Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አንድ ኪሎ ሽንኩርት 250 ብር ይሸጣል ተባለ፡፡ አሚን በል አዲስ አበቤ! (ሰፋሪዎች Worthy is Oromo በሉ ለማለት ነው ብቻ ነው፡፡)

Post by AbebeB » 29 Jul 2020, 17:23

አንድ ኪሎ ሽንኩርት 250 ብር ይሸጣል ተባለ፡፡
እውነት ነው ኡሸት? ስልክ ቀ- +251 0911 55 አብይ አመድ ላይ ደውለው ይጥይቁ፡፡

አሚን በል አዲስ አበቤ!
ሰፋሪዎች Worthy is Oromo በሉ ለማለት ነው ብቻ ነው፡፡

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: አንድ ኪሎ ሽንኩርት 250 ብር ይሸጣል ተባለ፡፡ አሚን በል አዲስ አበቤ! (ሰፋሪዎች Worthy is Oromo በሉ ለማለት ነው ብቻ ነው፡፡)

Post by Sam Ebalalehu » 05 Aug 2020, 08:57

Well, Abebe b, my thermometer in gauging how hot the political fever in Mekele and Wellega is, you sound frustrated.
Yes, Ethiopians are suffering because the prices of everything have gone up.
But economic hardship as difficult as is does not constitute a danger for the very survival of our country, but the politics of the extremist ethnic politicians and activists does.
Yes, the priority, my friend from north, is to have an Ethiopia which is at peace with herself and her neighbors.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አንድ ኪሎ ሽንኩርት 250 ብር ይሸጣል ተባለ፡፡ አሚን በል አዲስ አበቤ! (ሰፋሪዎች Worthy is Oromo በሉ ለማለት ነው ብቻ ነው፡፡)

Post by Ethoash » 05 Aug 2020, 09:09

ኦሮሞ ሽንኩርቱን መያዝ የለበትም ። ሽንኩርቱንም ለጉራጌዎች መስጠት የለበትም እራሱ ገበያ ፈጥሮ እራሱ መሽጥ አለበት። ይህ ደግሞ ጠቅላላ ትርፉን ለማግኘትና ዋጋም ለመቆጣጠር ይረደዋል። አልሽጥም ከማለት ሽንኩርትን በሁለት መቶ አምሳ መሽጡ ትልቅ ጥቅም አለው። ለምን ብትል ሽንኩርቱን አልሽጥም ቢል ከሁለት ሳምንት በኋላ ሹንኩርቱ በስብሶ ይገማል ። ግን ግማሹን ሹንኩርት በሁለት መቶ አምሳ ቢስጥ ታላቅ ተጠቃሚ ይሆናል ። አማሮች በስደስትና በስባት ብር የኦሮሞን በግ በልተዋል ። ይህ ጌዜ ተመልሶ መምጣት አለበት በግ ሶስት ሺህ ብር አምስት ሺህ ብር ቢሆን ኦሮሞ ገበሬ ነው ተጠቃሚ የሚሆነው ድሀው አማራ ቅርጫ ይግዛ። እኔ ፈረንጆቹ አገር ተቀምጬ ሙሉ በግ መግዛት አልችልም አንድ ብጣሽ ስጋ ለአንድ ግዜ የምት ሆን የበግ ስጋ ነው የምገዛው ማንም አበሻ ሙሉ በግ አይገዛም ገዝቶም አያውቅም ለአርባ አመት በሙሉ ታድያ የምን ሞሞላቀቅ ነው አማራ ምንም ሳይስራ አዲስ ተቀምጦ የኦሮሞን ሹንኩርት በአስር ብር መፈለጉ አይገርመኝም ። አዲስ አበባ መቀመጥ ካላዋጣው ከአዲስ ይውጣ ገጠር ሄዶ ይረስ ልክ እንደኦሮሞዎች ።

Abaymado
Member
Posts: 4594
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አንድ ኪሎ ሽንኩርት 250 ብር ይሸጣል ተባለ፡፡ አሚን በል አዲስ አበቤ! (ሰፋሪዎች Worthy is Oromo በሉ ለማለት ነው ብቻ ነው፡፡)

Post by Abaymado » 05 Aug 2020, 13:21

Agames in action!
Do you want the truth?
I was in the market, in deed red onion is becoming too expensive these days but that is not much. This week one one kilogram red onion has been sold at price of 35 birr. but it should be noted that this onion breed is not indigenous one. honestly, I don't know the real price of indigenous red onion at the moment. You should know that the indigenous one is very super and has super aroma and taste. As I know months ago ,the indigenous one is very much expensive compared to the breed obtained from overseas and grown here.

Post Reply