Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by sholagebya » 07 Aug 2020, 12:23

ሰላም ኢትዮጵያውያን ወገኖች !
እንዲሁም የጸረ ወያኔ የትግል አጋሮቻችን ውድ ኤርትራውያን ወንድሞችና እህቶች !!
በአሁኑ ወቅት አገራችን ኢትዮጵያ የገጠማት ችግር የአባይን የህዳሴ ግድብ ለማደናቀፍ ከምትጠረው ታሪካዊ ጠላታችን ከሆነችው ከግብጽ በተጨማሪ ሁሉም አይነት የጎሳ አክራሪ ጽንፈኞች ናቸው ፤፤ የኦሮሞ አክራሪ ጽንፈኞች ከወያነ ትግሬዎች በማያንስ መልኩ ስግብግብነታቸውንና < ሁሉም ነገር ኬኛ > ሁሉም የእኛ እያሉ < አልጠግብ ባይ ሲተፋ ያድራል! > እንደሚባለው የአብይ መንግስት ለኦሮሞ ሕዝብ የሚያደርገው በቂ አይደለም እያሉ ሕዝባችንና አገራችንን ሲያተራምሱ ይስተዋላል ፤፤ 2ኛ / የወያኔ አፓርታይድ ገዥዎች ለሃያ ሰባት አመታት ምን ሲያደርጉ እንደነበር የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ ቀርቶ የአለም ሕዝብ የሚመሰክረው ነው ፤፤ የፓለቲካ ሥልጣኑን ፤ የኢኮኖሚ አውታሩንና ወታደራዊ ኃይሉን እኛ ብቻ እንቆጣጠረው ብለው ሕዝብን ለመግዛት ሲሞክሩ ውስጥ ለውስጥ ሲገዘግዞቸው የነበሩ ወገኖች ውድቀታቸውን አምጥተውላቸው ዛሬ ትግራይ/መቀሌ ውስጥ ከቀበሮ ጉድጎድ አገራችንና ሕዝባችንን ሊያተራምሱ ሲፍጨረጨሩ ይታያል፤፤ ሌላው ሶስተኛውና አደገኛው ቡድን < ኢትዮጵያ ማለት እኛ ብቻ የምንገዛት አገር ናት ! > የሚል ያረጀ ያፈጀ ኃላቀር አስተሳሰብ ይዘው ንጉሥን እስከ ዙፋኑ ለመመለስ የሚፈልጉ ጽንፈኛ የአማራ አክቲቪስቶች ናቸው ፤፤ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግሥት የገጠመው ፈተና ሶስት ጽንፈኞችና አክራሪ ቡድኖች ኢትዮጵያን በሚፈልጉት አይነት መንገድ ለመበታተን በሚፈልጉ እጅግ አደገኛና ስግብግብ ኃይሎች መካከል በሚደረግ የገመድ ጉተታ ትግል ነው ሕዝባችንና አገራችን እየታመሰች ያለችው ፤፤ የአብይ መንግስት እነዚህ ጽንፈኛ ኃይሎች ሳይዘናጋና ጊዜ ሳይሰጥ ሁሉንም አይነት አክራሪና ጽንፈኛ ኃይሎች የማያወላዳ እርምጃ ሊወስድባቸው ተገቢ ይሆናል ፤፤ ለዚህም ከራሱ የኦሮሞ ጽንፈኞች መጀመር ይኖርበታል ፤፤ ለወያኔ ሁሉም የኢትዮጵያ ጎሳዎችና ሕዝቦች ይተባበራሉ ፤፤ የአማራን ጽንፈኞች ለመዋጋት እራሱ የአማራ ዪኒኒስት ይበቃቸዋል ፤፤ ከአዴፓና በውጭም ከውስጥም የሚኖሩ የአማራ ማህበረሰብ ጋር መተባበር ያስፈልጋል እንጂ የእነዚህ ከወሬ ሌላ ምንም የማያደርጉ ኃይሎች ናቸው ፤፤ እንዲያውም የአብይ መንግሥት ትልቁና ዋናው ድጋፉ የአማራ ሕዝብና የዲያስፓራው ማህበረሰብ ነው ፤፤ ነገር ግ ን እንደ ዲያቆን ዳን እኤል ክብረት አይነቶች አድርባይ የአማራ ምሁራን ከዙሪያው ገለል ሊይደራጋቸው ይገባል ፤፤ ምክንያቱም 1ኛ እሱ ከአብይ ቅርብ በመሆኑ የኦሮሞ ሊህቃን የአብይ መንግሥት < በነፍጠኞች ተከቦል !>> እያሉ እንዲያሞርቱ ያደርጋል ፤፤ 2ኛ / ዲያቆን ዳን ኤል ክብረት ከጽንፈኛና ከዘውድ ኃይሎች ጋር ብዙ ሚስጥር የውሽት ተስፋ እየሰጠ የአማራ ጽንፈኞችን ውስጥ ለውስጥ ያበረታታል ፤፤ እነዚህ ኃይሎች በኢትዮጵያ ታሪክ ሁልጊዜ በብልጠትና በዘዴ ወደ ሥልጣን እንደሚመጡ ይታወቃል እንጂ ተዋግተው ፤ መስዋ እ ትነት ከፍለውና በጀኝነት አይደለም የፓለቲካ ሥልጣንን የሚይዙት ፤፤ አጼ ምኒልክ ከዩሐንስ ኃይለሥላሴ ከኢያሱና ከዘውዲቱ እንዴት ሥልጣን እንደነጠቁ ሁላችንም የምናውቀው ታሪክ ነው ፤፤ ስለዚህ የአብይ መንግስት እነዚህን ሶስት አይነት አክራሪዎች ሳይዘናጋና ሳይነቅ ሁሉንም በ እኩልነት ሊመታቸውና ከምኅዳሩ ሊያርቃቸው ይገባል ፤፤ በ አ ሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚፈልገው ሰላምና መረጋጋትን ፤ ዳቦ መብላት እንጂ የዴሞክራሲ ምህዳሩ ለኢትዮጵያም ሆነ ለአፍሪካ አገሮች እየሰራልን አይደለም ፤፤ እንዲያውም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ Benevolent Dictatorship https://en.wikipedia.org/wiki/Benevolent_dictatorship የሚባለውን ቢያመጣ ጥሩ ይሆናል ፤፤ የኢትዮጵያን ሕዝብ ሰላምና መረጋጋት ፤ ዳቦ ፍቅር ሕብረትና አንድነትን እስካመጣልን ድረስ ፤፤

Prime Minister Abey Ahmed has been one of the best leaders Ethiopia has ever had. And he is a commoner, Unionist force, and a common denominator for all ethnic groups in Ethiopia. As such, he has the support, and the approval of his agendas by overwhelming majority of our people. Ethiopians who live inside and outside are willing to pay any sacrifice necessary to rescue his political power. These extremist groups are so dangerous that all of us are willing to fight to the last drop of our blood

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by eden » 07 Aug 2020, 12:26

ይሄ የምትለው ሃሳብ በመንጌ ተሞክሮ የከሸፈ መስሎኝ? ወይስ የማይታየኝ ነገር አለ?

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by sholagebya » 07 Aug 2020, 12:59

Eden :

You know better than that!

የመንግስቱ ኃይለማርያም ዘመን አምባገነንነት ብቻ ሳይሆን ፍጹማዊነት ፤ ጨቁነህ ረግጠህና ያላግባብ ሁሉንም ተቃዋሚ ገድለህ ግዛ የሚባል አይነት አረመኒያዊና
ጭራቃዊ አገዛዝ ነበር ፤፤ ሳሩን ቅጠሉን ጠላት አድርጎና ፈርጆ ሁሉንም የፓለቲካ ችግሮች ወታደራዊ መፍትሔ ለመስጠት ሞክሮ በመጨረሻም አገሪቱን ለጅብ አሳልፎ የሰጠ መሪ ነበር ፤፤
ሌላው ቢቀር የሚተማመንበትን ወታደራዊ ኃይልና ጦር አዋጊ ጀኔራሉን ከሰራዊቱ ፊት ቂጡን በሳንጃ ወግቶ ከዚያው ላይ የሚረሽን ፍጹም አረመኔ ሰው ነበር ፤፤
ይህን እራሱን < Benevolent > ቃሉ የሚመጥነው አይደለም ፤፤ ምክን ያቱም ቃሉ ለሕዝብ በጎ ፤ ጥሩ አድራጊና ሰሪ ማለት ስለሆነ ፤፤
የሰጠሁትን ሊንክ በአለም እስከ አሁን የነበሩትን Benevolent dictators ከመንጌ ጋር አወዳደርና መልሱን የምታገኘው ይመስለኛል ፤፤
ጨነቀን እኮ እህታለም/ ወንድምአለም !! አገራችንና ሕዝባችን ከስንቱን አይነት የጽንፈኛና የአክራሪዎች መንጋት ትሰቃይ ?
ከዚህ በኃላ የእነዚህን መከራ መሸከም የምትችልበት ጫንቃ የላትም !! < … be careful what you wish for !..>
አትበይኝ ና/ የመንጌን አይነት አምባገነን ግን ቢጠበስም አይሸተኝ ! ቅቅቅቅቅቅቅ

eden wrote:
07 Aug 2020, 12:26
ይሄ የምትለው ሃሳብ በመንጌ ተሞክሮ የከሸፈ መስሎኝ? ወይስ የማይታየኝ ነገር አለ?

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by eden » 07 Aug 2020, 13:19

Name one benevolent dictator in the history of man kind that is powerless (relative to other actors) like Abiy

Horus
Senior Member+
Posts: 40335
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by Horus » 07 Aug 2020, 14:10

ሾላገበያ፤
እርግጥ ሃሳብህ አንድ የይሆናል መላምት ቢሆንም መሰረት ያላው ህሳቤ እንደሆነ ይታወቃል ። ግን በእኔ አስተያየት ባለ መልካም ፈቃድ አምባገነን አገዛዝ ሳይሆን መሻት ያለብን የዘር የጎሳ አገዛዝ እንዲፈርስ መሆን አለበት ። አንድ አምባገነን በማንኝውም አይነት አገዛዝ (ሪዥም) ላይ ሊቀመጥ ስለሚችል። ማናኛውም መንግስት ህዝብና ህግ ካልገታው ምንጊዜም የሚሆነው አምባገነን ነው ። ስለሆነም ያ አገዛዝ መምጣቱ አይቀርም!

ይልቅስ እውነተኛ ችግር የአቢይ መልካም አምባገነን አለመሆን ሳይሆን የጎሳ ፓርቲዎችን አለማፍረሱ፣ የጎሳው ሕግ መንግስት አለመሻሩ፣ የጎሳ ክልሎችን አለማፍረሱ እና ራሱ የቆመበትን መንግስት (ረጂም) ከጎሳ መዋጭ ወደ ክህሎት ወይም ሜሪቶክራሲ አለመቀየሩ ናቸው ።

ግን አቢይ እነዚህን 4 የጎሳ ሰርዓት ምሰሶዎችን ለማፍረስ ባለ መልካም ፈቃድ አምባገነን ቢሆን እኔ እደግፋለሁ ። እኔ ያንን ነበር አቢይ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ መሆን አለበት ያልኩጥ

Abere
Senior Member
Posts: 14876
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by Abere » 07 Aug 2020, 15:52

Which one is the crime? A country being based on ethnocentric federal structure or individuals subscribing to the requirements of an ethnocentric federation, the head figure head being the Prime Minster? The country does not need a triage nurse of ethnofastic PM, it needs full removal surgery of tribal federation. Please don't prescribe wrong medicine for a country well rotten by primitive clan and chieftain gangs. Don't blame the people, blame the system. The system created the people by teaching them falsehood. Kill the system.

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by Aurorae » 07 Aug 2020, 16:06

Guys,

Benevolent or not, dictatorship will not work in Ethiopia. What needs to happen is compromise. Benevolent dictatorship means for the most part the Oromos and many others lose, There are also many other ways where the amharas can lose. Not discounting the rest of Ethiopian ethnic groups interest, the ethnic federal government is here to stay. Improve on it. Learn from Weyane's mistakes. Don't take any stakeholder for granted before your house catches fire. You can't go back. Reform the present system. My way or the highway, will kill the nation you know and love.

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by sholagebya » 07 Aug 2020, 18:31

ሰላም ወእገኖች !
Eden : እስኪ ከዚህ ያስቀመጥኩትን ሊንክ ጠቅ አድርገህ እስከ አሁን በአለም የመጡትን የበጎ አድራጊ አምባገነን መሪዎች በንጽጽር ለሕዝባቸው ያደረጉትን ተመልከት/ች ፤፤ ከዚህ ላይ ማወቅ መገምገም ያለበን የመንግስት መልካም አስተዳደር አንጻራዊ በሆነ መልኩ እንጂ ሁሉም ነገሮች Perfect እንዲሆኑ መጠበቅ የለብንም ፤፤ ከዚህ አንጻር ነው ማየት ያለብን ፤፤ ከሩቁ የአለም ታሪክ ጀምረን እስከ ቅርብ የዘመናችን ለሕዝባቸው ጥሩ የሚባሉ አምባገነን መሪዎች መኖራቸውን አስተውለናል ፤፤ ከግሪክ አቴንስ ፤ እስከ መካከለኛው ምስራቅ ፤ ስሜንና የደቡብ አሜሪካውያን ፤ እንዲሁም አፍሪካውያን መሪዎችን የሚገኙበት ለሕዝባቸውና ለአገራቸው ብዙ ጥሩ ነገሮች ያደረጉ አምባገነኖች አልፈዋል ፤፤ በ እኔ አመለካከት ጥሩ አምባገነን የምላቸው መሪዎች መስፈርት 1ኛ/ የአገራቸውን ዘላቂ ጥቅምና የሕዝባቸውን ፍትሕና ርትዕ ማግኘት የሚሰሩና የመልካም አስተዳደርን ሲስተም በአገራቸው ለማስፈን የሚሰሩና እንዲሁም አገራቸው በወረርና በጠላት የቅኝ ግዛት ስትሆን ነጻ ለማድረግ የሚታደጉ ናቸው ፤፤ ከነዚህም ውስጥ ለምሳሌ ያህል Douglas MacArthur የአሜሪካው የጦር ጀኔራል ፤ ግሪክ አተንስን ለሶስት ጊዜ ያስተዳደረው Peisistratos , Sir Seretse Khama of Bostawana, King Abdullah of Jordan, Even የሊብያው ኮሎኔል ሙአመር ጋዳፊ ሥልጣኑን ተቀናቃኝ ባይፈልግም ለሊቢያ ሕዝብ ብዙ ጥሩ ነገሮች ለማድረግ እንደሚሞክር እንሰማ ነበር ፤፤ አንድ የሊቢያ ተማሪ አስራ ሁለተኛን ክፍል ሲጨርስ አዲስ ብራንድ መኪና በስጦታ ይሰጠው ነበር ፤፤ ከዚህ በተጨማሪ social safety net በተመለከተ የሊቢያ ዜጎች ብዙ ጥቅማ ጥቅሞች ያገኙ እንደነበር ነው ታሪክ የሚዘክረው ፤፤ እስኪ አሁን ራሶ ሊቢያ እንደ አገር አለች ማለት ያስደፍራል ? በፍጹም ! ከዚህ ላይ ትንሽ አንዳንድ ተቃዋሚ ኤርትራውያን ቅር እንዳት ሰ ኙ ርንጂ ፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ራሱ ከእነዚህ < Benevolent Dictators >አይመደብም ትላላችሁ ? በ እኔ አመለካከት ኢሳያስ እስከ ችግሩም ድረስ ለአገሩ ጥሩ ነገሮችን ለማድረግ የሚሞክር መሪ ይመስለኛል ፤ ፤ በርግጥ በሥልጣኑ ከመጣህበት You will be a dead meat ! ከዚያ ውጭ ግ ን የአገሩን የኤርትራን አገራዊ ጥ ቅ ሞች ለመከላከልና ለማሰጠበቅ ይጥ ራል ፤፤ እስኪ ለማንኛውም ከታች ያለውን ሊንክ ቸክ አድርጉት !
https://www.toptenz.net/10-surprisingly ... rettyPhoto

ሁለተኛ Horus - ስላቀረብካቸው መሰረታዊ የሆኑ የአብይና የአገራችን ኢትዮጵያ ፓለቲካዊ ተግዳሮችን ይመለከታል ፤፤ ከእነዚህም ውስጥ የጎሳ ፓርቲዎችን አለማፍረሱ ፤ ሕገ መንግሥቱን አለመቀየሩ ፤ በጎሳ ላይ የተመሰረቱ ክልሎችን ከጥቅም ውጭ አድርጎ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በፈለገው አገርና ግዛት የመኖርና የመስራት መብቱ እንዲጠበቅ አለማድረጉ ይሆናል ፤፤ ከዚህ ላይ መገንዘብና መርሳት ያለብን ትልቁ ቁም ነገር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የመጣበትን የፓለቲካ ሒደት ይሆናል ፤፤ በወያኔ ትግሬ ፍጹም የሆነ ፈላጫ ቆራጭ የጎሳ አምባገነንትና ፤ ሙሉ ለሙሉ የቁጥጥር የአፈና የደኅንነት መዋቅር በብልኅትና በዘዴ ያለ ምንም ወታደራዊ ኃይል የተደረገ ድምጽ አልባ የመፈንቅለ መንግሥት መሆኑን ነው ፤፤ ስለዚህ በብልኅትና በዘዴ ነው ለውጦችን ሊያመጣ የሚችለው ፤፤ ቀስ በቀስ ውስጥ ውስጡን እ የ ገ ዘ ገዘ እንጂ ይህን ለሰላሳ አመት የዘለቀን የጎሳ ሲስተም የሚቆራርጠው በ አ ንድ ጊዜ ኃይልን ተጠቅሞ አይደለም የእሱንና የኢትዮጵያን ሕዝብ ፍላጎት የሚጭነው ፤፤ ከዚህ በእርግጠኛነት ስለ አብይ መናገር የምንችለው አብይ Unionist እንጂ አንዳንዶቻችን እንደምንገምተው አክራሪ የኦሮሞ ብ ሔረተኛ አለመሆኑን ነው ፤፤ አብይ በኢትዮጵያ የቅርብ ሆነ የሩቅ ታሪክ ትልቅ የሆነ የፓለቲካ ካፒታል ያለው መሪ መሆኑን ነው ፤፤ ለዚህም አንድነትንና ሕብረትን የሚፈልጉ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይደግፉታል ብቻ ሳይሆን የጎሳ አክራሪዎች ሊፈጥሩ ከሚችሉት ማንኛውም ጥቃት ተከላክለው ደማቸውን ያፈሱለታል ፤፤ አብይ ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ ፍቅርና አንድነት ሲናገር ቢውልና ቢያድር የማይሰለቺው በኢትዮጵያዊነት < ሱስና ፍቅር > የተለከፈ መሪ መሆኑ በብዙ ኢትዮጵውያን ዘንድ እንደ አይናችን ብሌን እንድናየው አድርጎታል ፤፤ የሕዝብ ፍቅርና አመኔታ ደግሞ ከሀብት በላይ ሀብት ነው ፤፤ አብይ እንደ መሪና አገርራችን ኢትዮጵያ እንደ አገር ለሃያ ሰባት አመታት ወያነ የተከለው የጎሳ ፌዴሬሽን ያለ ምንም ጥር ጥር ቀስ በቀስ በአ ዝጋሚነት እንዲሞቱ የተፈጥሮ ሞት እንዲሞቱ የተወሰነባቸው እንጂ የአብይና የአብዛኛው ሕዝብ ፍላጎት ቢሆን ኑሮ አንድም ቀን ባላደሩ ነበር ፤፤ ከዚህ ላይ ወንድም Horus ሆንክ ሌሎቻችን ይህን የአብይ የማይፈጽምበት ፓለቲካዊ ችግር የምትረዱት ይመስለኛል ፤፤ በዙሪያው ካሉት የኦሮሞ አክራሪ ብሔርተኞች ጀምረን እስከ የወያኔ የጎሳ አባዎራዎች አብይን በአኃዳዊነትና በጨፍላቂነት በተደጋጋሚ ክስ እየመሰረቱበት እንደሆነ የምናውቀው ነው ፤፤ አብይ እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩትንና የጎሳ ሕገ መንግስቱን ለማፍረስ ቢሞክር ሰማይና መሬቱን ሊያደባልቁት እነሚችሉ መረዳት ይኖርብናል ፤፤ ዋናው ትልቁ ነገር የኢትዮጵያ ሕዝብ እነዚህን ወያኔ በአገራችንና በሕዝባችን ላይ የጫነውን ሕግ ሕዝባችን አለመፈለጉ ነው ፤፤ ሕዝቡ ካልፈለገ ደግሞ ቀስ በቀስ የሚጠፉና እንዳልነበሩ የሚቆጠሩ በወረቀት ላይ ብቻ ያሉ ሕጎች ሆነው ይሻራሉ ፤፤ ከዚያ የምንደርሰው ግ ን ቀስ በቀስ ከትልቁ እስከ ትን ን ሾች የአገራችን ጠላቶችን ስንቀብራቸው ብቻ እንጂ አሁን ጊዜው በፍጹም አይፈቅድም ፤፤ ለማንኛውም በ እ ኔ መመዘኛና አመለካከት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለረጅም ጊዜ ኢትዮጵያ ያላገኘችው < የበጎ አድራጊ አምባገነን > ቢሆን ፈቃዴ መሆኑን ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚንከባከበው መሪ መሆኑን ነው ፤፤ በርግጥ ይህን እራሱ አብይ የሚፈልገው ባይሆንም ለአገራችን ህላዊነት ሲባል ይህ ጥ ሩ የሆነ የፓለቲካ ሲስተምና ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣት ጠንካራ መሪ ከመፍጠር አኮያ ጠቃሚ ዘዴ ይሆናል ፤፤

Horus wrote:
07 Aug 2020, 14:10
ሾላገበያ፤
እርግጥ ሃሳብህ አንድ የይሆናል መላምት ቢሆንም መሰረት ያላው ህሳቤ እንደሆነ ይታወቃል ። ግን በእኔ አስተያየት ባለ መልካም ፈቃድ አምባገነን አገዛዝ ሳይሆን መሻት ያለብን የዘር የጎሳ አገዛዝ እንዲፈርስ መሆን አለበት ። አንድ አምባገነን በማንኝውም አይነት አገዛዝ (ሪዥም) ላይ ሊቀመጥ ስለሚችል። ማናኛውም መንግስት ህዝብና ህግ ካልገታው ምንጊዜም የሚሆነው አምባገነን ነው ። ስለሆነም ያ አገዛዝ መምጣቱ አይቀርም!

ይልቅስ እውነተኛ ችግር የአቢይ መልካም አምባገነን አለመሆን ሳይሆን የጎሳ ፓርቲዎችን አለማፍረሱ፣ የጎሳው ሕግ መንግስት አለመሻሩ፣ የጎሳ ክልሎችን አለማፍረሱ እና ራሱ የቆመበትን መንግስት (ረጂም) ከጎሳ መዋጭ ወደ ክህሎት ወይም ሜሪቶክራሲ አለመቀየሩ ናቸው ።

ግን አቢይ እነዚህን 4 የጎሳ ሰርዓት ምሰሶዎችን ለማፍረስ ባለ መልካም ፈቃድ አምባገነን ቢሆን እኔ እደግፋለሁ ። እኔ ያንን ነበር አቢይ የኢትዮጵያ ከማል አታቱርክ መሆን አለበት ያልኩጥ

Horus
Senior Member+
Posts: 40335
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by Horus » 07 Aug 2020, 20:55

ሾላገበያ፤
ይህን ወይይት ብዙ ልገፋበት አልፈልግም። ከላይ ያልኩትን ልብ በለው። አንድ ገዝ ወይ በህዝብ ወይ በህግ ካልተገታ፣ ካልተወሰነ በግድ ሄዶ ሄዶ አምባገነን ነው የሚሆነው። ስለዚህ አንተ አቢይ አምባገነን እንዲሆን ብዙ መታገል የለብህም ። አቢይ ቀስ በቀስ በዘዴ የጎሳ ሲስተም ለማጥፋት ልዩ ችሎታ ካለው ያው ቀስ በቀስ ዴሞክራሲም ዲክታቶርሺፕም ማንጣት ይችላል ማለት ነው ። በሁሉም ላይ ስህተት ነህ ።

ሁሉ ነገር የሚሆነበት ነባራሪዊና ህሊናዊ ቅድመ ሁኔታዎች አሉ ። አቢይ በጎ አድራጊ ሆነ ክፉ ገነን የሚያደርጉት ኦብጀክቲቨ ነገሮች አሉ። እነሱን ረስተህ አንድ ሰው ያሻውን ስራት ያመጣል የሚለው ሳይንሳዊ አይደለም ። ላቢይ ያለህን ፍቅር ከፖለቲካ ሳይንንስና የማህበረስብ ለውጥ ህግጋት ጋር ባይደባለቁ ይመረጣል ። አቢይ ዲሞክራትም አምባገነም የሚያደርገው የኢትዮጵያ ኦብጀችቲቨ ሁኔታ ነው ።

የፖለቲካ መሪ ሁሉ አላማ ስልጣን መያዝ እና ያንን ስልጣን ለረጅም ግዜ መያዝ ስለሆነ እኛ አቢይ ገነን እንዲሆን መማጸን የለብንም ።

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by sholagebya » 08 Aug 2020, 11:38

ሰላም ኢትዮጵያውያን ወገኖችና ኤርትራውያን ወንድምና እህቶች ፡
ወንድም Horus , Thank you for your reply to my thread !
Yeah, this was my hypothetical solution to a hypothetical scenario, given our country’s dire political situations and circumstances we are in. A hypothetical solution is an imaginary solution which cannot exist in the real world, but a question has been framed on it, which can be solved 0. 0. 0 votes… ይለዋል የጉግል መልስ ለዚህ ግምታዊና መላምታዊ የመፍትሔ ሀሳብ ፤፤ አገራችንና ሕዝባችን በብዙ አይነት የጎሳ ክፍፍልና ልዩነት በፈጠራቸው ቅራኔዎች ተወጥሮ ከጥፋት አፋፍ ላይ በለችበት በዚህ አሳዛኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ ምን የማይታሰብና የማይታለም የመፍትሔ ሀሳብ ይኖር ይሆን ? የአገራችንና የሕዝባችን ታሪካዊ ጠላቶች ኢትዮጵያ ታሪክ ሆና እንድትቀር እየሰሩ አይደለምን ? ታዲያ እነዚህን የአገርና የሕዝብ ባላንጣዎች ለማጥፋት የማይሞከርና ነገር ከቶ ሊኖር አይችልም ፤፤ አፍሪካ የዴሞክራሲን ግ ን ባታ አደርጋለሁ ስትል የራሳቸውን ሥልጣን ኮረቻ ማጠየቂያ ባደረጉ ሊሕቃን እየታመሰች እንኮን ዴሞክራሲን መገንባት ይቅርና የራሱ ህላዊነት ጥያቄ ውስጥ የገባችበት ሁኔታ ላይ ነው ያለነው ፤፤ ትናንት በአገራችንም ለሃያ ሰባት አመታት ያህል ወያኔዎች ኮትኩተውና አርመው ያሳደጉት የጎሳ ፓለቲካ እንደ ቆያ እሳት እያቃጠለ ሊያጠፋት እየተቃረበ ያለበት ሁኔታ ነው ያለነው ፤፤ ታዲያ ለዚህ አይነት ጊዜና ፋታ ለማይሰጥ የአገርና የሕዝብ ችግር መታደጊያ ይሁን ዘንድ በሀሳብና በምናባዊ ግምት ብዙ አይነት የመፍትሔ ሀሳቦችን ማውጣት ማውረድ አይቀርም ፤፤ የእኔ ይህ የመፍትሄ ሀሳብ ለአገሬና ለህዝቤ ካለኝ ጭንቀት የመነጨ እንጂ እውነት < አምባገነንነት > አገርንና ሕዝብን ለማስተዳደርና ለመምራት የተሻለ አስተዳደራዊ መፍሔ ይሆናል ብሎ ከማሰብ በጭራሽ አልነበረም ፤፤ የጨነቀው እርጉዝ ያገባል ይባላልና የእኔም መላምታዊ ድምዳሜ በዚያ መንፈስ እንዲታይልኝ እጠይቃለሁ ፤፤ በአገራችን ወያኔና ኦነግ የፈጠሩት የጎሳ ችግሮች ግን የማታ ማታ ወይ እነሱን እራሳቸውን አጥፍቶ ፤ አለበለዚያ ደግሞ የፈራነው ደርሶ አገራችንን ያፈርሳል ብዬ ስጋቴን እገልጽለሁ ፤፤ ጅብ ከሚበላህ ጅብን በልተህ ተቀደስ ይባላል !!

Horus wrote:
07 Aug 2020, 20:55
ሾላገበያ፤
ይህን ወይይት ብዙ ልገፋበት አልፈልግም። ከላይ ያልኩትን ልብ በለው። አንድ ገዝ ወይ በህዝብ ወይ በህግ ካልተገታ፣ ካልተወሰነ በግድ ሄዶ ሄዶ አምባገነን ነው የሚሆነው። ስለዚህ አንተ አቢይ አምባገነን እንዲሆን ብዙ መታገል የለብህም ። አቢይ ቀስ በቀስ በዘዴ የጎሳ ሲስተም ለማጥፋት ልዩ ችሎታ ካለው ያው ቀስ በቀስ ዴሞክራሲም ዲክታቶርሺፕም ማንጣት ይችላል ማለት ነው ። በሁሉም ላይ ስህተት ነህ ።

ሁሉ ነገር የሚሆነበት ነባራሪዊና ህሊናዊ ቅድመ ሁኔታዎች አሉ ። አቢይ በጎ አድራጊ ሆነ ክፉ ገነን የሚያደርጉት ኦብጀክቲቨ ነገሮች አሉ። እነሱን ረስተህ አንድ ሰው ያሻውን ስራት ያመጣል የሚለው ሳይንሳዊ አይደለም ። ላቢይ ያለህን ፍቅር ከፖለቲካ ሳይንንስና የማህበረስብ ለውጥ ህግጋት ጋር ባይደባለቁ ይመረጣል ። አቢይ ዲሞክራትም አምባገነም የሚያደርገው የኢትዮጵያ ኦብጀችቲቨ ሁኔታ ነው ።

የፖለቲካ መሪ ሁሉ አላማ ስልጣን መያዝ እና ያንን ስልጣን ለረጅም ግዜ መያዝ ስለሆነ እኛ አቢይ ገነን እንዲሆን መማጸን የለብንም ።

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by eden » 08 Aug 2020, 14:08

መልስህ ምን እንደሚሆን አስቀድሜ ስለገመትኩኝ ነበር ጥያቄውን በጥንቃቄ ያቀረብኩት. የጠቀስካቸው አምባገነኖች፣ የኛኑ ጉድ ኢሳያስ እርሳና፣ በየአገራቸው ውስጥ፣ በንፅፅር ሃይል አላቸው. አብይ ግን ያ ሃይል የለውም.

Name one benevolent dictator in the history of man kind that is powerless (relative to other actors) like Abiy

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by sholagebya » 08 Aug 2020, 15:39

Eden :
... so you think Abey is powerless ?? ምንድን ነው የምንለው በአማረኛ ተረቱ?
< የናቁት ምንድን ያስረግዛል ነው ወይስ ያስኬዳል ራቁት ! > የምንለው ?? አብይ ምንም ኃይል የሌለው
መሪ ቢሆን እስከ አሁን ወያኔዎች ልታደርጉ የምትችሉትን ማሰብም አልፈልግም ፤፤ ግ ን እናንተ መስቃ ለመናገር
ማን ብሎችሁ ! አስታውሳለሁ ከጥቂት አመታት በፊት ያ ማይም የውሸት ጀኔራል ሳሙራ ዩኑስ < ዩኒፎርሙን
ሽጦ ካልበላው አንድ ጉራጌ ጀኔራል አድርገናል ! > ብሎ ነበር ፤፤ ዛሬ ማን እንደሆን ዩኒፎርሙን ሽጦ የበላው
እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው ፤፤ አሁን ደግሞ አንቺ ( አንተ) < አብይን ምንም አይነት [ ወታደራዊ ] ኃይል
የሌለው ብልሃል ፤፤ ምንም አይነት ኃይል ባይኖረው ነው እንዴ እናንተን ያበጨበጫ ችሁ ? ምንም አይነት ኃይል ስላልነበረው
ነው እንዴ ሁላችሁም መቀለ ትግራይ የከተማችሁ ? ተው እንጂ ነገሩን አትበሉ !! በሕብረ ብሔር ተዋጽ ኦ ያለውና የራሱ የህ ወ ኃት
ባለ ብዙ ወታደራዊ መኮንኖች የበዙበትን የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል አይታዘዘውም ስትሉ < እኛ ታማኝነታችን ለኢትዮጵያና ለሕገ መንግስታችን
እንጂ ለድርጅት አይደለም ! > ብለው እንቅጩን ነገሮ አ ችሁ !! የ እናንተ ነገር < ምን እያልኮት ታንቀላፋለች ! > የምትባለውን አይነት ሴት ናችሁ፤፤
ከቶ አብይ ከዚህ በኃላ ምን ቢያደርጋችሁ ጥንካሬውን የምትረዱት ? ሙሉ ለሙሉ በቁማች ሁ ሲቀብራችህ ይሆን ? እሱን ጥ ቂት ገናት ታገሱትና
ትደርሱበታላችሁ ፤፤ ብቻ አንዳንድ ጊዜ ከ እናንተ ጋር መከራከር < ው ኃ ቢወቅጡት እምቦጭ ! > ብላ ለራሶ ወያኔ የተረተች አይነት ነው ፤፤
እስኪ እናያለን ! ማን ያስቸኩላል ! ማን ኃይል እንዳለውና ማን አፍ ብቻ እንደሆነ ይታያል !እስከዚያው ሁላችንንም የከርም ሰዎች ይበለን !!

eden wrote:
08 Aug 2020, 14:08
መልስህ ምን እንደሚሆን አስቀድሜ ስለገመትኩኝ ነበር ጥያቄውን በጥንቃቄ ያቀረብኩት. የጠቀስካቸው አምባገነኖች፣ የኛኑ ጉድ ኢሳያስ እርሳና፣ በየአገራቸው ውስጥ፣ በንፅፅር ሃይል አላቸው. አብይ ግን ያ ሃይል የለውም.

Name one benevolent dictator in the history of man kind that is powerless (relative to other actors) like Abiy

Horus
Senior Member+
Posts: 40335
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by Horus » 08 Aug 2020, 15:42

ሾላገበያ፤
ጭንቀትህ በትክክል ይገባኛል ። ግዜውም በትክክል ልዩ ልዩ መፍትሄዎችን መፈለጊያ የክሬቲቪቲ ዘመን ነው።

ግን ይሀውልህ፣ ፖለቲካ በሰላም የሚካሄድ ጦርነት ነው፤ ጦርነት በአመጽ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው። ሁለቱም ሁልግዜ አብረው አሉ። አንዱ ኦርደር (ሰነሰዓት) እንለዋለን፤ ሌላውን ቀውስ (ዲስኦርደር) እነለዋለን ። አንድ ማህበረሰብ የሚኖርበት ሰላም በቂ አልሆን ሲለው ቀውስን፣ አመጽን ይሞክራል ። አመጻው ለህይወቱ ሲያሰጋው ወደ ሰላም ይዞራል ። ስለዚህ አሁን ያለነው ላለመጥፋት ኦርደር ፍለጋ ላይ ነን። ይህ የሶሻል ቢሄቪየር ህግ ነው።

ቀውስ ሲበዛም ሚዛን (ባላንስ) ይፈልጋል ። ሰላም ሲበዛም (አምባገነን ያልከው) ሚዛን ይፈልጋል ።የዚያን የሚዛናዊነት ቦታ የሚያዩት እጅግ ጥበበኛ መሪዎች ብቻ ናቸው ። ያ ደሞ አንድ መሪ በተግባር የሚደርስበት እንጂ ከቲኦሪ ዴዲዩስ የሚደረግ (የሚቀዳ) አይደለም ።

ፈጠነም ዘገየ የሰው ልጅ ከልምዱ የሚማር እንሰሳ ስለሆነ ኢትዮጵያም ወደዚያ አንጻራዊ ኦርደር ትመለሳለች ።

ኦነግና ዎይኔ የሚመኙት የቅውስ ኢትዮጵያ አንድ ትንሹ የሪያሊቲ ክፍል እንጂ ኢትዮጵያ ሁሉ በኦነግ ዎያኔ ሰር አይደለችም 95% ኢትዮጵያ በሰላም ኦርደር ሰር ነው ያለችው። ግን ምንግዜም አትርሳ፤ ፖለቲካ በሰላም የሚካሄድ ጦርነት ነው (95%) ፤ ጦርነት በአመጽ የሚካሄ ፖለቲካ ነው (5%ቱ ኦነግ ና ዎያኔ)!!!

ይህ 5% ግን መላ ትኩረትችንን የወሰደው እነሱ ጥቂት እጅግ ዘኛኝ የሚሰቀጥጥ እርምጃዎች በመውሰድ የህዝቡን አይምሮና ትኩረት ስለሚቆጣጠሩ ነው ። ይህ ደሞ የተጠና የስይኮሎጂ ጦርነት ታክቲክ ነው። ግን አሸናፊ እስትራተጂክ አላማ ስለሌላቸው ይህ ሁሉ ድራማ ሆኖ ነው የሚቀረው።

በሁለት አመት ውስጥ ኦነግ ሽኔ የሚለው ቃል ይረሳል። ለዚህ ነው በችኮላ ምንም ነገር ማድረግ የሌለብን ። ከአምባገነነት ይልቅ አንዱ አንዱን ቼክ የሚያደርግበት ሁኔታ ቢኖር ነው የሚሻለው ።

Abere
Senior Member
Posts: 14876
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኢትዮጵያ የምትፈልገው Benevolent dictatorship እና አእብይ አህመድ መንግሥት ሁሉንም አይነት አክራሪ የጎሳ ጽንፈኞች ማሰር ይኖርበታል !!

Post by Abere » 08 Aug 2020, 15:56

ለመሆኑ dictatorship በምንድን ነው የሚለካው? ዲክታተር የሚያስፈልግ ከሆነ ለምን ቅራሪው ይሆናል ዋናውን መንግሥቱ ኃይለማርያም ዓይነቱ ሳይሻል ይቀራል። ይኸኔ መንጌ ቢሆን አንድ የኦሮሞነኝ ባይ ረጭ ረጭ አይኖርም ነበር። እኔ እኮ የ1960ዎቹ ትውልድ ምንም መማር አይችልም - ያለ ምክንያት ዐብይን ያፈቅራሉ፣ ምንም ሳይዙ ይደመራሉ። ጥንትም አገሪቱን አሳበዱ አሁንም ሊወጠውጡ ይፈልጋሉ። ምንአለ ቢተባበሩን - አርፈው አፍረው ቢቀመጡ።

Post Reply