በሽታን ቢደብቁት ሞት ይመሰክራል - ወያኔ ዘምራ የጨፈረችለት የጎሣ ፌደሬሽን በፃዕረ ሞት ላይ እያየነው ነው።ወያኔ በጎሳ ፍቅር ነደፈችው ኦሮሞ የሙጥኝ አብሬ ልሙት ይላል። ከሟች ጋር የሚሞት
በሽታን ቢደብቁት ሞት ይመሰክራል - ወያኔ ዘምራ የጨፈረችለት የጎሣ ፌደሬሽን በፃዕረ ሞት ላይ እያየነው ነው።ወያኔ በጎሳ ፍቅር ነደፈችው ኦሮሞ የሙጥኝ አብሬ ልሙት ይላል። ከሟች ጋር የሚሞት ሞኝ ብቻ ነው።ምንም ጣጣ መግባት ላይ ታች መውረድ አይስፈልግም - ጎሣ የሚባል ፌደረሽን አፈራርሶ በምትኩ ሁለንተናዊ መስፈርት የሚያሟላ የአስተዳደር ሥርዓት መፍጠር ብቻ ነው። የግለሰቦች መብት ከጎሣ በላይ የሚከበርበት አገር ያስፈልጋል። የጨረባ ትዝካር የሆነች 88 የጎሳ ክልል አያስፈልግም - የበሬ ግንባር በምታህል አገር ላይ።
Re: በሽታን ቢደብቁት ሞት ይመሰክራል - ወያኔ ዘምራ የጨፈረችለት የጎሣ ፌደሬሽን በፃዕረ ሞት ላይ እያየነው ነው።ወያኔ በጎሳ ፍቅር ነደፈችው ኦሮሞ የሙጥኝ አብሬ ልሙት ይላል። ከሟች ጋር
I can’t agree less!!!!
Dismantle the ethnic regions and create geographical administration based on individual rights!!!!!
Every inch of Ethiopian land belongs to Ethiopians.
Dismantle the ethnic regions and create geographical administration based on individual rights!!!!!
Every inch of Ethiopian land belongs to Ethiopians.