Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ህወሃት በመቀሌ የክልሉ ልዩ ትርኢት ለማሳየት ሲሞክር ብዙ ቤቶችን እና ሱቆችን በእሳት አቃጠለች!!

Post by Wedi » 02 Aug 2020, 10:27

ህወሃት በመቀሌ የክልሉ ልዩ ትርኢት ለማሳየት ሲሞክር ብዙ ቤቶችን እና ሱቆችን በእሳት አቃጠለች!! :lol: :lol: :lol:

ትናንትምሽት ሶስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ ሥምንት ሰዓት መቀሌ ዓዲሓቂ የሚባል ክፍለ ከተማ ላይ የክልሉ ልዩ ትርኢት ለማሳየት ሲሞክር ብዙ ቤቶችን እና ሱቆችን በእሳት ቃጠሎ አውድሟል

መቀሌ ዛሬ ጥዋት ላይ ከፍተኛ የሰው ጩኸት የጥይት ድምጽ እና የአምቡላንስ ድምጽ ሲስተጋባ አርፍዷል መረጃው በማሓበራዊ ሚዲያ እንዳይወጣ ህወሓት የቻለሽን ያክል የማፈን ሥራዋን እንደቀጠለች ነው!!በዚህ ሰአት ትግራይ ሲቴድም የልዩ ሓይል ትርኢት እየተደረገ ነው