ጭንቀት የፈጠረው የወያኔ ጉራ!
ማለሊት በመቐለ "እኔ ትግራዋይ ነኝ" በሚል መፈክር የትግራይ ሚሊሻዎችን የወታደር ዩኒፎርም ኣልብሳ እንደከሰር ነጋዴ በየጎዳናው ስታንቀዋልላቸው ውላልች፣ ኢሄ በረድኤት በስንዴ የሚተዳደር ሚሊሽያ ሰብስበህ ማን ላይ ጉራ ለመንዛት ነው። አበው እንደሚተርቱት ጩሀት የሚያበዛ ባዶ ገረውይና ብቻ ነው። ኣንበሳ ሲያጓራ ግን እንደ አይጥ ጉድጓድ ፍለጋ ኣንደሚራወጥ የታወቀ ነው!!!

Re: ጭንቀት የፈጠረው የወያኔ ጉራ!
Please wait, video is loading...
-
sholagebya
- Member
- Posts: 494
- Joined: 27 Oct 2014, 15:59
Re: ጭንቀት የፈጠረው የወያኔ ጉራ!
ቅቅቅቅቅቅቅ.።ቅቅቅቅቅ ሞይቴ በስሃቅ !! በ እ ውነት ይህን የወያኔ ሰልፍ ሁልጊዜ ሳይ ከልቤ ነው በሳቅ የምሞተው ፤፤
አስታውሳለሁ በደርግ ኪነት ሰልፍ ጊዜ አንዱ ሰልፍ አሰልጣኝ << ባላገርን ወታደራዊ ሰልፍ ማሰልጠን አምስተኛ መንጃ ፈቃድ
ከማውጣት በለያ ይከብዳል .>> ይል ነበር ፤፤ ለምን ይሁን ዳስ ይሁን ሰልፍ ፣ ወይም የሆነ ውዝዋዜና እንቅስቃሴ ከተሜ ያልሆነ
ሰው ማሰልጣን በጣም ከባድና ውጤት አልባ ድካም ነው ፤፤ እነዚህ የወያኔ ሚሊሺያዎች ምናልባት በጎሬላ ዋርፌር እንደ ሁጁም
ታጋይ ልትጠቀምባቸው ትችላለህ ፤፤ ነገር ግ ን አሰልጥነህ መደበኛ ሰራዊት ለማድረግና ሰልፍና ት ር ኢ ት ለማሳየት የመጨረሻህ
ምርጫህ ይሆናሉ ፤፤ ወታደራዊ ሰልፍ ፤ ወታደራዊ ቁመና የሌላቸው They are absolutely a bunch of rookies !!
በእውነት ባለፈው በፋና ቴሌቪዥን ወያኔ አዲስ አበባ በ1991 ሲቆጣጣር < እነዚህን [ቆሻሻዎች] ጉሃፍልይ !>> አሉቸው
ሲባል እንዴት መፍረድ ይቻላል ነው ያልኩት ? መፍረድ ከባድ ነው. ...ልካቸውን የማያውቁ መሳቂያዎች !!

Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19