Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 05 Aug 2020, 11:10

- በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 55 ሰዎች በኮቪድ-19 ተይዘዋል፤ ከነዚህ መካከል 18 ሰዎች ከለገጣፎ፣ 14 ሰዎች ከምስራቅ ሸዋ ይገኙበታል።

- በትግራይ ባለፉት 24 ሰዓት 37 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፤ 18ቱ የውጭ ጉዞ ታሪክ ያላቸው፣ 12 ሰዎች ንክኪ ያላቸውና 7 ሰዎች የውጭ ጉዞና ንክኪ የሌላቸው ናቸው።

- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 115 ምርመራ ተደርጎ 2 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።

- በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 1 ሰው በቫይረሱ ተይዟል ፤ አጠቃላይ በክልሉ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች 292 ደርሰዋል።

- በደቡብ ክልል ከተደረገው 578 የላብራቶሪ ምርመራ 24 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጣል ፤ ከነዚህ መካከል 13 ሰዎች ከወላይታ ዞን ናቸው።

- በሱማሌ ክልል ከተደረገው 42 የላብራቶሪ ምርመራ 19 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል ፤ 10 ከጅግጅጋ እንዲሁም 9 ከጎዴ ናቸው።


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 06 Aug 2020, 05:29

በኮሮና የተያዘው ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምፃዊ ኢቲቃ!

በኦፋን ኦሮሞ የፖለቲካ ዘፈኖቹ የሚታወቀው ድምጻዊ ኢቲቃ ተፈሪ በኮሮናቫይረስ መያዙን ካወቀ ሳምንታት መቆጠሩን ለቢቢሲ ተናግሯል።

ድምጻዊው "በሽታው እንዲህ አይነት ቦታ ያዘኝ ብዬ መናገር አልችልም" ካለ በኋላ የሚጠረጥረው ስፍራ እንዳለ ግን ገልጿል።

ድምጻዊው ሃጫሉ ሁንዴሳ በተገደለበት እለት የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርግ ከጓደኞቹ ጋር በሆስፒታል ውስጥ ከወዲያ ወዲህ ሲሯሯጡ እንደነበር ያስታውሳል።



አምቦ በነበረው የሃጫሉ ቀብር ስነስርዓት ላይም አብዛኛው ሰው በሐዘን ስሜት ውስጥ ሆኖ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ አልተጠቀመም ነበር።

ትልቁ ጥርጣሬው ይህ እንደሆነ የሚናገረው ድምጻዊ ሂቲቃ ፣ ከአምቦ ከተመለሰ በኋላ የሕመም ስሜት ተሰምቶት ወደ ግል ጤና ጣብያ ቢሄድም ሌላ በሽታ ነው ተብሎ መርፌና ኪኒን ታዘዘለት።

ይሁን እንጂ በራሱ ላይ የተመለከታቸው የሕመም ስሜቶች የኮሮና ቫይረስ ነበሩ ይላል ድምጻዊ ሂቲቃ። 'ሰውነቴ በጣም ይደክማል ፤ ደረቅ ሳል ሳያቋርጥ ለሶስት ሰዓት ያስለኝ ነበር' በማለት ይናገራል።

ከዚያ በኋላ ለጤና ቢሮ በመደወል ምርመራ እንደተደረገለት እና በኮሮና መያዙ ሲረጋገጥም ወደ ሚሊየም አዳራሽ የኮሮና የህክምና ማዕከል ተወስዶ ሕክምናና እንክብካቤ ሲደረግለት መቆየቱን ይገልፃል።

https://www.bbc.com/amharic/news-53669799

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 06 Aug 2020, 10:16

አሜሪካ በሙከራ ላይ ያለን የኮሮናቫይረስ ክትባት፣ 100 ሚሊዮን ክትባቶችን ለመግዛት አዘዘች።

ጆንሰን ጆንሰን የተሰኘው ኩባንያ ክትባቱ ላይ ሙከራ እያደረገ ሲሆን፣ የአሜሪካ መንግሥት ጋር ወደፊት 200 ሚሊዮን ክትባቶችን እጨምራለሁ በማለት አሁን የአንድ ቢሊዮን ዶላር ስምምነት መፈረሙ ተገልጿል።

በሙከራ ላይ ያለው ክትባት፣ ኩባንያው የኢቦላን ክትባት ለመስራት የተጠቀመውን ቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ መሆኑ ተገልጿል።
የአሜሪካ መንግሥት በኮሮናቫይረስ ክትባት ላይ ጆንሰን ጆንሰን የሚያደርገውን የሙከራ ክትባት ብቻ አይደለም ለመግዛት ውለታ የፈረመው።
ባለፈው ሳምንት ሳኖፊ እና ፍላክሶስሚዝክሊን እየሰሩት ያለውን ክትባት 100 ሚሊዮን ክትባቶች ለመግዛት ስምምነት የፈረመ ሲሆን፣ በሐምሌ ወር ደግሞ ከፋይዘር እና ባዮንቴክ ጋርም ተመሳሳይ ስምምነት ደርሷል።

የአሜሪካ ባለስልጣናት አሜሪካ ቢያንስ በ2021 አንድ ደህንነቱ የተረጋገጠ ክትባት እንደምታገኝ ተስፋ አድርገዋል።
በዓለም ላይ በአሁኑ ሰዓት 140 ክትባቶች ላይ ምርምር እየተደረገ ሲሆን፣ ነገር ግን ስድስቱ ብቻ የመጨረሻ ሙከራ ደረጃ ላይ ደርሰዋል።

ለተጨማሪ መረጃ፦https://bbc.in/2C18STb





MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 06 Aug 2020, 14:28

worldwide update

Coronavirus Cases: 19,126,012
Deaths: 714,017
Recovered:12,272,069


Active Cases

Currently Infected Patients 6,139,926
in Mild Condition 6,074,594 (99%)
Serious or Critical 65,332 (1%)



MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 07 Aug 2020, 04:17

በአፍሪቃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን ተሸገረ፡፡

በአፍሪቃ በኮቪድ -19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊየን መሻገሩን የተናገረው መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው የጆንስ ሆፒከንስ ዩኒቨርስቲ ነው፡፡
ከዚህ ከተያዙት ግማሽ ያህሉን የያዘችው ደግሞ ደቡብ አፍሪ ናት ብሏል ቢቢሲ ዩኒቨርስቲውን ጠቅሶ፡፡

በርካታ የአፍሪካ ሀገራት አሁን እየመረመሩት ያለው ናሙና አነስተኛ በመሆኑ ነው እንጂ ቁጥሩ ከዚህም ሊያሻቅብ እንደሚችልም ተገምቷል፡፡
በአህጉሪቱ ባሉ ትልልቅ ከተሞች የቫይረሱ ስርጭት ከፍተኛ መሆኑም ተነግሯል፡፡

የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ በአለም አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 18.6 ሚሊዮን ነው፡፡ ከ702 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ ህይወታቸውን አጥተዋል ብሏል። በአፍሪቃ ደግሞ 21ሺህ ሰዎች በቫይረሱ ሲሞቱ ከ670 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 07 Aug 2020, 06:59

Please wait, video is loading...


MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11059
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Coronavirus International updates

Post by MINILIK SALSAWI » 07 Aug 2020, 09:20

Africa

1 million confirmed cases of covid19
38K HCW
22K deaths
687K recoveries


>500K - South Africa

>90K - Egypt

>30K - Nigeria , Ghana, Algeria

>20K - Morocco , Kenya , Ethiopia

>10K - Cameroon, Côte d’Ivoire, Madagascar, Sudan, Senegal


100K (97 days) 200K (19d) 300K (11d) 400K (9d) 500K (8d) 600K (6d) 700K (6d) 800K (6d) 900K (6d) 1M (7d)













Post Reply