Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

" የከሸፈው አገር የማፍረስ ሴራ ! " አዲስ አበባ በደስታ ተቀውጣለች !!

Post by sholagebya » 02 Aug 2020, 15:38

ወያኔ በመቀለ < ጭ ን ቀ ት የወለደውን > የሰልፍ ት ር ኢ ት ባደረገች በት ቀን የ አዲስ አበባ ሕዝብ በነቂስ ወጥ ቶ
ለ አ ብ ይ መንግ ስ ትና ለግድቡ ግ ን ባ ታ አዲስ በወጣው የቴዲ አፍሮ ዘፈን በመታጀብ ጭ ፈራውን እያሳየ ነው ፤፤
ይህን ፋና ፕሮድካስቲንግ የዘገበው ሲሆን ፤ በሌላ በኩል ደግሞ ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማ ዕከል < የከሽፈው አገርን የማይፈርስ ሴራ !>>በሚል ሁለት ክፍል ያለው ዶክመንተሪ እያሳየ ነው ፤ ፤ በነገራች ሁ ላይ ይህ ፎረም እንዳልጽፍ የሚያደርግ ና የምጽፈውን እየተከተለ የሚያጠፋ የአድሚን ቀበኛ መኖሩን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ፤፤ ይህ ፎረም የወያኔዎች ሆኖል የምንለው በምክን ያት ነው ፤፤ ኤልያስን ሆነ ቲቪ መረጃን የአብይ መንግስት ሊያግደውና እርምጃ ሊወስድበት በድጋሜ ጥሪየን አቀርባለሁ ፤፤ < ነገሩ ነው እንጂ ቢላ ሰው አይጎዳም >> እንደሚባለው ነውና የኢትዮጵያን ሕዝብ ሆነ አብያችን የጀመረውን አገር የመገንባት አላማ የሚያደናቅፍ ሆነ የሚያግደን አንዳችም ምድራዊ ኃይል ከቶ የለም ! እንኮን ደስ አለሽ እማየ ኢትዮጵያየ !!



sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: " የከሸፈው አገር የማፍረስ ሴራ ! " አዲስ አበባ በደስታ ተቀውጣለች !!

Post by sholagebya » 03 Aug 2020, 11:44

<< አማራና ኦሮሞን አይንና ናጫ ለማድረግ ተሞክሮ ያልተቻለ…. << አማራና ኦሮሞን ሳርና ጭድ እንዲሆኑ የተደረገው ወያኔያዊ ጥረት ከንቱ ድካም ሆኖ የቀረበት ጉዳይ ነው >> ሌላው ወያኔዎች አማራ የሚከሱበት ትልቁ ክስ < ነፍጠኛ ነት > ሲሆን ይህ ደግሞ የአማራና የትግራይ የገዥ መደቦች በሁሉም መስኮች ማለትም በመሬት ስሪትና ባላባታዊነት አንድ የሆኑበትና ልዩነት የሌላቸው ናቸው፤ ፤ ሌላው ቀርቶ እስከ አሁንም ድረስ ፊውዳሊዝም ወይም ባላባታዊ ስርአት የፈጠራቸው እጅግ ኃላቀር የምትላቸው ባህልና አስተሳሰቦች በትግሬና በአማራ ሕብረተሰብ መካከል የሚንጸባረቁ ናቸው ፤፤ ስለዚህ < ነፍጠኛነት > በአማራ የገዥ መደብ ብቻ ሳይሆን በትግራይም ገዥዎችም የነበረ ነው ፤፤ ወያኔ እኔ ባልበላውም ጭሬ ላጥፋው አይነት ኦሮሞንና አማራን ሆድና ጀርባ ለማድረግ የሃያ ሰባት አመታት ያደረገችው ጥረት አለመሳካቱን እያየች ይህን ታክቲክ አሁንም መቀጠሎ ነው የሚያሳዝነው ፤፤. በጣም ጥሩ የሆነ የዋልታ ዶክመንተሪ ነው ፤፤ ጊዜ ያላችሁ ወገኖች ይህን ዘመን ተሻጋሪና ታሪክ ይቅር የማይለው የወያነ እኩይ ፓለቲካዊ ተግባር ብታዩት ወያኔን በደንብ መረዳት ትችላላችሁ ፤፤


Post Reply