Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40349
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የገዳ (ሞጋሳ) ሰፋሪ ቅኝ ግዛት እና የነባር ሕዝቦች ዘር እልቂት (መሰማት ያለበት የታሪክ ምርምር)

Post by Horus » 10 Aug 2020, 22:23

ሆረስ እባላለሁ። እኔ ይህን መሰል ታሪካዊ ምርምር ለማድረግ ትምህርታዊ ክህነቱም ሆነ እድሉ ኖሮኝ አላቅም ። ባለኝ ውሱን አቅም በግሌ ለብዙ አመታት ካነበኩትና በሰማሁት ስለ ገዳ። ሞጋሳ፣ ጉዲፈቻ ምንነት የማምነው ይህን ነበር። አንድ ቀንም የታሪክ መርማሪዎች እውነትን ያወጣሉ ብዬ ነበር። እነሆ ይህ የታሪክ ምሁር ያቀረበው ጥናት እጅግ ትክክል፣ እጅግ አስፈላጊ ጅማሮ እና በሚቀጥሉት አመታት በስፋትና በጥልቀት መካሄድ ያለበት የጥናትና የትግል መስክ ተከፈተ። ይህ በሰፊው፣ በሰፈው መሰማትና በርዕሱ የተነሱት ዝርዝር ጉዳይዎች ላይ ምርምሩን ማጠንከር ታሪካዊ ሃልፊነታችን ነው ። ፕሮ/ር ሃብታሙንና ረዕዮትን በጣም እናመስኛለን!!