30 አመት ግን ነገ ማለት ነው። እኔ በህይወት እኖራለሁ !! አቢይ የ75 አመት ጎረምሳ ይሆናል !! ይህ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ራዕይ ነው !!! ኤቦ ዬቦ
ኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ አህጉር ሃያል አገር በ2050 ዓም!
ይህ የጠ/ሚ አቢይ አህመድ ቃል ነው ። ለሲቪል ማህበራት ጋር ሲናግር ስሙት ! እሱ ከሁለቱ ሃያልን አንዱን እንሆናለን ብሎአል ። ሌላው አገር ማነው? ናይጄሪያ? ደቡብ አፍሪካ? ግብጽ? ግዜ ያሳየናል !
30 አመት ግን ነገ ማለት ነው። እኔ በህይወት እኖራለሁ !! አቢይ የ75 አመት ጎረምሳ ይሆናል !! ይህ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ራዕይ ነው !!! ኤቦ ዬቦ
30 አመት ግን ነገ ማለት ነው። እኔ በህይወት እኖራለሁ !! አቢይ የ75 አመት ጎረምሳ ይሆናል !! ይህ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ራዕይ ነው !!! ኤቦ ዬቦ
Last edited by Horus on 15 Aug 2020, 16:57, edited 1 time in total.
Re: ኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ አህጉር ሃያል አገር በ2050 !
የሕዝብ ብዛት
የአንድ ታልቅ መጀመሪያ መሰረት ሕዝብ ነው። ዛሬ ከናይጄሪያ ቀጥሎ ታላቅ ሕዝብ ኢትዮጵያ ናት ፣ በ2050 ዓም የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዛት 300 ሚሊዮን ይሆናል። ይህም ማለት የዛሬን ያሜሪካ ሕዝብ እንደማለት ነው።
ሌላ ማወቅ ያለብን ያፍርካ ቀንድ ሰላምና ትብብር ሲጠነከር እና የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሲያይል ወደ አትዮጵያ ማይግሬት የሚያደርጉ ብዙ ብዙ ያፍሪካ ቀንድ ሕዝቦች አሉ። ስለሆነም ኦርጋኒክ ከሆነ እድገት (300 ሚሊዮን) በጣም የላቀ ሕዝብ ይኖራል። ምክኒያቱም እያንዳንዱ ያካባዊው ልክ እንደ እኛ በቁጥች ስለሚያድግ።
የዉሃ ሃብት
ተደጋግሞ እንደ ተባለው የ21ኝ ዘመን እንቁ ሃብት ዉሃ ነው። ያፍሪካ ቀንዳ ሰሜን አፍሪካ ታላቅ እጦት ደሞ ዉሃ ነው ። ይህም ማለት በሃይድር ፓወር፣ በምግብ ሃይል፣ በአረንጓዴ ኤኮልጂ ሃያል ምትሆን አትዮጵያ ናት ።
ይቀጥላል ...

ባህር ሃይል
አባይ ወንዝ፣ የህንድ ውቂያኖስ እና የቀይ ባህር ጂኦፖለቲካ የታላቋ ኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ እምብርቶች ናቸው። በአባይ ዙሪያ ያለው ቀጣይ የፖለቲካ፣ ዲፕሎማሲ፣ ኢንተለጀንስ እና ሚሊታሪ ትግል የታወቀ ሲሆን ግርጽ እየያዘ ነው ። ግ ን ኢትዮጵያ እያደገች ስትሄድ ፉክቻው እየከረረ ስለሚሄድ አዲሱ ትውልድ ከፍተኛ ትግጅት ይፈልጋል። ኢትዮዮጵያ ከጂቡቲና እና ሱማሌ መሆን ያለበትን አድርጋ የህንድ ውቂያኖስ አክሰስ ማረጋገጥ ግድ ይላታል ። እንዲሁ ከኤርትሪያ ጋር የኢክኖሚ ት ስ ስ ር በማድረግ የቀይ ባህር አክሰስ መክፈት ግድ ይላታል ።
ኢትዮጵያን እንደ ሱማሌ ለማፈራረስ የሚጥሩት ግብጾች፣ አረቦች፣ አስራኤል፣ አመሪካ እና ምናልባትም ቻይናን ብሎም የነሱ ወታደር የሆኑት የጎሳ፣ የስላም አክራሪ እና ኢትዮፕያን ማይወዱ ሱማሌዎችን አምርረን መታገል ግድ ይለናል።
ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚባለውን አጀንዳ በደንብ የሚያውቅ ስንት አበሻ ነው? ማነው የኢትዮጵያን መፍረስ የሚፈልገው? ለምን? ምን እስትራተጂክ ጥቅም ያላቸው አገሮች ናቸው ኢትዮጵያ ተከፋፍላ ብትበታተን የሚደሰቱት? የሚጠቀሙት? ይህን ማወቅ አለብን !
የእውቀት ኢንዱስትሪ
በ2050 ዓም ኢትዮጵያ 100 ሚልዮን ተማሪዎች ትኖራታል ። ይህ ግዙፍ ኢንዱስትሪ አሁን በህንዶች እየተያዘ ነው ። ለዚህ ሁሉ ተማሪ እስከ 10 ሚሊዮን አስተማሪ ይፈልጋል ። አበሾች አስተማሪዎች መሆን ሲገባቸው አስተማሪ ከህንድ አምፖርት ይደረጋል ። ይህ መቆም አለበት ። ይህ ሁሉ ተማሪ ከአንድ እስከ 2 ቢሊዮን መጻህፍት እስከ 10 ሺ ህንጻዎች ይፈልጋሉ። ይህም ማለት የኢትዮጵያ የእውቀት ኢንዱስትሪ እጅግ ግዙፍና ብዙ የስራና የፈጠራ እድል ያልበት መስክ ነው ።

የካልቸር ኢንዱስትሪ
ኢትዮጵያ በዕድሜ፣ በታሪክ፣ በነጻነት፣ በእምነት፣ በኪነትና ጥበባት ከአፍሪካ አንድም የሚደርስባት አገር የለም ። የግብጽ አረቦች እነሱ ያልሰሩትን በክፊል ራሳቸው ጥንታዊ ኢትዮጵያዊያን የሰሩትን ነው ታሪክ ብለው ሚያሱን ። ስለዚህ በካልቸር መስክ ዛሬ፣ ዛሬ ኢትዮጵያ ያፍሪካ አንደኛ መሪ አገር ነው ። ጠ/ሚ አቢይ ከሲቪል ማህበራት ጋር ያደረገውን ውይይት ምሳሌ ነው
የቱሪዝም አንዱስትሪ
ምናልባት ባሁን ሰዓት በቱሪዝም መስክ ኢትዮጵያን የሚበልጡ ብዙ ያፍሪካ አገሮች ይኖራሉ ። ግን አገሩ ሰላም ሰፍኖ፣ የመንገድ፣ ሆቴልና መገነኛው እድገት ሲሰፋ ማንልባትም ባ10 አመት ወስጥ ቱሪዝም ከግብጽ ሊፎካከር ይችላል ።
ይቀጥላል...

የምግብ ሃይል
የመዕራቡ አለም ኢትዮጵያ ምግብ ሸማች ሆና እንድትኖር ይፈልጋል ። ይህን ማስቆም አለብን። የአባይ ራዕይ ምደር ላይ ሲወርድ፣ ልክ እንደ ፔትሮሊየም ኢትዮጵያን በመስኖ ቱቦዎች በማስተሳሰር የአፋር፣ የኦጋዴን፣ የደቡብ ኦሞና የመተከል በረሃዎችን በማልማት ኢትዮጵያ የእርሻ ተአምር ተፈጥራለች። በምሃል ያሉት ደጋና ወይና ደጋ አገሮች የክብትና እንሰሳ እርባታ ማዕከል ይሆናሉ። ይህ ሲሆን አገሪቱ በሰው ልክ ክብት ይኖራታል ማለትም 300 ሚልዮን እና በላይ። ስለዚህ ኢትዮጵያ የመዕራብ ኤሲያ መጋቢ እንደምትሆን አያጠራጥርም ማለትም፤ በዕህል፣ ፍራፍሬ፣ አትክልት፣ ጥራጥሬ፣ አበባ፣ ቡና፣ ጫት፣ እና ስጋ ምርትቶ ማለት ነው። የኢትዮጵያ የእርሻና ምግብ ኢንዱስትሪ ልክ እንደ አባይ ያማያልቅ ውቅያኖስ ነው።

Re: ኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ አህጉር ሃያል አገር በ2050 ዓም!
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
አሁን ኢትዮጵያ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ሃይል ስለሆነች በዚያው ልክ ብዙ ሃይል የሚበሉ ቴክኖልሎጂ ምረታ ብረት ኢንዱስትሪ ውስጥ በግድ እንገባለን
የመድሃኒት ኢንዱስትሪ
ኢትዮጵያ የብዙ ብዙ መድህናዊ እጸዋት አገር ነች
የአልባሳት ኢንዱስትሪ
ኢትዮጵያ የጥጥ፣ የቆዳ፣ የቃጫ፣ አገር ነች

እኔ ማንኛውም የኢትዮጵያ መንግስት (አስተዳደር) የፖለቲካ ፓርቲ እና የፖለቲካ ተዋናይ የምለካበት የኢትዮጵያ አጀንዳ አለኝ ። ይህን አጀንዳ የሚያራምድ መንግስት፣ ፓርቲ ወይም ፖለቲከኛን እደግፋለሁ ። ይህን አጀንዳ የሚቃውም መንግስት፣ ፓርቲ ወይም ፖለቲከኝን እቃወማለሁ ። ለእኔ ይህ አጀንዳ አራት ክፍሎች አሉት
አንድ፣ የኢትዮጵያ ብሄረ አገር
ሁለት የኢትዮጵያ ማህበረሰብ
ሶስት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ
አራት፣ የኢትዮጵያ ካልቸር
አንደኛው አጀንዳ ኢትዮጵያ አንድነቷ የጸና፣ የተረጋጋች (እስቴብል) እና ጠንካራ አገር ማድረግ ነው ።
ሁለተኛው አጀንዳ የኢትዮጵያን ህብረተሰብ ዴሞክራሳዊ፣ ነጻና ፍትሃዊ ማድረግ ነው ።
ሶስተኛው አጀንዳ የኢትዮጵያዊያንን የበለጸጉ፣ የተማሩና ጤናቸው የተጠበቀ ሕዝብ ማድረግ ነው።
አራተኛው አጀንዳ የኢትዮጵያን ባህል የፈጠራ፣ ኢኮሎጂያዊ እና መንፈሳዊ ካልቸር ማድረግ ነው።
ስለዚህ አብይንም ሆነ ሌላ መሪ ደፊነድ በሆነ መለኪያ ተመስርቶ መደገፍም ሆነ መቃወም የሚቻለው ይህን መሰል መለኪያ ሲኖረን ነው።