፩)አብይ ከስልጣን ይወርዳል! እንዲህ ስንል የሚደነግጡ ይኖራሉ አብይን ጨምሮ: ግን ለምን? በግድ መምራት አለብኝ ብሎ ነገር አለ እንዴ? አብይ የቱሪዝም ውይም የከተማ ማስዋብ ወይም ግብርና ሚንስቴር ይሆናል ግን ነገሮች ሲፈቅዱ ነው ይህ የሚሆነው::
፪) ክልል መሆን የሚፈልጉ ሁሉ ክልል ይሆናሉ: ከዛም ከክልላቸው ውጭ ያሉ ሁሉ ወደ ክልላቸው እንዲገቡ ይደረጋሉ::
፫) አዲስ አበባ ለባለቤቱ አማራ ትሰጣለች
፬) አማራ ክልል በሚፈልገው መሪ ይመራል: አሁን ያሉ የአማራ አመራሮች ጋላ ክልል ገብተው ይደበቃሉ ::
፭)ከትግሬ ጋር ያለን ጨዋታ ያከትማል:: ትግሬዎች ወደ ክልላቸው ይገባሉ ::
፮) ትግሬ ምርጫ ካደረገ በጀቱ ለሌላ ጥቅም ይውላል:: please አጋመዎች አርጉታ ባዶ ፉከራ ይደብራል:: እኛ ብሩን እንፈልገዋለን::
በነገራችን ላይ ኢንተርኔት መከራ እየሆነ ነው: በጣም slow ነው:: ምናልባት ሊያጠፉት አስበው ይሆን?