-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11103
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
Re: Teddy Afro New Single : Demo BeAbay - የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ – ደሞ በአባይ (ከሞከሩንማ)
ፈሳን፦ romancing the war.
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11103
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11103
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact:
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Teddy Afro New Single : Demo BeAbay - የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ – ደሞ በአባይ (ከሞከሩንማ)
He is not “ romanticizing” war. He is romanticizing Ethiopian national interest. There is a difference between the two.
Re: Teddy Afro New Single : Demo BeAbay - የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ – ደሞ በአባይ (ከሞከሩንማ)
ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያን የልብ ትርታ እንደ ተርሞሜትር በሚለካው የታሪክ እውቀቱና ዘመን በሚሻገረው ራዕዩ ከጥቁር ሰው ያላነሰ አዋጅ አውጆልናል ። አባይ የኢትዮጵያ አጀንዳዎች ሁሉ መቋጠሪያ እትብት፣ አገራችን ባፍሪካም ሆነ ምዕራብ ኤሲያ ምን ቦታ እንደሚኖራት የሚወስነው የአባይ አጀንዳ፣ የአባይ ነጻነት ተጋድሎ፤ ኢትዮጵያን የዘመናችን የዉሃ ስልጣኔ የሚያደርጋት እምቅ ሃይል አባይን በአድዋ ጦርነት ሜታፎር ወብ አድርጎ ይህን ትውልድ ተነስ ክተት ብሏል፣ አርቆ አሳቢው ቴዲ!!! የሚገርመው ነገር ግን ከሙሊቱ በፊት ድርድሩ ጠላት በበዛበት ሰሞን የደረሰው ዘፈን የዚህ ተቃራኒና የሚያሳዝን ነበር ። ይህኛው ገና ብዙ የሚባልለት መልዕክትና ሜታፎር ነው!!
Re: Teddy Afro New Single : Demo BeAbay - የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ – ደሞ በአባይ (ከሞከሩንማ)
I can't agree more, Dear Horus.
Re: Teddy Afro New Single : Demo BeAbay - የቴዲ አፍሮ አዲስ ነጠላ ዜማ – ደሞ በአባይ (ከሞከሩንማ)
samSam Ebalalehu wrote: ↑03 Aug 2020, 10:22He is not “ romanticizing” war. He is romanticizing Ethiopian national interest. There is a difference between the two.
fukera means Romancing the War. we Ethiopian should not talk or romancing the war
ፍለጠው ቁረጠው ስትል ትንሽ አታፍርም ። ግብፆች በሶ የጨበጡ ይመስልሀል አንተ አንገታቸውን ስትቀላ እነሱ ዝም ብለው የሚያዩህ። ቴድዬ ገንዘቡዋን ለመስራት የሕዝቡን ትርታ እያየ ይዘፍንልሀል አዝማሪ ስራው ይሄው ነው ። ከዚያ ኮንስርት እየዞረ ፵ሺህ ዶላር ይስበስባል እሱ ምን እዳው ነው ጦርነት የሚገጥም የድሀውን ልጆች ከመላክ በስተቀር። ልብ ካለው ጠቅላላ ያገኘውን ዶላር ለምን ለአባይ አይስጥም ይህ አልበም ለአባይ ከዋለ ። ምናልባት ከልቡ ነው ለማለት ያስችላል። ቢሆንም እኔ በፍፁም አሻሼ ገዳይ የሚል ትቢት አልወድም። ለዚህ ነው ግብፅ የማታምነን አማሮች እባቦች ስለሆኑ እንጂ ትግሬዎች ተካፍለን እንብላላ ስላሉ ነው ግድቡ የተስራው። አሁንም ግብፅ ድርሻዋን ማግኘት አለባት መገዳደል መተራረድ ይብቃ ወንድማማቾች ነን አብረን እንደግ አብረን እናብብ ብሎ እንደመዝፈን ከመጣቹህ እንገድላቹዋለን ብሎ ቀልድ ምን ይሉታል። ታድያ ግብፆች ምን ያርጉህ ውሃቸውን ወስደህ በጥም የምትገድላቸው ከሆነ ወደድክም ጠላህም ይመጡልሀል ። ይልቁንስ የፍቅር የግብፆችን ልብ የሚነካ ዘፈን መዝፈን ነው የሚያዋጣው
ታላቁ ጥላሁን አበበ። ጃፓኑዋን ወድጄ ብሎ አዜመ እይ ተላላ ደግሞ መጣሁ እቀነጥሳቹዋለሁ የአባቴን ጎራዴ አወርጄ። አባቱ አንድ ድሀ ጉራጌ ነበር በፁሁፍ ስራ ላይ የተስማራ በደርግ ግዜ ማንም አርቲስት የድህነት ኑሮ ስለሚገፋ የቴዴ አባት አንድ ሚስኪን ነበር። ግን በትግሬዎች ዘመን ቴዴ ሚሊዬነር ሆነ። ታድያ ለዚህ የትግሬዎች ወለት ማመስገን ሲገባው በ፯፡ ሚስማር ቁምጣቸውን ስፍቶ ብሎ ሙልጭ አርጎ ስደባቸው።
ቴዲ ሙልጭ ያለ ገንዘብ ወዳጅ ጉራጌ ነው በመጣው ጀግና ላይ መንጠልጠል ይወዳል ድግሞ አውቆበታል ብዙም ገንዘብ አግኝቶበታል።
ሐይሌ ሐይሌ ብሎ ሲዘፍን እወቅናው ተቶከስ። የዛን ግዜ ሐይሌ ይህቺ ናት ወይ ሐይሌ ብላ የምት ዘፍን ብሎ አዳንቆ ተናገር በል ይቅናህ ብሎትም መረቀው። ሐይሌ አለማወቁ ነው እንጂ በሌላ ሐገር ሐይሌ ስሙ ብራድ ስም ነው ማንም ስው መጠቀም አይችልም ገንዘብ ሳይከፍል ታድያ ቴዲ ለሐይሌ ከፍሎዋል ወይ።
ከዚያ ሲቀጥለ ቀነኒሳ ላይ ተጠመጠመ። በጣም የሚገርመው ቴዲ የሱ ዘፈኖች ተቀድተው እንዲሽጡ አይፈልግም በጣም በኮፒ መብት ያምናል ታድያ የሌላው ስው ግዜ ለምን የኮፒ መብት አይጠይቅም ። ቀነኒሳንም ስሙን ዘርፎ ከበረበት።
ከዚያ ሲቀጥል አማሮችን ሙልጭ ለማረግ ሐይሌስላሴ፣ ሚኒሊክ አለ። ታዲያ አሁን ምን ይገርማል አባይ አባይ ብሎ ገንዘብ ቢስራ