ዶ/ር ዳኛቸው የሰጉት የቀረ አይመስልም፡፡ ጦሩ በብሔር ሊከፋፈልብን ይችላል የሚል ቃለ-መጠየቅ ከሰሞኑ ሰጥተዉ ነበር፡፡ በቢሾፍቱ አየር ሀይል መካከል መሞካር አለ ተባለ፡፡ ለለ ቄሮ ማዕቀብም ተዘግቦአል፡፡
Voice of Independent Oromia የሚለው አለው፡፡
Re: ዶ/ር ዳኛቸው የሰጉት የቀረ አይመስልም፡፡ ጦሩ በብሔር ሊከፋፈልብን ይችላል የሚል ቃለ-መጠየቅ ከሰሞኑ ሰጥተዉ ነበር፡፡ በቢሾፍቱ አየር ሀይል መካከል መሞካር አለ ተባለ፡፡
ክፍት ኣፍ ጋላ፥ ኣሁንም ኣታርፍም ጃዋር አንኳን አናቴ መንዜ ነች ሲል
Re: ዶ/ር ዳኛቸው የሰጉት የቀረ አይመስልም፡፡ ጦሩ በብሔር ሊከፋፈልብን ይችላል የሚል ቃለ-መጠየቅ ከሰሞኑ ሰጥተዉ ነበር፡፡ በቢሾፍቱ አየር ሀይል መካከል መሞካር አለ ተባለ፡፡
እንደዚህ ያለ ምኞት የሚያራግቡ በሳይኮሎጂ ቅዠታሞች ብቻ ሳይሆኑ የፖለቲካ ሳይንስ ሃሁ የማያቁ ናቸው። ሰራዊት እርስበራሱ ተዋግቶ ራሱን ቢያፈርስ የራሱን ድርጅት ልክ እንደ ሻሸመኔ አንድዶ ነገ አዲሳባ መንገድ ላይ ለማኝ ነው የሚሆነው ። የሰራዊቱን ደሞዝ የሚከፍለው አቢይ ው ። ይህ አበበቢ የሚባል አስገራሚ ከፖለቲካ እውቀት ነጻ የሆነ ፍጡር ነው። እንዲያውም ወታደሩ ያቢይ መንግስት ተረጋግቶ ወደ ካምፕ ተመልሶ እስፖርት እየሰራ ደሞዙን ማጣጣም ነው ምኞቱ እንጂ እንደ ጃዋርና በቀለ ገሪባ አራርሳ መሰል የእንግዴ ልጆች ጋር ህይወቱን ይሚያባክን ድርጅት አይደለም ። ይልቅስ ቄሮ አርፎ ወደ እርሻውና ከብት ማገዱ ካልተመለሰ በሰራዊቱ ፊት መገረፉ አይቀሬ ነው ።