Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
abel qael
Senior Member
Posts: 10765
Joined: 07 May 2007, 03:21
Location: gumamistan

A top Silte activist defines what Amhara means.

Post by abel qael » 14 Aug 2020, 23:29

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13515
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: A top Silte activist defines what Amhara means.

Post by Noble Amhara » 14 Aug 2020, 23:37

Baria why speak in amhara language if you hate amara so much stop speaking our language which were spoken by Neftegnas like yekuno Amlak Atse Gelawdelos Atse Fasilades Atse Dawit period. Go k!ll yourself and speak ur baboon tigrigna and Afan galigna

Inferior Tigrays

Abdelaziz
Halaf Leflafi

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: A top Silte activist defines what Amhara means.

Post by Ethoash » 15 Aug 2020, 07:44

Noble Amhara wrote:
14 Aug 2020, 23:37
Baria why speak in amhara language if you hate amara so much stop speaking our language which were spoken by Neftegnas like yekuno Amlak Atse Gelawdelos Atse Fasilades Atse Dawit period. Go k!ll yourself and speak ur baboon tigrigna and Afan galigna

Inferior Tigrays

Abdelaziz
Halaf Leflafi
አማሮች ሲያስኛቸው አማርኛ የአማራ ቋንቋ ነው ይሉናል ። ሲያስኛቸው ደግሞ የኢትዬዽያ ቋንቋ ነው ይሉናል ። ምረጥ አንዱን።

አኔ የማውቀው ጎንደሬ ጎንደርኛ ነው ይሚናገረው ። አዲስ አበባ መጥቶ በጎንደርኛ ቢናገር ልክ ኦሮምኛ እንደተናገረው ይሳቅበታል ምንም ሴት ለመጥበስም እይችልም ። ወለዬውም ወልኛ ። ጎጃሜም ጎጃምኛ ነው የሚያወሩት ። ይህ አክቲቪስት የሚያውራው የአዲስ አበባ አማርኛ ነው። መቶ አምሳ አመት የተጫነበትን ቋንቋዋ በአንዴ መገርሰስ አይቻልም ። ወደፊትም አማርኛ ሊኖር ይችላል ሌሎች ጎሳዎች ሊጠቀሙበት ይችላል የተባለው እኮ በእማርኛ ስበብ ኦሮምኛ አታጥፉ ፣ ትግርኛን አታጥፉ ነው የተባለው። ለምሳሌ ጁሐር አማርኛ ያቀላጥፍልሀል ይህ ማለት ኦሮምኛን ረሳ ማለት አይደለም ። ይህ ሲገርምህ አሮሞ ውስጥ የሚገኙ አማሮች በግድም ይሁን ወደው ኦሮምኛ መናገር ሲጀምሩ ሁሉም ኦሮምኛ እንደ ኢትዬዽያ ቋንቋ መጠቀም ይጀምራል እባክህን አትቾክል ለማለት ነው።

እንግሊዘኛ እኮ የጨቆኞች ቋንቋ ነበር ። ፈረሳይኛም ግን አፍሪካኖች ይዘው ቀጥለውበታል ። ቋንቋ ምንም አላጠፋም የሚያመጣው መጥፎ ክስተት እንጂ

Post Reply