Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14364
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: Baitona Abay Tigray has the if factor to restore Tigray sovereignty???

Post by Tog Wajale E.R. » 04 Aug 2020, 16:17

Bissbiss Shettattam Agga*me Listen To Mr. Derejje Habtewold News. Qomal Agga*me.

Abere
Senior Member
Posts: 14875
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Baitona Abay Tigray has the if factor to restore Tigray sovereignty???

Post by Abere » 04 Aug 2020, 16:20

ይኸን ጉድ ስሙልኝ። አማራ ክልል የሚባል የለም ብላው እርፍ አለች ወያኔ። ታዲያ ከሌለ ለምን እራሷ ፈጠረችው። ችግሩ አማራ ክልል የለም ከተባለ ትግራይ ክልል የሚባልም የለም። እም ዐልቦ ትግራይ ከተወለደች ቀዳምዊት አምሃራ እንዴት አትኖር - የተዘረፈውን ህዝብ እና መሬት በመመለስ እጅ ስጥ። ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች። የጭንቀት ማስፈራርያ። ወይ ጉድ ዐብይ አህመድን የመንግሥቱ ኃይለማያምን ዕድል አንሰጠውም - ይሄ ማስፈራርያ መሆኑ ነው። ይህን ምላሳችሁን ብታስቆርጡት ይሻላል።

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47525
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Baitona Abay Tigray has the if factor to restore Tigray sovereignty???

Post by Halafi Mengedi » 04 Aug 2020, 16:59

Abere wrote:
04 Aug 2020, 16:20
ይኸን ጉድ ስሙልኝ። አማራ ክልል የሚባል የለም ብላው እርፍ አለች ወያኔ። ታዲያ ከሌለ ለምን እራሷ ፈጠረችው። ችግሩ አማራ ክልል የለም ከተባለ ትግራይ ክልል የሚባልም የለም። እም ዐልቦ ትግራይ ከተወለደች ቀዳምዊት አምሃራ እንዴት አትኖር - የተዘረፈውን ህዝብ እና መሬት በመመለስ እጅ ስጥ። ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች። የጭንቀት ማስፈራርያ። ወይ ጉድ ዐብይ አህመድን የመንግሥቱ ኃይለማያምን ዕድል አንሰጠውም - ይሄ ማስፈራርያ መሆኑ ነው። ይህን ምላሳችሁን ብታስቆርጡት ይሻላል።
We are talking lands taken by Menelik and Haileselassie and we can show the evidence to the rest of ethnics not to Amhara since Amhar know it. why changed our land name Beja Mider to Begemider and then to Gonder??? Metema Yohannes, Abraha Jir, Tahtay Armachiho, Endabat, Duba ERki, Adi Arkay and Qebo are pure Tigray and will be returned.

Abere
Senior Member
Posts: 14875
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Baitona Abay Tigray has the if factor to restore Tigray sovereignty???

Post by Abere » 04 Aug 2020, 17:21

Halafi Mengedi wrote:
04 Aug 2020, 16:59
Abere wrote:
04 Aug 2020, 16:20
ይኸን ጉድ ስሙልኝ። አማራ ክልል የሚባል የለም ብላው እርፍ አለች ወያኔ። ታዲያ ከሌለ ለምን እራሷ ፈጠረችው። ችግሩ አማራ ክልል የለም ከተባለ ትግራይ ክልል የሚባልም የለም። እም ዐልቦ ትግራይ ከተወለደች ቀዳምዊት አምሃራ እንዴት አትኖር - የተዘረፈውን ህዝብ እና መሬት በመመለስ እጅ ስጥ። ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች። የጭንቀት ማስፈራርያ። ወይ ጉድ ዐብይ አህመድን የመንግሥቱ ኃይለማያምን ዕድል አንሰጠውም - ይሄ ማስፈራርያ መሆኑ ነው። ይህን ምላሳችሁን ብታስቆርጡት ይሻላል።
We are talking lands taken by Menelik and Haileselassie and we can show the evidence to the rest of ethnics not to Amhara since Amhar know it. why changed our land name Beja Mider to Begemider and then to Gonder??? Metema Yohannes, Abraha Jir, Tahtay Armachiho, Endabat, Duba ERki, Adi Arkay and Qebo are pure Tigray and will be returned.
እኔ ደግሞ ምን ዓይነት የላቲን ስያሜ ልትሰጣቸው መስሎኝ ነበር ለካስ የኛዎቹ ናቸው። ሞኝ አትሁንብኝ። እውነተኛው ታሪክ ግን እንድህ ነው። ከምኒልክ እና ኃይለሥላሴ በፊት ትግራይ የሚባል አልነበረም። የነበረው አጋሜ አውራጃ ነበር። በኋላ ግን ኃይለሥላሴ ከወሎ እና ጎንደር ቆርጠው መሬት በመውሰድ ወደ በቀድሞ በደርግ ዘመን ትግራይ የሚባለውን ክፍለ ሀገር ፈጠሩ። ይብስ ብላ ወያኔ ሰርቃ ጨመረችበት። ዐፄ ዮሀንስም የእራያ ህዝብ ለአንተ አንገብርም በማለት በዙ ደክመዋል ምክንያቱም ራያ ትግሬ ስላልነበረ። ሀቁ ይኸ ነው። ትግራይ የሚባል ክፍለ ሀገር በታሪክ የለም - ከአማራ ምድር ተቆርጣ የተፈጠረች ናት።

Post Reply