Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11099
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
Contact:
Post
by MINILIK SALSAWI » 28 Jul 2020, 11:12
የትግራይ ክልላዊ መንግስት በአዲስ ዐለም ባሌማ የሚመራ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ እንደላከ ማወቃቸውን በኬንያ የኤርትራ አምባሳደር በየነ ርዕሶም በትዊተር ገጻቸው አስፍረው ተመልክተናል፡፡ ልዑኩ የተላከው ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ለመነጋገር እንደሆነም ጠቅሰዋል፡፡ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መንግሥትም ሆነ ከትግራይ ክልል መንግሥት ስለመረጃው የተሰማ ነገር የለም፡፡
Please wait, video is loading...
Read More : https://mereja.com/amharic/v2/308710
-
sesame
- Member+
- Posts: 7975
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
Post
by sesame » 28 Jul 2020, 11:48
Abiy should treat the Weyane peace delegation as a surrender committee. He has already said that from now on it is the rule of law that applies and that peace delegations will not be welcome anymore. His aim should be to dismantle the TPLF and not to appease the Adwa thieves.
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18499
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 28 Jul 2020, 11:52
As TPLF and PP agree to solve their problems the main loser will be Isaias.
Frustrated Isaias will try raise the border demarcation that he has put on the back burner ( "until TPLF is disintegrated") and he may try to reignite a war but that will be the end for him.
-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Post
by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 28 Jul 2020, 12:01
ኢትዮጵያን በብሄር ግጭቶች ለማተራመስ በማሰብ ኣርቲስት ሃጫሉን የገደለ የህወሃት አሸባሪ ቡድን ሽማግሌዎች በመላክ ጥፋቱን ለመሸፈን ያስችለዋል ወይ? 
-
quindibu
- Member
- Posts: 3279
- Joined: 31 Dec 2010, 13:17
Post
by quindibu » 28 Jul 2020, 13:28
የተለመደ የአድዋ ማፍያ ግዜ መግዣ ስትራቴጂ ነው፥፥ ፈረጠምን ባሉ ግዜ ጫማህ ላይ ቅርሻታቸውን ተፍተው፥ አቅማቸው ደከም ሲል ደግሞ ያለ ምንም ሐፍረት ቢያስፈልግ ቅርሻታቸውን መልሰው ለመላስ የማይመለሱ ክብር የማይወድላቸው ተራ የመንገድ ወሮበሎችና መሐይሞች ጋር መደራደር ይቻላል ብሎ የሚያምን ካለ አዕምሮውን መመርመር አለበት፥፥
በዚያ ላይ ድርድር ዕውን የሚሆነው የሐይል ሚዛንህ ሲመጣጠን ብቻ ነው፥፥ ህወሐት በአሁኑ አቅሟና ቁመናዋ (ከረዥም ምላስና በመቶዎች የሚቆጠሩ በተራ ስድቦች የታጀቡ መግለጫዎችን በየሳምንቱ ከማውጣት በዘለለ) ምን ይዛ ጠረጴዛ ላይ እንደምትቀርብ ለኔ ግልፅ አይደለም፥፥ በርግጥም የታዘዘቸውን ያለ ምንም ጥያቄ ከመፈፀም በስተቀር ሌላ ምርጫ አላት ብዬ አላምንም፥፥
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14876
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 28 Jul 2020, 13:40
ምን ዓይነት ድርድር እንዴ ሆነ ሊገባኝ አልቻለም። ወያኔ በጉልበቱ የአንድ ክፍለ ሀገር አስተዳዳሪ እና ነፃ አውጭ ነኝ ባይ ነው። ስለዚህም ከተራራ እስከ ህዝብ እና እርስት የሰረቀ ተራ ሌባ ነው። ከዚህም አልፎ ከ3 - 5 ሚልዮን በሚሆን ህዝብ ላይ ይቅር የማይባል የዘር ማፅዳት ወንጀል ፈፅሟል። የትርክት ልብወለድ ድርስት፣ የጫካ መተዳደሪያ የዴዴቢት ህገ-መንግስት ለቅደድ ከሆነ መልካም ኑዛዜ እንድ መቀበል ይሆናል። ከዚያ በተረፈ የዳውድ ኢብሳን የእስር ቤት ይዞታ አይተው መሄድ ወይም አብሮ የቁም እስር መግባት ይሁን አቀባበሉ።
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8600
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 28 Jul 2020, 14:00