Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ታላቁ የጊቤ ወንዝና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪፊኬሽን፡ ደቡብና የኢትዮጵያ እድገት !!!

Post by kibramlak » 17 Aug 2020, 02:38

ሆረስ፣ ይህ ሁሉ ጥሩ ሆኖ ሳለ የጋaላ ፓለቲከኞች ስግብግብነት ግን በታሪክ ፐሰምቶ አይታወቅም፣፣ አንድ የውስጥ አዋቂ የነገረኝን ልንገርህ ስለ አባይ ግድብ ነው፣፣ እኛ ማንኛውም ኢትዮጵያን ህዝብ ያካተተ ድጋፍ ያስፈልጋል በምንልበት ሰአት፣ የሰው ታናሽ የሆኑት የጋaላ ፖለቲከኞች የተጠመዱት ግን በሌላ ነገር ነው፣፣ የአባይ ገባር ወንዞች ውስጥ 26% እሚሆነው ከጋaላ ክልል ስለሚወጣ፣ በዚሁ ድርሻ የግድቡን ባለቤትነት ለመካፈል በእቅድ ለይ መሆናቸውን ነው ያበሰረልኝ፣፣ ይህን እምልህ ሌሎች ወንዞችም ላይ፣ ሌላው ባለማው መጥተው ከመውረር ወደሁዋላ እማይሉ የሰገራ ቤት ዝንቦች ናቸው፣፣

አብይ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ጋላናይዝድ ለማድረግ የተነሳ መሰሪ ለመሆኑ አሁን እየሰራ ባለው ብቻ ሳይሆን በእራሱ ባስተሳሰቡ በመነጨው እርካብ እና መንበር በሚሉው መፅሀፍ በግልፅ የተቀመጠ ነው፣፣ ሌሎች ጋaላወች ግን እንደ መሰሪው አብይ ሳይሆን ያቀዱትን ወድያውኑ ነው ማየት የፈለጉት፣፣ ለዚህ ነው ሰውን ማረድ፣ ማቃጠል፣ ማፈናቀል፣ ንብረቱን ማውደም ወይም መውረስ ላይ የተያያዙት፣፣ አብይና ሌሎች የጋaላ ፖለቲከኛች በአላማ አንድ ናቸው፣፣ ልዩነታቸው አካሄድ ብቻ ነው፣፣

Horus
Senior Member+
Posts: 40336
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታላቁ የጊቤ ወንዝና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪፊኬሽን፡ ደቡብና የኢትዮጵያ እድገት !!!

Post by Horus » 17 Aug 2020, 03:23

ክብራምላክ
እኔ የምትለው ሁሉ ይገባኛል፣ የኦሮሞን ወረራ እና ቅሚያ ከጉራጌ እኩል የቀመሰ ማንም የለም ። ጋፋት የሚባል በቋንቋ ወንድማችህን የሆነ ሕዝም ሙሉ በሙሉ ጠፍቶ ያ አገር አሁን ምዕራብ ኦሮሞ ተብሎ ግንደ በረት፣ ወሊሶ አምቦ አዲስ አለም ሆለታ ይባላል ፣ ያ እንደ ገብጣን ነበር ። ዛሬ አቢይ የወንጪ የቱሪስት መሳቢያ የሚያደርገው ሃይቅና ደሴት ለሺ ዘመን የጉራጌና ጋፋት ዘሮች ገዳም ተክለው ያከበሩት ቦታ ነው ። ወንጪ ማለት የጉራጌኛ ዋል ነው ። ባጭሩ የምትለው ይገባኛል ። ወደ መፍትሄው ስትመጣ አማሮች የጎሳ ፖለቲካ ፈርሶ ክልል ይጥፋ ብለው ከመታገል እነሱም ይህ የኛ ነው ያ የኛ ነው የሚል ነው ። አምደ ጺዮን ታላቁን ዳሞት ወሮ ሲወስድ ኦሮሞ (ጋላ) አለነበረም ። ያኔ ይህ አገር ሁሉየነጋፋት የነወጅ የነወረብ የነገንዝ ወዘተ አገር ነበር ። እነዚህ ሁሉ ዛሬ ጉራጌ የምንላቸው ሕዝቦች ናቸው ፍጹም ። ለምንድን ነው ወንጪ ደሴት ላይ የእንሰት ተክል የምታየው?

ይሀውልህ አንድ አስገራሚ ነገር፤ ኢቲቪ ወዘተ ሁሉ ወንጪ የሚገኘው በደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ያለ ቦታ ይሉታል ። ይህ ፍጹም ስህተት ነው። ወንጪ ሃይቅና ደሴት በጨቦና ጉራጌ ውስጥ ነው ያለው ። አሁን እነ ኦነግ የኦሮሞ ክልል አድርገውታል። ግን አቢይ የቦታው አድራሻ ሲናገር ደቡብ መዕራብ ሸዋ ይለዋል ። ልብ በል ዛሬ ሸዋ የሚባል አገር የለም ። ሸዋ ቢኖር ትክክል ነው ወንጪ በሸዋ ጠ/ግ በጉራጌና ጨቦ ያለ ቦታ ነው ። ያኔ የጨቦና ጉራጌ ከተማ ወሊሶ ነበር። ዛሬ በኦሮሞ ተወስዶ ነው ያለው።

ዞሮ ዞሮ ይህ ሁሉ በታሪክ ይስተካከላል። ዛሬ ግን አቢይ ወይ ክልል ተብዬዎችን አፍርሶ ሰላም ያመጣል ወይ ሁሉም ክልሉን ይዞ ትግሉን ይቅጥላል ። ገና ወለጋ ራሱን የቻለ ክልል ይሆናል !!

Post Reply