Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42209
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ አህመድ 2 እግሮች ስላሉት 2 ዛፎችን ባንዴ ሊወጣ እንደ ማይችል ነጋሪ ይፈልጋል

Post by Horus » 06 Aug 2020, 01:38

የብልጽግኛ ቢሮክራሲ በውስጥ የወሰነው ነገር ይኖራል። ያማራና የኦሮሞ ወያኔዎች ልክ እንደ ድሮ የዶለቱት ነገር ይኖራል ። አሁን እነ አቢይስ አላዩትም እንጂ አማራና ኦሮሞን እንዲራራቁ እያረገ ያልው ፒፒ ነው። በኦሮሞ ምደር የተፈጸመውን ግፍ አቢይ እያለባበሰ ከሄደ እሱም በግዜ የህዝብ ፍርድ ያገኛል ። በኦሮሞ ክልል ታሪካዊ ግፍ ተፈጽሟል ። አቢይ በዚህ ላይ ያለው ዝምታ እጅግ እጅግ አስገራሚ ነው። እንዲያውም ዛሬ ሙሉ ቀን የሚሰማው ስለጃዋር ፍርድ ቤት ውሎ ነው። የሞቱት የነደዱት ግን ካቢይ ህሊና ጠፍተዋል ። ይህም ሆነ ያ በኦሮሞ የዘር ፖለቲከኞችና በኢትዮጵያ መሃል ያለው ጠላትነት በየቀኑ እየሰፋ ነው ። ለዚህ ደሞ አቢይ ራሱ ተጠያቂ ይሆናል ። ያቢይ ዝምታ የፖለቲካ አቋም፣ ንቀት ወይስ ብልጠት? አቢይ ወይ ኢትዮጵያዊ ነው፣ ወይ የኦሮሞ ፖለቲካኛ ነው ፣ አንዱን መምረጥ አለበት፤ የሚታረዱት የሰው ልጆች ስለሆኑ !!!

Last edited by Horus on 06 Aug 2020, 03:12, edited 4 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42209
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ 2 እግሮች ስላሉት 2 ዛፎርን ባንዴ ሊወጣ እንደ ማይችል ነጋሪ ይፈልጋል

Post by Horus » 06 Aug 2020, 02:19

ኢትዮ360ን ላለመወደድ ትችላላችሁ ! ግን ይህን ስሙ ! ዛሬ የጥቁር ገበያ $1 ያሜሪካ ዶላር $45 ብር እየላክን ነው !!!

ዛሬ ባዲስ አበባ አንድ ኪሎ ሽንኩርት $250 ብር እየተሸጠ ነው ። ልብ በሉ አንድ ኪሎ ማለት ወደ 2 ፖውንድ ነው። ወድ በሚባለው ያሜሪካ ከተማ 1 ኪሎ ሽንኩርት $2 ዶላር ነው ። በደሃዋ ኢትዮጵያ አንድ ኪሎ $ 6 ዶላር ነው ። ድሃው ድሃው አበሻ ለሽንኩርት የሚከፍለው ያሜሪካ 3 ዕጥፍ ነው ። ይህ በአንድ ቃል የወደቀ ኢኮኖሚ ነው።

አበሻ መቼ ነው ክውሸት ወጥቶ መራራ እውነትን የሚቀምሰው!! አዲሣባ ላንድ ፓዉንድ ሽንኩርት $3 ዶላር ነው የሚከፍለው ። ባብዛኛው አሜሪካ 1 ፓዉንድ ሽንኩርት ከ50 ሳንቲማ እስከ 1 ዶላር ነው ።

ይህ ነው የኢኮኖሚ ቀውስ ማለት !አንድ ዶላር 50 ብር መግባቱ የህዝቡ በመንግስት ላይ ያለው እምነት መመንመን ማለት ነው። ይ የሆነው አቢይ በኦሮሞ በተፈጁት ላይ ያሳየው አሳኝ ታክቲክና ጨዋታ ነው ። በኦሮኦሞ የዘር ማጥፋት እየተካሄደ ነው ። ያንን ያደረጉት ራሳቸው የመንግስት ፖሊስና ፒፒ ዎች ናቸው። አቢይ ግን የህዝብ እምባ ትቶ ስለ ሌባኖን ይፕተልፖተልካል፣ አስገራሚ አሳዛኝ



Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አቢይ አህመድ 2 እግሮች ስላሉት 2 ዛፎችን ባንዴ ሊወጣ እንደ ማይችል ነጋሪ ይፈልጋል

Post by Guest1 » 06 Aug 2020, 04:16

ያቢይ ዝምታ የፖለቲካ አቋም፣ ንቀት ወይስ ብልጠት? አቢይ ወይ ኢትዮጵያዊ ነው፣ ወይ የኦሮሞ ፖለቲካኛ ነው ፣ አንዱን መምረጥ አለበት፤
የገዢው ፓርቲ የፒፒ መስራችና መሪ ነው። ስለዝህ ኢትዮጵያዊ ነው። በፒፒ ውስጥ ኦዴፓ መሪ ቫንጋርድ የሚባለው ‘ከሆነ’ ኢትዮጵያን እየመራ ያለ የኦሮሞ መሪም ነው።

ኣሁን ዝም ያለው ለምን? ከተናገረ ሁኔታው ይባባሳል ከማለት ሳይሆን ኣይቀርም። ብልጠት? እሱም ተባባሪ ነው እንዳይባል የራሱን መንግስት ያፈርሳል ማለት ሰለሚሆን የማይመስል ነው። ንቀት? ማንንይንቃል? ኣማራና ክርስቲያንን? በግልጽ ብታስቀምጠውም የማይመስል ነው። ‘ከሆነ’ አማራና ሌሎች ብሄሮችን የሚጠላ ጨካኝ ለምን አላልከውም? በበኩሌ ዝም ያለበት ምክንያት ለኢትዮጵያውያን ያልነገረው የሆነ ራእይ (የግል እምነት) ያለው የወደፊት ግቡ ላይ የሚያተኩር ስለሆነ ነው ቢባል ትርጉም ይሰጣል። ትንሽ ኣርቀን ለማየት ስንሞክር የራሱ የወደፊት ራእይን የማያደናቅፍ መስሎ ስለታየው ዝም ብሏል ማለት ይቻላል።
ያማራና የኦሮሞ ወያኔዎች ልክ እንደ ድሮ የዶለቱት ነገር ይኖራል ።
ከውስጥ የኦሮሞና የአማራ ደጋፊዎች/ ኢህኣዲጎች ወይም ከውጭ በወያኔዎችና እንደሚወራው በኦሮሞ ሸኔና በአማራ ኢህኣድግ የነበሩ ደጋፊዎቻቸው ጋር በመተባበር የኣቢይ መንግስት በሃይል ሊወገድ ይችላል። ተተኪው የድሮ ኢሃድግ ይሆናል። እናስ ምን ኣዲስ ነገር ተፈጠረ? እንዲያውም ከእልቂት የኢህኣድግን የስንዴ ዘንባባ ማየት ይሻላል ተብሏል እኮ።
ይህም ሆነ ያ በኦሮሞ የዘር ፖለቲከኞችና በኢትዮጵያ መሃል ያለው ጠላትነት በየቀኑ እየሰፋ ነው ።

የኦሮሞ ብሄረተኝነት ኣይሏል ዬስ! ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ነው የሚለው ድሮ የቀረ ፓለቲካ ነው። ኣብይ ለመጣል ቢመስልም ይህንንም እንኳን በእርግጠኝነት ማለት ኣይቻልም።
ፓለቲካው እስካልተፈታ ድረስ እስካሁን ካየነው የከፋ ነገር ሊመጣም ይችላልና መጥፎ ከመናገርና ከስድብ መቆጠብ። እውነተኛ ዜናዎችን ማሰማት፤ ኣለማጋነን፤ በውሸት ዜናዎች ኣለመመራት። በኣጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ነገሮች መልስ የሚያገኙ ስለሆነ መታገስ።

Bashu
Member
Posts: 808
Joined: 19 Mar 2009, 22:24

Re: አቢይ አህመድ 2 እግሮች ስላሉት 2 ዛፎችን ባንዴ ሊወጣ እንደ ማይችል ነጋሪ ይፈልጋል

Post by Bashu » 06 Aug 2020, 05:07

Where the hell this fake news of a kilo of Shinkurt in Addis 250 Birr come from, I m in Addis ababa right now, kilo shinkurt is 35 Birr. The price actually went down by 5 Birr since a week ago from 40 Birr.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: አቢይ አህመድ 2 እግሮች ስላሉት 2 ዛፎችን ባንዴ ሊወጣ እንደ ማይችል ነጋሪ ይፈልጋል

Post by kibramlak » 06 Aug 2020, 05:30

Horus,

We dont know what strategy or agenda he has in mind. But from recent crisis, there is one thing which upset me most: we hear that AA kentiba celebrating Hachalu, opening parks and greening areas, manumwnts, all in remembrance of him. Its fine with that. However, there no a single mention of remembering those who have been murdered savagely and those who lost their hard earned properties. I am coming to the point that Abiy is for oromo hegemony. The proof is one can follow up what's going on in Addis. If Abiy is hunting some oromos or jawar, its not about justice. Rather its about his fear of losing power.
Horus wrote:
06 Aug 2020, 01:38
የብልጽግኛ ቢሮክራሲ በውስጥ የወሰነው ነገር ይኖራል። ያማራና የኦሮሞ ወያኔዎች ልክ እንደ ድሮ የዶለቱት ነገር ይኖራል ። አሁን እነ አቢይስ አላዩትም እንጂ አማራና ኦሮሞን እንዲራራቁ እያረገ ያልው ፒፒ ነው። በኦሮሞ ምደር የተፈጸመውን ግፍ አቢይ እያለባበሰ ከሄደ እሱም በግዜ የህዝብ ፍርድ ያገኛል ። በኦሮሞ ክልል ታሪካዊ ግፍ ተፈጽሟል ። አቢይ በዚህ ላይ ያለው ዝምታ እጅግ እጅግ አስገራሚ ነው። እንዲያውም ዛሬ ሙሉ ቀን የሚሰማው ስለጃዋር ፍርድ ቤት ውሎ ነው። የሞቱት የነደዱት ግን ካቢይ ህሊና ጠፍተዋል ። ይህም ሆነ ያ በኦሮሞ የዘር ፖለቲከኞችና በኢትዮጵያ መሃል ያለው ጠላትነት በየቀኑ እየሰፋ ነው ። ለዚህ ደሞ አቢይ ራሱ ተጠያቂ ይሆናል ። ያቢይ ዝምታ የፖለቲካ አቋም፣ ንቀት ወይስ ብልጠት? አቢይ ወይ ኢትዮጵያዊ ነው፣ ወይ የኦሮሞ ፖለቲካኛ ነው ፣ አንዱን መምረጥ አለበት፤ የሚታረዱት የሰው ልጆች ስለሆኑ !!!


Horus
Senior Member+
Posts: 42209
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ 2 እግሮች ስላሉት 2 ዛፎችን ባንዴ ሊወጣ እንደ ማይችል ነጋሪ ይፈልጋል

Post by Horus » 06 Aug 2020, 17:20

Guest 1

አንተም ብትሆንኮ የራስክን ውስጣዊ ምኞት ነው የምትጽፈው ። ሁሉም ነገር ባጭር ግዜ መፈታቱን በምንድን ነው ያወቀከው? ይሀውልህ፣ አንድ ነገር ሲፈጸም ተካፋይ ካልሆንን ወይም ድርጊቱ ሲፈጸም ባይናችን ካላየን አንተ የምትለውን ልንል አንችልም። በኦሮሞ የተፈጸመውን የዘር እልቂትና ሃብት ወድመት በሚመለከት ያቢይ አህመድ ባህሪ ምን እንደ ሆነ ማውቅ የምችለው በሚታየው ስራዎቹ ነው ። ይህም ማለት በሚያደርጋቸውና በማያደርጋቸው ነገሮች አመልካችነት ማለት ነው።

ወንጀሉን ፈጸሙ የተባሉ እንሰ 8 ሺ የሚደርሱ ሰዎች እያሰረ ያለው አቢይ በጭፍጨፋው ጥቃት ስለደረሰባቸውን ሰዎች ያለው ነገር ምንምነት ስናስተውል ነገሩ አሳፋሪም አሳዛኝም ነው። በዚያ ሁሉ ቪክቲሞች የደረሰውን በአባይ ድል ሸፋፍኖ ማድበስበሱ ዞሮ ዞሮ እሱን ነው የሚጎዳው። በአባይ ምክንያት ለሱ ያለን ድጋፍና የኦሮሞ ግፈኞች ላይ የያዘው ፈራ ተባ የፖለቲካ ጨዋታ ሌላ ነገር ነው። ጠንካራ ጥርት ያለ አቋም እና አመለካከት ማቅረብ አለበት ። ባህሪያችን የሚታወቀው በምንሰራው ብቻ ሳይሆን በማሰራው ነገር ጭምር ነው።

Last edited by Horus on 06 Aug 2020, 17:37, edited 4 times in total.


Horus
Senior Member+
Posts: 42209
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አቢይ አህመድ 2 እግሮች ስላሉት 2 ዛፎችን ባንዴ ሊወጣ እንደ ማይችል ነጋሪ ይፈልጋል

Post by Horus » 06 Aug 2020, 18:06

ያቶ ጌታቸው ባልቻ ማስፈራሪያ የሚጠበቅ ነው። ለምን? ወንጀልን መካድ ይባላል። ዲናያል ይባላል ። ያ ነው አሁን ለእልቂቱ ተጠያቂ የሚሆኑት ሁሉ የሚያደርጉት፣ መካድ!

በኦሮሞ የተፈጸመው የዘር እልቂትና ሃብት ወድመት እጅግ ግዙፍ፣ እጅግ መሰረታዊ የፖለቲካ አማለካከትና የትርክት ለውጥ የፈጠረ ግርዲት ነው። ምንድን ናቸው እነዚህ ግዙፍ መዘዞች?

አንድ፣ የኦሮሞ "ነጻ" አውጪዎች የሚታገሉለት ፍትህ ዬላቸም ፣ ይህ ሁሉ ግፍ የሚካሄደው ለስልጣን፣ የበላይነት፣ ከመቆጣጠር፣ ለማስፈራራርት ፣ ዘር ለማጽዳት እነደ ሆነ ፍንትው አድርጎ አሳይቷል ።

ይህን ሁሉ ግፍ የፈጸሙት ራሳቸው የኦነግ ድርብ አባል በሆኑት የብልጽግ ና ፓርት አባል የሆኑ ሲቪል እና ፖሊስ የኦሮሞ መንግስት እና የፈዴራል መንግስት ኦሮምች ናቸው።
ስለዚህ የተካሄው ዘር ማጥፋት በቀጥታ የኦሮሞ መንግስት፣ ባቢይ መንግስት ውስጥ ያሉ ኦነጎች የፈጹምት ነው።

ስለዚህ በኢትዮጵያ የተካሄደው እና ወደ ፊትም የሚካሄዱት ዘር ማጥፋቶች ሁሉም በኢትዮያም በአለምም ላይ በወንጀር ስለሚያስጠይቅ ይህ ሁሉ ማስፈራራት ወንጀል ለመሸፈን ከቨር አፕ ለማድረግ ነው።

ዞሮ ዞር የኦሮሞ "ነጻነት" የሚባለው ፖለቲካ ወደ ጎሳ እና ሃይሞት ሽብርነት ስለተለወጠ ይህን ግዙፍ የፖለቲካ ክስረት አንድ ክሽፈት ለመሸፋፈን ነው ጌታቸው ባልቻ የሚያፈራራው ።

ይህ ብቻ ሳይሆን የኦሮሞ 'ነጻነት የሚባለው ፖለቲካ ባክራሪ አስላሚክ ኦሮሞ፣ በተገንጣይ አክራሪ ኦሮሞ ወዘተ እየተሰነጣጠቀ ስለመጣ ይህን ሁሉ ሃቅ ፣ መሸፈን የማይቻለውን እውነት በሚዲያ ፍራሚንግ ና የፕሮፓጋንዳ ትርክት ለመሸን ነው ።

ሌላው ያው ቀስ በቀስ ታሰሩ የተባሉትን የኦሮሞ ወንጀለኞች፣ ዘር አትፊዎች፣ ሌቦች፣ ነፍሰ ገዳዮችን ክስ በማቃለል በዋስ በምናምን አድበስብሰው ለማለፍ ነው፣ ምክኛቱም
ገዳዮቹ ኦሮሞች ናቸው፣ ከሳሾች ኦሮሞች ናቸው ፣ ፖሊሶች ኦሮሞች ናቸው፣ ዳኞቹ ኦሮሞች ናቸው፣ መርማሪዎቹ ኦርሞች ናቸው ፣ ወዘተ .. ይህ ነው ትልቁ ግፍና ትልቁ የፖሊቲካና የፍትህ ቀልድ !


Post Reply