Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኤርሚያስ ለገሰ በዕድሜው ውስጥ ሊናገራቸው ከአሰበው ጥቂት ቁምነገሮች አንዱን ተናገረ፡፡ እኛም ከቁጥቡ ግብረ-መልሳችን መልካም ነው ብለናል፡፡

Post by AbebeB » 08 Aug 2020, 10:53

ኤርሚያስ ለገሰ ኦርቶዶክስ የአማራ ቤተክርስቲያን ነው በማለት ትናንት ሲገልጥ ባለ አዝጋሚ ዕውቀት (laggard) መሆኑን ይፋ ማድረጉ ነው፡፡