Nebiyu Sihul Mikael
6h
የዓዲ-ሓቂ ገበያ ዳግማዊ ትግራይ ሆቴል
እሁድ እለት በመቐለ ከተማ የሚገኘው የዓዲ-ሓቂ ገበያ የቃጠሎ አደጋ እንደደረሰበት ይታወቃል። ቀድሞ እንደተገመተው ይህ ገበያ ሆን ተብሎ በህወሓት ትእዛዝ እንዲቃጠል መደረጉ ተረጋግጧል። ይህ የተደረገውም ህዝብ ዘንድ የፍርሃትና የጦርነት ስሜት ለመቀስቀስና ከተቻለም እገሌ አቃጠለው የሚል የጨረባ-ክስ በመፍጠር ህዝብ ለማስቆጣት ያለመ ነበር።
ይህ ለረዥም ግዜ ሲሰራበት የቆየ ያረጀ የቁማር ተግባር ቀደም ብሎም በ1995 ዓ/ም በተመሳሳይ መንገድ በአዲስ አበባ ይገኝ የነበረው ትግራይ ሆቴል ላይ ተፈፅሞ ነበር። በግዜው ትግራይ ሆቴልን በተቀጣጣይ ቦንብ በማጋየትና የ65 ሰዎች ህይወት በመቅጠፍ ድርጊቱ ኦነግና ሌሎች ፀረ-ትግራይ ሃይሎች የፈፀሙት ነው ተብሎ ህዝብም አምኖ ተቀብሎት ነበር፤ የዚህ ተግባር ዋና ዒላማ ተጋሩ ህወሓትን ካልደገፋቹ እንዲህ አይነት አደጋ ይደርሷቹዋል በማለት ህዝብ ውስጥ ሽብር መንዛት ነበር፤ ይሄም በሞላ-ጎደል የተሳካ ነበር።
ባለፈው እሁድ በመቐለ ዓዲ-ሓቂ ገበያ ላይ የተፈፀመው ያረጀ ሴራ ግን እንደታሰበው ሳይሳካ ቀርቷል፤ ህዝብም ታዝቧቸው ዝም ብሏል። ይህም ምን ያክል ህወሓትና የትግራይ ህዝብ በንቃተ-ህሊናና በዓላማ ፍፁም እንደተለያዩ ፍንትው አድርጎ አሳይቷል።
Adi Haki Burned by the TPLF according to a Tigrayan Activist
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: Adi Haki Burned by the TPLF according to a Tigrayan Activist
This is not new. Tplf masterminded the Hawzen massacre. Tplf is the epitome of evil.
sesame wrote: ↑05 Aug 2020, 11:15Nebiyu Sihul Mikael
6h
የዓዲ-ሓቂ ገበያ ዳግማዊ ትግራይ ሆቴል
እሁድ እለት በመቐለ ከተማ የሚገኘው የዓዲ-ሓቂ ገበያ የቃጠሎ አደጋ እንደደረሰበት ይታወቃል። ቀድሞ እንደተገመተው ይህ ገበያ ሆን ተብሎ በህወሓት ትእዛዝ እንዲቃጠል መደረጉ ተረጋግጧል። ይህ የተደረገውም ህዝብ ዘንድ የፍርሃትና የጦርነት ስሜት ለመቀስቀስና ከተቻለም እገሌ አቃጠለው የሚል የጨረባ-ክስ በመፍጠር ህዝብ ለማስቆጣት ያለመ ነበር።
ይህ ለረዥም ግዜ ሲሰራበት የቆየ ያረጀ የቁማር ተግባር ቀደም ብሎም በ1995 ዓ/ም በተመሳሳይ መንገድ በአዲስ አበባ ይገኝ የነበረው ትግራይ ሆቴል ላይ ተፈፅሞ ነበር። በግዜው ትግራይ ሆቴልን በተቀጣጣይ ቦንብ በማጋየትና የ65 ሰዎች ህይወት በመቅጠፍ ድርጊቱ ኦነግና ሌሎች ፀረ-ትግራይ ሃይሎች የፈፀሙት ነው ተብሎ ህዝብም አምኖ ተቀብሎት ነበር፤ የዚህ ተግባር ዋና ዒላማ ተጋሩ ህወሓትን ካልደገፋቹ እንዲህ አይነት አደጋ ይደርሷቹዋል በማለት ህዝብ ውስጥ ሽብር መንዛት ነበር፤ ይሄም በሞላ-ጎደል የተሳካ ነበር።
ባለፈው እሁድ በመቐለ ዓዲ-ሓቂ ገበያ ላይ የተፈፀመው ያረጀ ሴራ ግን እንደታሰበው ሳይሳካ ቀርቷል፤ ህዝብም ታዝቧቸው ዝም ብሏል። ይህም ምን ያክል ህወሓትና የትግራይ ህዝብ በንቃተ-ህሊናና በዓላማ ፍፁም እንደተለያዩ ፍንትው አድርጎ አሳይቷል።
Re: Adi Haki Burned by the TPLF according to a Tigrayan Activist
The reason why the people of Mekele did not participate in the military show on Sunday was because they knew that the TPLF would have no qualms about bombing them and then blaming Abiy or the Amharas.Weyane.is.dead wrote: ↑05 Aug 2020, 11:25This is not new. Tplf masterminded the Hawzen massacre. Tplf is the epitome of evil.