Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sholagebya
Member
Posts: 494
Joined: 27 Oct 2014, 15:59

Re: ሰበር - ዶ/ር አረጋዊ እና ዶ/ር ዐቢይ በትግራይ ላይ - "የትግራዩን 'ምርጫ' አትበሉት - የዕድር ምርጫ ነው"

Post by sholagebya » 29 Jul 2020, 22:26

ይህን የዶ/ር አረጋዊ በርሄ ( በሪሁን ) ጥያቄና < ሒስ > በጽሞና ደጋግሜ ሰማሁት ፤፤ በነገራችን የአቶ ልደቱ አያሌውን የእስር ጉዳይ አንስቶ የተናገረውን የኢዴፓ አመራር ወንድምንም ጥያቄ አይቸዋለሁ ፤፤ ጥሩ ጥያቄና ነጥቦች ያነሳ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ ማንሳት እወዳለሁ ፤፤ ከዚህ ላይ የማተኩረው ዶ/ር አረጋዊ ባነሳቸው በጣም አሳሳቢ ነጥቦች ላይ ነው ፤፤ ዶ/ር አረጋዊን ያሳሰበው ፓለቲካዊ ጉዳዮች እኔም በጽኑ ያሳበኝ መሆኑን ነው ፤፤ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሰላም ኃዋርያና እርግብ ሆኖ የመቀጠሉ ጉዳይ በ እ ነዚህ ወያኔዎች እንዳያስበላን ለውጡንም በ አ ጭ ር እንዳይቀጨው እጅግ አድርጌ እፈራለሁ ፤፤ ወያኔ ለጦርነት እየተዘጋጁና በአገራችን የሚነሱትን ሁሉ ችግሮች የወያኔዎች ስራ መሆኑ እየታወቀ እርምጃ ለመውሰድ አለመፈለግ አጠያያቂ ነው ፤፤ ቀኝ ፊትህን ሲመታህ ግራህን ጨምረው የሚለው ኃይማኖታዊ ብሒል የትም የሚያደርስ አይመስለኝም ፤፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያነሱት ስለ ትግራይ ሕዝብ ጦርነት በቃኝ ማለቱንና ፤ ጦርነት ቢከፈት ወይም ቢጀመር ሊፈጠር የሚችለውን ብዙ ኪሳራ ነው የሚጨነቀው ፤፤ ለ እኔ ይህ የጠቅላይ ሚኒስትር የወያኔ ንግግር ሁለት መል ዕክቶችን ይነግረኛል ፤፤ አንደኛው ከወያኔ ጋር ጉዳዩን በሰላም ለመፍታት የሆነ የሚደረግ ድርድር መኖሩንና ፤ ሁለተኛው ደግሞ የአብይ መንግስት አሁን ካለበት የተለያዩ ፓለቲካዊ ችግሮች አን ጻ ር ጦርነት ቀፍቃፊ መስሎ ላለመታይና ጦርነቱን እራሱ ወያኔ ብትጀምር < ወያኔ እራሶ ጀመረችው እንጂ እኛማ ሰላም ነበር የፈለግ ነው.’’’ > ብሎ እራስን ከኃላፊነት ላለመጠየቅ ሊሆን ይችላል ፤፤ ግራ ነፈሰ ቀኝ ወያኔ አራት ኪሎ መልሳ ካልገባች በምንም ነገር ስለማትረካ ጦርነቱ በወያኔ ጀማሪነት መጀመሩ አይቀሬ ነው ፤፤ ስለዚህ ምንም እንኮን የዶ/ር አረጋዊ በርሄ ንግግር ከመሬት ጠብ የማይል ሀቅ ቢሆንም ዶ/ር አብይ እውነተኛውን መልስ የሰጠው አይመስለኝም ፤፤ በነገራችን ላይ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ እጅግ ቆራጥና ወሳኝ ትክክለኛ የትግራይ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነው ፤፤ ከበረሃ ክማሊሊት ምስረታ ማግስት ተመልሶ ሱዳን የማውቀውና በተለያዩ የሕዝብና የኢ ሕ አ ፓ ስብሰባ ጭምር አብረን የሰራንና የተካፈልኩ ነኝ ፤፤ ከወያኔ ድርጅት ከወጡት መካከል የማከብረው ብቸኛው ሰው እሱ ነው ፤፤ ያነሳቸው የወያኔ እኩይ ተግባራትና ወያኔ ማድረግ የፈለጉትን አጀንዳ የፈጠሩት አደጋ በኢትዮጵያ ህላዊነት ብቻ ሳይሆን በትግራይ ጭምር ነው፤፤ ተስፋ የምናደርገው ዶ/ር አብይ ይህን የተናገረው ለለበጣ ብሎ እንጂ ከልብ እንዳይሆን ነው ፤፤ በዚህ አጋጣሚ ዶ/ር አረጋዊ አገሩ ገብቶ ስለ አገር ጉዳይ ሲናገር ማየት እጅግ የሚያስደስት ነገር ነው ፤፤ ይህን ዕድል ያላገኘ ን እንድናገኝ እመኛለሁ ፤፤ ወያኔ ጠፍታ የከርሞ ሰዎች ይበለንና !!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18502
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ሰበር - ዶ/ር አረጋዊ እና ዶ/ር ዐቢይ በትግራይ ላይ - "የትግራዩን 'ምርጫ' አትበሉት - የዕድር ምርጫ ነው"

Post by Axumezana » 30 Jul 2020, 00:43

Abiy was telling us his views about the election in Tigray few days ago, now he is trying not to recognize Tigray election. Tigray could reciprocate by not recognizing the Abiy government which is practically illegal. Abiy indirectly mentioned the independence of Eritrea is a failure, most people agree Eritrea is a failed state but that was the outcome of Isaias Afework's dictatorial destructive leadership of about 30 years( the man Abiy admonishes as agent of peace). Meles transformed Ethiopia to the extent of building the confidence and capability to launch and start GERD but Isaias destroyed all leftover Italy built infrastructure and industry and brought Eritrea to stone age. The repeated call for action( it means using force) on the Tigray government by Dr. Aregawi Berhe is too risky for Abiy as he will not be able to withstand OLF/TPLF allied forces that could easily march to Arat Killo through Oromia. Instead Abiy has indicated that he will use other means( sabotages/sanctions) to remove TPLF, that is in contradiction to his recent promise/call to solve the problem with TPLF through dialogue. That is why I labeled recent interview of Abiy in Tigrinya as " A wolf in sheep closing". As far as Abiy does not dump Isaias( who is the root cause of all the instability Ethiopia is facing) and initiate a genuine win-win dialogue to resolve his problems with all political parties including TPLF, Ethiopia will be divided into two, and will be weak, an easy prey for Egypt and Arabs and a play ground for jihadists. Isaias is an agent of Egypt and as upcoming negotiations with Egypt are going to be tough, Egypt will leverage on Isaias to put pressure on Ethiopia, that is why Egypt wants Isaias to further penetrate Ethiopia. That is why Abiy has to dump Isaias with an immediate effect before he causes further instability and damage to Ethiopia.

Post Reply