Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኤርሚያስ ለገሰ በኮፒ ራይትስ ምክንያት ዛሬ ተያዘ፡፡ ነብስ ይማር ብለናል፡፡

Post by AbebeB » 01 Aug 2020, 19:19

አቶ ኤርሚያስ ለገሰ በDawi nick ስም በዚህ ፎረም ውስጥ ይሳተፋል፡፡ ሀሳብም እየቃረመ ተንታኝ ሆኖ Ethio 360 ላይ ይቀርባል፡፡ የእኔን ሀሳብ ወስዶ መጠቀሙ እኔን አልከፋኝም፡፡ ነገር ግን ይህን ፎረም (መረጃ ፎረም ውስጥ የሚሳተፉ ደደብ አማሮችን) እንዲያስተምር በኦሮሚያ ጠ/ሚ/ር ጉማባስ ተመድቦ የሚሰራው AbebeB ያቀረበውን ትንተና ወስጄ ተጠቅሜያለሁ ያለ ማለቱ ነው በሌብነትና ሀሳብ ደሃነት ያስያዘው ኤርሚያስ አጭቤውን፡፡

ለማወዳደር ያህል ከዚህ በታች የተያያዘውን የ5 ደቂቃ Ethio 360 ቪድዮና በመረጃ ፎረም የለጠፍኩትን (post) ኮፒ ማወዳር ይቻላል፡፡ ኦሪጂናሉን በእኔ ስም በማፈላለግ (search) ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ መጠየቅ ያለብን ይልና አጭቤው ኤርሚያስ የAbebeB ጥያቄ ያስከትላል፡፡


Title: “TPLF ምርጫ ማካሄዱ ሳይሆን ምርጫ አካሂዶ አረና ፓርቲ አሸንፏል ቢል ነው ጠባችን” ኮ/ል አብይ አመድ:: ሳቁበት! Posted on July 30, 2020

ኮ/ል አብይ ታማኝ ተቃወሚዎችን ጠርቶ ሲያወያይ በመካከሉ ወደ ትግራይ ሀሜት ገባ፡፡ TPLF ምርጫ ማካህዱ ሳይሆን ምርጫ አካሂዶ አረና ፓርቲ አሸንፏል ቢል ግን ከፌደራል መንግስት ጋር ጦርነት ውስጥ ይገባል ሲል ቀልደ እኮ፡፡ የእስኮርቷ ጉዳይ ምነው ተደጋገመች?
አጭቤው ሲያብራራም፤ TPLF በሥልጣን እንዲቀጥል እኮ ፈደሬሽን ም/ቤት ወስኖለታልና በዚያም በዚህም ይቀጥላል፡፡ ስለዚህ TPLF ምርጫ አካሄደ ብለን ያንን አንቃወምም፡፡ ነገር ግን አረና ፓርቲ ያልተፈቀደለት ፓርቲ ስለሆነ ተመረጠ ቢባል ህገ-ወጥ ስለሆነ ከፈዴራል መንግስት ጋር ጠብ ውስጥ ይገባል በማለት ታማኝ ተቃዋሚዎቻቸውን ለማታለል ሞክረዋል፡፡

እኛ ግን እንጠይቅና የኮ/ል አብይን ቅጥፈት እናጋልጠው፡፡
1. ከህወሀት ሌላ ወደ ምርጫ ገብተው ስልጣን ሊቀራመቱ ያሉት ሌሎች ፓርቲዎችስ ልክ እንደ አረና በኮ/ል አብዮት ለምን የጠብ ማንሻ ምክንያት ሆነው አልተጠቀሱም?
2. TPLF እኮ አሁን ሌላ ምርጫ ካካሄደ ከዘጠኝ ወር በኃላ ይቅርና ከአምስት ዓመት በፊት ሌላ ምርጫ ላያካሂድ ነው፡፡
ስለዚህ በአንድ ሀገር ሁለት የምርጫ ዙር ሊኖር ነው ወይስ ፈዴራል መንግስት ራሱን አጄስት (አስታካክሎ) እንደሁኔታው ምርጫ ሊያደርግ ነው፡፡ ይኸ ነው የኮ/ል አብይ ውርደት፡፡
3. አረና መቼ ሊወዳደር ነው? ከአምስት ዓመት በኃላ TPLFን ይቅርታ ጠይቆ?
Vs
Ethio 360 video (Ermiyas Achibe)


Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ኤርሚያስ ለገሰ በኮፒ ራይትስ ምክንያት ዛሬ ተያዘ፡፡ ነብስ ይማር ብለናል፡፡

Post by Sam Ebalalehu » 01 Aug 2020, 20:04

Abebe b, if two guys follow the same party’s politics, could one accuse the other for copyright’s violation? Is that not true — if political thought is ever copyrighted — the “copyrighted political thought” belongs to the party? Just curious!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኤርሚያስ ለገሰ በኮፒ ራይትስ ምክንያት ዛሬ ተያዘ፡፡ ነብስ ይማር ብለናል፡፡

Post by AbebeB » 01 Aug 2020, 20:30

Sam Ebalalehu wrote:
01 Aug 2020, 20:04
Abebe b, if two guys follow the same party’s politics, could one accuse the other for copyright’s violation? Is that not true — if political thought is ever copyrighted — the “copyrighted political thought” belongs to the party? Just curious!
Sam,
I told you that I am delighted to respond to legitimate Q, in this case due to your ignorance. Also, that is why (i.e., to teach illiterates) I am here. Copyright is based on the entitlement. Entitled is the author, editor etc of that category with no distinction of a group or single person. So ignoring your irrelevant caution, I am the author of the stolen thought as the subject at hand. Jeremiah is suspect before court because of his failed acknowledgement.
Can it help just to reduce your...?

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ኤርሚያስ ለገሰ በኮፒ ራይትስ ምክንያት ዛሬ ተያዘ፡፡ ነብስ ይማር ብለናል፡፡

Post by Sam Ebalalehu » 01 Aug 2020, 20:48

You chose not to answer my question, Abebe b. Aweko yetechan biksekesut aynekam new negru. I let that go.
On the copyright issue , you have a wrong idea. Everything you write has no copyright protection. To protect your valuable, dear politics of the OLF, you have to go to copyright office and apply.
By your understanding of copyright law every hearsay you post here has copyright protection. No, it does not.

Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ኤርሚያስ ለገሰ በኮፒ ራይትስ ምክንያት ዛሬ ተያዘ፡፡ ነብስ ይማር ብለናል፡፡

Post by Wedi » 01 Aug 2020, 21:06

አቤ ራስሽን ትልቅ ለማስመሰል እና ኤርምያስ ያንተን ሃስብ ወስዶ የተናገረው ለማስመስል ስትሞክር ከማየት የበለጠ የሚያስቅ ነገር የለም፡፡ ጉረኛ!!

ኤርምያስ የተናገረው እራሱ አብይ የተናገረው ነገር ነው፡፡ ሙሉውን ስለ ወያኔ ምርጫና እና አርና አብይ የተናገረውን) ከዚህ ላይ አዳምጠው
:lol: :lol: :lol:



Post Reply