬ ሽመልስ የትግራይ ተወላጆችን እያቀረበ ህወሃት በትግራይና በተቀረው ህዝባችን ላይ ሲፈጽመው የኖረውን ወንጀሎች በጥልቀት እንድናውቀው እያደረገ በመሆኑ ሊመሰገን ይገባል። ጋዜጠኛ ተስፋማሪያም አረአያና አቶ ሊላይ ሃይለማሪያም የሚያውቁትን ሁሉ ያለምንም ማሽሞንሞንና የዲፕሎማሲ ቅባት በድፍረት የሚናገሩ በመሆናቸው ምስጋናዬ በናንተ በኩል ይድረስልኝ። ልክ እንደ ሁለቱ የትግራይ ልጆች አቶ ገብረመድህን አረአያ የሚባሉ ቀደም ሲል በህወሃት ውስጥ እስከ አመራር ደርሰው የነበሩ ሰው አሁን አቶ ሊላይ የሚናገሩትን በዝርዝር ሲናገሩ የኖሩ ሰው ናቸው። እኝህ ሰው በአሁኑ ሰዓት በአውስትራሊያ አገር በፔርዝ ከተማ የሚኖሩ ስለሆነ በስካይፕም ቢሆን ቃለመጠይቅ ብታደርጉላቸው የሁለቱን እንግዶቻችሁን ምስክርነት የሚያጠናክር ዘርዘር ያለ መረጃ ለትግራይና ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ ሊያሳውቁ ይችላሉ። የትግራይ ህዝብ ህወሃት በሚባል የውስጥ ጠላት አፈና ሥር በኖረባቸው አመታት ሳይጠቀም እንደተጠቀመ ተደርጎ በብዙዎች ሲፈረጅ የኖረ ጉዳይ መሆኑንን ህዝብ ማወቅ የሚችለው እንዲህ አይነት እውነታዎችን ከባለታሪኮቹ አንደበት መስማት ሲችል ብቻ ነው የሚል እምነት አለኝ።
Re: ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች: ክፍል ሦስት
ከዚህ ቃለ ምልልስ በኋላ ሌቦቹ ህወሃቶች እንደሚያብዱና ሰውየውን ሊሰድቡት እንደሚችሉ እጠብቅ ነበር፤ የኣገርን ሃብት የዘረፉትና ትናንት በነስብሃት ኔትወርክ ውስጥ የነበሩት ሁሉ ኣሁን ላይ የዝርፊያው ምንጭ ስለተዘጋባቸው የህወሃት ፌስቡክ ቅጥረኞች መሳደብና መጮህ ጀመሩ፤ እውነት ኣይደበቅም ገና ብዙ ጉድ ይወጣል፤ መሃል ኣገርም ያሉት ጥቂት የህወሃት ዘረፋ ፍርፋሪ ለቃሚዎች ጥቅም ስለቀረባቸው ይንጫጫሉ፤ ኣንድ ምሣሌ ላንሳ፥ ልጁ የተመረቀው ጅማ ዩኒቨርሲቲ በግብርና ዕፅዋት ሣይንስ ነው፥ እሱ ግን ከስብሃት ዘር ሃረግ ውስጥ ስላለበት የብረታብረት ፋብሪካ ውስጥ የኣንድ ክፍል ሃላፊ በመሆን ከፍተኛ ተከፋይ ነው፤ ታድያ እንደነዚህ ኣይነቶቹም መሃል ኣገር ቢሆኑም በለውጡ ደስተኛ ስላልሆኑ እንደነታጋይ ሊላይ ኣይነት እውነተኛ ሰዎች በሚድያ ሲቀርቡ ኣባቶቻቸው ያስተማሯቸውን ብልግናና ስድብ እንጂ ቁምነገር ኣይጽፉም። ውሻ ይጮህብናል ተብሎ ግቢ ከመግባት ኣይቀርምና ነገም እውነቱን የሚነገሩትን ሰዎች ኣቅርቧቸው፤ ቢቻል ደሞ ኣብርሃም ያዬ እና ገብረመድህን ኣርኣያን ፈልጋችሁ ብታቀርቧቸው መኣት ጉድ ይወጣል።
Re: ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች: ክፍል ሦስት
Ejersa wrote: ↑17 Aug 2020, 11:00ከዚህ ቃለ ምልልስ በኋላ ሌቦቹ ህወሃቶች እንደሚያብዱና ሰውየውን ሊሰድቡት እንደሚችሉ እጠብቅ ነበር፤ የኣገርን ሃብት የዘረፉትና ትናንት በነስብሃት ኔትወርክ ውስጥ የነበሩት ሁሉ ኣሁን ላይ የዝርፊያው ምንጭ ስለተዘጋባቸው የህወሃት ፌስቡክ ቅጥረኞች መሳደብና መጮህ ጀመሩ፤ እውነት ኣይደበቅም ገና ብዙ ጉድ ይወጣል፤ መሃል ኣገርም ያሉት ጥቂት የህወሃት ዘረፋ ፍርፋሪ ለቃሚዎች ጥቅም ስለቀረባቸው ይንጫጫሉ፤ ኣንድ ምሣሌ ላንሳ፥ ልጁ የተመረቀው ጅማ ዩኒቨርሲቲ በግብርና ዕፅዋት ሣይንስ ነው፥ እሱ ግን ከስብሃት ዘር ሃረግ ውስጥ ስላለበት የብረታብረት ፋብሪካ ውስጥ የኣንድ ክፍል ሃላፊ በመሆን ከፍተኛ ተከፋይ ነው፤ ታድያ እንደነዚህ ኣይነቶቹም መሃል ኣገር ቢሆኑም በለውጡ ደስተኛ ስላልሆኑ እንደነታጋይ ሊላይ ኣይነት እውነተኛ ሰዎች በሚድያ ሲቀርቡ ኣባቶቻቸው ያስተማሯቸውን ብልግናና ስድብ እንጂ ቁምነገር ኣይጽፉም። ውሻ ይጮህብናል ተብሎ ግቢ ከመግባት ኣይቀርምና ነገም እውነቱን የሚነገሩትን ሰዎች ኣቅርቧቸው፤ ቢቻል ደሞ ኣብርሃም ያዬ እና ገብረመድህን ኣርኣያን ፈልጋችሁ ብታቀርቧቸው መኣት ጉድ ይወጣል።
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች: ክፍል ሦስት
Low iq weyane rodents are avoiding this post like a plague. I wonder why.