Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

‹‹ፓለቲካ ተንኮልና ሸፍጥ ሳይሆን ሳይንስና ጥበብ ነው በተንኮል ረጅም ርቀት የሚሄዱ የመሰላቸው ካሉ ተሳስተዋል እያዳንዷን ነገር አፍርጠን እንነጋገርባታለን ››

Post by sholagebya » 10 Aug 2020, 15:55

በዚህ ፎረም ተስፋ እየቆረጥኩበትና በ አ ጥ ር ዙሪያው ላለመድረስና ለመርሳት ከመጫረሻዋ የ ት ዕ ግ ስ ት ጫፌ ላይ ነኝ ፤፤
ወይም አሜሪካኖች እንደሚሉት < at the end of my rope !>The Network Admin keep deleting my posts
whatever I write after signed on. የሆነ ቀበኛ' ' እማ አለበት !!


ለማንኛውም የ አ ማራ ክልል መስተዳደር የክልል ስብሰባውን እያካሔደ ይገኛል ፤፤ የአማራ ክልል መስተዳደር ግ ን እንደ ኦሮሚያ ክልል
በ ብ ሔር ጽንፈኞች አጀንዳ የተጠለፈ አይደለም ፤፤ ስለዚህ ምንም እንኮን የኦቦ ሽመለስ አብዲሳ ንግግር አልፎ አልፎ መነሳቱ ባይቀርም
ጠንካራ አቆሙን እንደጠበቀ ነው ፤፤ የኢትዮጵያን አገራዊ ጥቅሞች ባገናዘበና የተጀመረውን ለውጥ ለማስቀጠል በሚቻልበት መንገዶች ላይ ይወያያል፤፤
ዋናው ንግግር በምክትል ር ዕስ መስተዳደሩ በአቶ ደመቀ መኮነን ተጀምሮል ፤፤
እና ምን ለማለት ነው የአማራ ክልል በጽንፈኛ የአማራ ብሔረተኞች አጀንዳ ይጠመዳል ብላችሁ የምታንቃቁ እርማችሁን አውጡ ለማለት ነው ፤፤
‹‹ፓለቲካ ተንኮልና ሸፍጥ ሳይሆን ሳይንስና ጥበብ ነው በተንኮል ረጅም ርቀት የሚሄዱ የመሰላቸው ካሉ ተሳስተዋል እያዳንዷን ነገር አፍርጠን እንነጋገርባታለን ››


‹‹ፓለቲካ ተንኮልና ሸፍጥ ሳይሆን ሳይንስና ጥበብ
ነው በተንኮል ረጅም ርቀት የሚሄዱ የመሰላቸው ካሉ
ተሳስተዋል እያዳንዷን ነገር አፍርጠን
እንነጋገርባታለን ››
ተመስገን ጥሩነህ ዛሬ እየተካሄደ ባለው መድረክ
ከተናገሩት የተወሰደ
‹‹ብልጽግና ትናንት የነበረውን የግፍ አገዛዝ
ስህተቶች ለማረም በጋራ የፈጠርነው ሀገራዊ ፓርቲ
እንጂ የአንድ ብሄር ፈላጭ ቆራጭነት ለማንገስ
የፈጠርነው ምስለኔ አይደለም››
አቶ አገኘሁ ተሻገር ዛሬ እየተካሄደ ባለው መድረክ
ከተናገሩት የተወሰደ
‹‹ብልጽግናን እንደግል ንብረታቸው እንጠመዝዘዋለን
ብለው የሚያስቡትን የምንታገስበት ትክሻ የለንም
ይህ ሁሉም ሊገነዘበው ይገባል››
አቶ ደመቀ መኮነን እየተካሄደ ባለው የአማራ
ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች
መድረክ ላይ ከተናገረው የተወሰደ
‹‹እንደ ብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባን የበለጠ
የማልማትና የማሳደግ እንጂ በሴራ የማዳከም
እቅድን አንተገብርም ከዚህ አኳያ በአዲስ አበባ አሉ
ተብሎ የሚነሱ ሸፍጦችን ለቅመን በአስቸኳይ
የምናያቸው ይሆናል››
‹‹አዲስ አበባ የሁሉም ብሄር በሄረሰቦች እንጂ
የአንድ ብሄር ልትሆን የምትችልበት ሁኔታ የለም፤
አልነበረምም ፤ወደፊትም በፍፁም የሚኖርበት
ነበራዊ ሁኔታ የለም››
ገዱ አንዳርጋቸው እየተካሄደ ባለው የአማራ
ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች
መድረክ ላይ ከተናገረው የተወሰደ
አማርኛ ቋንቋ ከሀገር አልፎ በታላላቅ የአለም
ተቋማትና ከተሞች ውስጥ ከፍተኛ እውቅና
የተሰጠው የመግባቢያ ቋንቋ ነው ታዲያ እንዴት
ብሎ ሊዳከም ይችላል? እናዳክመዋለን ብሎ
ማሰብስ የጤና ነው ወይ?
አቶ ንጉሱ ጥላሁን እየተካሄደ ባለው የአማራ
ብልጽግና ከፍተኛ አመራሮች መድረክ ላይ
ከተናገረው የተወሰደ
‹‹የአማራ ብልጽግና ፓርቲ በኢህአዴግ ዘመን
የፈፀመውን የተላላኪነት ታሪክ በብልጽግና ዘመን
ሊደግመው አይገባም››
ዩሐንስ ቧያለው
https://www.facebook.com/