ሆረስ እባላለሁ፣ በደስታ ጎርፍ ልፈነዳ ነው ! ለምን? ኢትዮጵያ ህጻን ኑራ ያሲንን ስለወለደች !! ይቺን ያየህ ቄሮ እፈር !!!
Last edited by Horus on 04 Aug 2020, 02:40, edited 1 time in total.
Re: ሆረስ እባላለሁ፣ በደስታ ጎርፍ ልፈነዳ ነው ! ለምን? ኢትዮጵያ ህጻን ኑራ ያሲንን ስለወለደች !!
የኡታዝስ ጀማል ረፖርት (በሱዳን ጎርፍ) ላይ የሚያቀርበውን ስሰማ የአባይ ሃያልነት ምን ያህል እንደ ሆነና ጥንታዊ ግብጾች ለምን ህይወት ሰጪ አምላክ አድግርገው እንዳመለኩት ለመገመት ይቻላል። ባለፉት 3 ሳምንታት ብቻ የኢትዮጵያን የሙሊት ችግር፣ የግብጽ ጦርነት ዝግጅት፣ የሱዳን ወለም ሰለም ቀጥ አድርጎ ያቆመ የዉሃ ሃይል ነው። ይህ ነው ሃይል ማለት፣ የጋዜጣ ወይ ፖለቲካ ትርክትና ትርኢት አይደለም ።
Re: ሆረስ እባላለሁ፣ በደስታ ጎርፍ ልፈነዳ ነው ! ለምን? ኢትዮጵያ ህጻን ኑራ ያሲንን ስለወለደች !! ይቺን ያየህ ቄሮ እፈር !!!
ሆረር
እንዴት ነው ያለ ክሬዲት የስውን አይዲያ የምትጠቀመው ልክ የራስ ህ አስመስለህ። እኔ አነበርኩም ወይ ኢትዬዽያኖች በአረብኛ ይናገሩ ውጤት ለማግኘት ከፈለጉ ስል የነበረው ። ታድያ ለዚያ ምርቃት ህን ሳት ስጠኝ ዝም ብለህ ጎተት ህን የምትጎተተው ። ቴዴ ደግሞ ስላአባቱ ጉዱን እኔ ካጋለጥኩበት በኋላ መልስ ስጥቶዋል ያ ጥሩ ሆኖ ሳለ አባቱ አዝማሪ አት ሁን የሚለው እኮ ድና እንዳይሆን ነበር ግን አባቱ ያላወቀው ቴዲ በወርቃማዎቹ ግዜ መፈጠሩን ነው።