በእኔ ግምት ወላይታ ከዎያኔ ጋር ትስስር ሊኖረው እንደ ሚችል አልጠራጠርም ። ለመለስ መንግስት የዎላይታ ካድሬዎች ዋና ሰላዮች እንደ ነበሩ አቃለሁ ።
የሰላም ሚኒስቴር ሙፈሪያት ስልጤ ነች ። ስልጤም ከመለስ ጋር ሆኖ ጉርጌን ከፋፍለው ጉራጌን ያዳከሙ የዎያኔ አሽከሮች ነበሩ ።
አሁን ስልጤዋ ሙፈሪያት ጸረ ዎላይታ ነች። ሲዳማን ያስገነጠለች ሙፈሪያት ነች ።
የደቡብ ፕሬዚዳንት ጉራጌው እርስቱ ይርዳው ጸረ ዎላይታ ሆኖ ክልል አታቆሙም እያለ ነው። በሌላ በኩል ጉራጌ ራሱ ክልል ለምሆን ጥያቄ አቅርቦ መልስ እየጠበቀ ነው።
አሁን አቢይ ደቡብ ውስጥ አዲስ መልስ ማዘጋጀት አለበት ። መፍትሄዎቹ፡
1 የኦሮሞ ብልጽግና እና የኦሮም ሄጂሞኒስቶች እጃቸውን ከደቡብ ማንሳት አለባቸው ። አባ ዱላ ከደቡብ መነሳት አለበት ። ኦሮሞ የደቡብ ገዢ ለመሆን ያልውን ቅዠት ያቁም።
2 በደቡብ ውስጥ ያሉ ዞኖች ክልል መሆን ከፈልጉ ክልል የመሆን መብታቸው ሙሉ በሙሉ መታወቅ አለበት ።
3 የደቡብ ዞኖች ክልልነት ጥያቄ ማስቆም የሚቻለው ሌሎች ክልሎች ሁሉ ከፈረሱ ብቻ ነው ። ያ እስካለሆነ ድረስ የኦሮሞ አምባገነነት በደቡብ ላይ ሊጭን ያለው ምኞት ነው።
ማለትም ዎያኔ ዎላይታ ወስጥ ስር የሰደደው የኦሮሞ ፖለቲከኞች ለደቡብ ባላቸው ንቀት ሳቢያ ነው። ስለዚህ የደቡብ ቀውስና የደቡብ ጦርነት ገና መጀመሩ ነው ።
ነገ ስልጤ ሰልፍ ሲወጣ ጥብቁ! ይህ ሁሉ መጀመሪያ ነው። ኦነግ ሸኔና ዎያኔ መግቢያ ቀዳዳ የሚያገኘው ያቢይ መንግስት ለደቡብ ባለው ንቀት የተነሳ ነው ።
ከታች ያለውን በደንብ ስሙ፤
አቢይ ዎያኔን አሸባሪ ብሎ ሳይፈርጅ ሌሎችን ሊከስ አይችልም!
አቢይ ኦነግ ና ሸኔን አሸባሪ ብሎ ሳይፈርጅ ሌሎችን ሊከስ አይችልም!
የጉራጌ ሕዝብ ክልል ልሁን እያለ ጉራጌው የደቡብ ፕሬዚዳንት እርስቱ ይርዳው ያብይን ዉሃ ማመላለሱ አሳፋሪ ነው። ጉራጌ የራሱን ብቸኛ ክልል ጠይቋል ። የእርስቱ አቋም ምንድን ነው?