Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የሓውዜንና ጭፍጨፋ ነገ በመቀሌ ሊደገም ታቅዷል!

Post by Hameddibewoyane » 01 Aug 2020, 21:48

ህወሓት ነገ መቀሌ ላይ በጠራችው ሰላማዊ ሰልፍ ዳግማዊ ሓውዜን ጭፍጨፋ ለመድገም ሴራ መጠንሰሷ ተሰምቷል። በዚህ መሠረት ነገ በሚደረገው ሰልፍ ላይ ቦንብ በመጣል የንፁሃንን ደም በማፍሰስ "የዶ/ር አብይ መንግስት በትግራይ የሚካሄደውን ምርጫ ለማደናቀፍ የፈጸመው ነው" በማለት ርካሽ ፖለቲካ ለመሸቀጥ አቅደዋል። ይህም ካልሆነ ደግሞ "የዶ/ር አብይ መንግስት ቦንብ በማፈንዳት ሰልፉን ለማደናቀፍ ወደ ክልሉ የላካቸውን አሸባሪዎችን በቁጥጥር ስር አውለናል!" የሚል ነጠላ ዜማ በመልቀቅ አማራጭ ስልት ነድፈዋል።

የትግራይ ህዝብ ሆይ ለኢትዮጵያ ህዝብ የማይበጅ ለአንተ አይበጅህም። ኢትዮጵያን እያሸበረ ያለው ህወሓት እና ህወሓት ብቻ ነው። የትግራይ ህዝብ ብቸኛ ጠላት ህወሓትና ህወሓት ነው። ትላንት ሓውዜን ላይ ያስጨፈጨፈህ ህወሓት ነው። አይደር ላይ ህፃናትን የጨፈጨፈው ህወሓት ነው። ዛሬም ፈርቶ የሚያስፈራራህ ህወሓት ነው። ነገ ላይም ዕልቂት የደገሰልህ ህወሓት ነው። በኢትዮጵያ ህዝቦች መካከል የዘረኝነት ካንሰር የተከለው ህወሓት ነው። የኢትዮጵያን ህዝብ ከኤርትራ የነጠለው ህወሓት ነው። አልሸባብን ጠፍጥፎ የሰራው ህወሓት ነው። በአጠቃላይ ምስራቅ አፍሪካን በሽብር የሚያተራምሱት ህወሓቶች ናቸው። ስለዚህ ትላንት ከትላንት ወዲያ ሲያደርግ እንደነበረው ነገ ላይም ገድሎና አስገድሎህ ሊያለቅስ ስለሆነ ተገቢውን ቅድሚ ጥንቃቄ ታደርግ ዘንድ እናሳስባለን።
ፈንቅል
Last edited by Hameddibewoyane on 02 Aug 2020, 07:34, edited 1 time in total.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9843
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የሓውዜንና ጭፍጨፋ ነገ በመቀሌ ሊደገም ታቅዷል!

Post by Digital Weyane » 01 Aug 2020, 23:41

ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19987
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የሓውዜንና ጭፍጨፋ ነገ በመቀሌ ሊደገም ታቅዷል!

Post by Fiyameta » 02 Aug 2020, 07:31

Most likely, they already have cameras ready to capture the planned massacre on film, as well as prepared news reports to be disseminated by their digital weyane warriors online. I wouldn't even be surprised if they placed the blame on Eritrea, as they often do when their inferiority complex demands it. :oops: :oops:

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የሓውዜንና ጭፍጨፋ ነገ በመቀሌ ሊደገም ታቅዷል!

Post by Ejersa » 02 Aug 2020, 07:40

Please wait, video is loading...

Post Reply