Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?
የወረስነው መንግስት እጃቸው በደምና በገንዘብ የተጨማለቀ ቆሻሾች ስብስብ ነው _ አቢይ አህመድ !!!
Re: የኦነግ ዎያኔ የጎሳ ባንዳዎች እና መጥለፈ መንግስት በኢትዮጵያ፤ የጎሳ ባንዳ ማለት ምን ማለት ነው?
H
ስለ አብዮት
ኣብዮት የገዢውን መደብ መገልብጥና ስልጣን መያዝ ነው። የወዛደሩ አብዮት፤ የከበርቴው አብዮት፤ የወዛደሩና የአርሶ ኣደሩ አብዮት ተብሎ እንደሚታወቀው።
ኢትዮጵያ አብዮት የተካሄደው በመንግስቱ ጊዜ በሰመ ሶሻሊዝም የከበርቴው አብዮት ነበር። የኢህ ኣድግ አብዮት ወታደራዊ መንግስትን በህዝባዊ መንግስት የቀየረ ቢሆንም የወዛደሩ አብዮትም አልነበረም የወዛደሩና የገበሬው አብዮትም አልነበረም። በስመ ኣብዮታዊ ደሞክራሲ የከበርቴ አብዮት በተለየ መንገድ በልማታዊ መንግስት ኣማካኝነት የቀጠለ ነው። የአቢይ ኣመጣጥም በከበርቴው መሃክል ያለውን ቅራኔ ለመፍታት በተደረገው ሰላማዊ እንቅሰቃሴ የተደረገው የከበርቴው ለስላሳ ይባል ታክቲካዊ መፈንቅለ መንግስት ነበር።
እስከዛሬም ተቃዋሚዎችም አንድነት የማይታይበት የተበሰጣጠረ ኣንዳንዴም እስር በርስ የሚነቋቆርና የሚገዳደል፤ እየሞከሩ ያሉት የከበርቴ አብዮት ለማካሄድ ነው። የሶሻሊስት ስርኣት ለማምጣት የሚታገል አንድም ተቃዋሚ የለም። ሁሉም ኣላማቸው የከበርቴ ስርኣትን ለማምጣት ከሆነ ምንድነው እንዳይግባቡ ያደረጋቸው? ተያይዞ የመጣው ታሪካዊ መጠላለፍ ባይነት ነው። ኣቢይ እየሞክረ ያለው ከተሳካለት ታሪካዊ ሊያሰኘው የሚችለው ኣግባብቶ ሁሉም አንድ ላይ በመሰብሰብ የከበርቴ አብዮትን ዳር ማድረስ ነው።