Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40313
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 04 Aug 2020, 16:50
በትክክል ጄኖሳይድ ያልነውን ነገር የዘር ፍጅት ተብሎ እንዲሰየም ሃስብ ማቅረባቸው በጣም ትክክል ነው ።
ኤርሚያስ ያቀረበው 3 መፍትሄዎች
1 እልቂቱን "የዘር ፍጅት" ተብሎ እንዲጠራ
2 የዘር ፍጅቱን በገለልተኛ ቡድን እንዲጣራ
3 አቢይ የመልሶ ማቋቋም ኮሚሽን አቁሞ የካሳ ሂደት ባስቸኳይ እንዲጀምር .. ትክክል ትክክል