Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40301
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jul 2020, 16:18
የፖለቲካ ትግል ሕግ ምን እንደ ሆነ ለሚያውቁ ይህ አዲስ ዜና ላይሆን ይችላል። በኢትዮጵያ የስልጣን ዙፋን ላይ የተቀመጠው አቢይ አህመድ ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ ባብዛኛው ያቢይን የፖለቲካ ሃሳብ ከኦሮሞ ጎሰኞች ሃሳብ አብልጦ ይደግፋል ።
አቢይ በፖለቲካዊ ባህሪው በምንም አይነት ተግፍቶ ወንበር መልቀቅ አይፈልግም ፣ አይለቅም ።
ስለሆነም በለማ የሚመራው እና በሺመልስ አብዲሳ፣ ጃዋርና የቀሩት የኦሮሞ ተገንጣዮች ቡድን የመጨርሻውን አመጽ አስነስተው ኦሮሞን የጄኖሳይድ ማእከል አደረጓት ። እንደ ተባለው የመንግስት ስልጣን ሊቀሙ አልቻሉም።
እየተለቀሙ ሚታሰሩት አሸባሪዎችና ተጠርጣሪዎች 10 ሺ ይደርሳል ትብሎ ይጠበቃል !
አሁን የሚቀጥለው የለማና ሺመልስ እጣ ፈንታ ነው?
ይህ የፖለቲካ ሃይል ሕግ ነው ። ተሸናፊ ይወገዳል ፣ አለያ አሸናፊ ስልጣን ላይ መኖር ስለማይችል !!!
በተለይ፣ በተለይ ያባይና ግብጽ ጉዳይ በጣም ስለ ቀናው አሁን አቢይ ሙሉ እጁን ወደ ተቀናቃኞቹ አዙሮ ወፍራም በትር እንደ ሚያሳርፍባቸው የግድ ነው ። የፖለቲካ ትግል ህግ የሚያዘው ያ ስለ ሆነ !
Last edited by
Horus on 24 Jul 2020, 17:06, edited 2 times in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14874
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 24 Jul 2020, 16:48
Horus,
ዜናውን ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን!! ሹክታው እውነት ነው ባይነኝ። ተደራቢ ሁለተኛ መንግሥት ነኝ እያለ ጁሃር አፉን ነጋ ጠባ የሚከፍተው እኮ ለዚህ ነበር።Lemma Megerssa is one of his cookies lurked, not even systematically but openly, and installed to implement driving out Ethiopians en-mass so to immigrate , settle extremist and Jihadist Orormos in big cities. ለዚህ እኮ ነው ገና ያልተለወጠን የለውጥ ኃይል እየተባለ ዕልቂት የሰፈነው። I can not wrong to implicate him in all the genocides committed so far - he used the tax payers funded army to kill the most tax paying citizens, particularity Guraghe and Amhara. Could you imagine ሰነፍ የጫት ጀዝባ የአሩሲ ጂሃዲስት አላህ አክበር እያለ በለማ ወታደር እየታገዘ ነፍስ ሲያጠፋ።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40301
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jul 2020, 16:54
Abere wrote: ↑24 Jul 2020, 16:48

Yes, indeed ! ሌላ ቦታ ስለ ክልሎች መሸንሸን ያልነው ሁሉ ከዚህ ጋር ይያያዛል ። ራሱ ሺመልስ መወገድ አለበት ። ሃቁ ወይ የለማ ጉድን ያቢይን ካምፕ ይደመሳሳል፣ ወይ አቢይ እነ ለማን ያስወግዳል ። ይህ ነው የፖለቲካው ጦርነት !!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40301
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jul 2020, 17:51
የኦሮሞ የውስጥ ትግል ከሚታወቀው የፖለቲካ ትግል ህግ ወጭ አይደለ ።
በኦሮሞ ንጉስ መሆን የሚመኙ በጣም ብዙ ናቸው ፤ አቢይ ንጉስ ነው ፤ ለማ ንጉስ ነው ፤ ከማል ንጉስ ነው ፤ ጃዋር ንጉሰ ነው ፤ መረራ፣ አባ ገዳ፣ አባ ዱላ፣ ሃረሬአ፣ አሩሲው፣ ወለጋው፣ ዘፋኙ ፣ እስላሙ። ዋቄው ሁሉ ንጉስ መሆን ይፈልጋል ፤ ነጋዴው ድንቁ ደያሶ ለነግስ ጦር ሲያቆም ነው ተይዞ ይሸሸው ። ዘመነ መሳፍንት በኦሮሞ ነው ያለው ቢባል ከውነት አንርቅም ።
ስልጣን ደሞ የተመጠነ፣ ልክ ያለው ፣ ብዙ ማይዳረስ፣ ቁጥብ (ፋይናይት) ሪሶርስ ነው ። የሚዳረሰው ለተወሰኑ ግለ ሰቦችና ቡድኖች ነው። ይህ ነው አሁን በኦሮሞ ያለው ትግል ። መሬት ለመሸጥም ሆነ ኪራይና ታክስ ሰብስቦ ለመክበር ህዝቡ ባለቆች ብዛት መደቆስ ብቻ ሳይሆን አንገቱ ይታረዳል፣ ቤተሰቡ ያልቃል። ቤት ንብረቱ ይነዳል ።
በፖለቲካ ጥበብ ዘንድ ያለው አንዱ ህግ ወይም መመሪያ ባላባቶችን ለማዳከም ግዛታቸውን መሸንሸን ነው ።
ስለዚህ ኦሮሞን በ20 ክፍለ አገር ከፋፍሎ አንድም ብቁ ጉልበት ያለው ባላባት መስፍን ወይ አያቶላ እንዳይነሳ ማድረግ አቢይ እጅጉን ሊያስብበት የሚገባ ጥበብ ነው ።
በሂደት የምናየው ይሆናል !
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 24 Jul 2020, 19:26
Horus wrote: ↑24 Jul 2020, 16:18
የፖለቲካ ትግል ሕግ ምን እንደ ሆነ ለሚያውቁ ይህ አዲስ ዜና ላይሆን ይችላል። በኢትዮጵያ የስልጣን ዙፋን ላይ የተቀመጠው አቢይ አህመድ ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ እጅግ ባብዛኛው ያቢይን የፖለቲካ ሃሳብ ከኦሮሞ ጎሰኞች ሃሳብ አብልጦ ይደግፋል ።
አቢይ በፖለቲካዊ ባህሪው በምንም አይነት ተግፍቶ ወንበር መልቀቅ አይፈልግም ፣ አይለቅም ።
ስለሆነም በለማ የሚመራው እና በሺመልስ አብዲሳ፣ ጃዋርና የቀሩት የኦሮሞ ተገንጣዮች ቡድን የመጨርሻውን አመጽ አስነስተው ኦሮሞን የጄኖሳይድ ማእከል አደረጓት ። እንደ ተባለው የመንግስት ስልጣን ሊቀሙ አልቻሉም።
እየተለቀሙ ሚታሰሩት አሸባሪዎችና ተጠርጣሪዎች 10 ሺ ይደርሳል ትብሎ ይጠበቃል !
አሁን የሚቀጥለው የለማና ሺመልስ እጣ ፈንታ ነው?
ይህ የፖለቲካ ሃይል ሕግ ነው ። ተሸናፊ ይወገዳል ፣ አለያ አሸናፊ ስልጣን ላይ መኖር ስለማይችል !!!
በተለይ፣ በተለይ ያባይና ግብጽ ጉዳይ በጣም ስለ ቀናው አሁን አቢይ ሙሉ እጁን ወደ ተቀናቃኞቹ አዙሮ ወፍራም በትር እንደ ሚያሳርፍባቸው የግድ ነው ። የፖለቲካ ትግል ህግ የሚያዘው ያ ስለ ሆነ !
horear$$$,
Really?
Every body knows that desperate non Silxe money worshiping few Judas wurages are sitting with their fingers crossed and waiting that Oromos get divided and destroyed so that extremist scavenger wuraages may collect the free leftovers and go home dancing:
yebbo...yebbo...
give me xella give me dabbo...
give me dabbo...!
If you say that you know how politics is played then how is it that you don't how local, regional and national level politics are being plaid differently and similarly at the same time? Even in the current USA why is it that the president and the state governors fighting each other bitterly on sending and not sending national guards to different states, and this after over 200 years of independence and democratic governance establishment. Your self serving lies are boundless to say the least. But yet, keep on twerking and entertaining us with your wishful fake news predictions. 
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40301
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jul 2020, 20:00
በፖለቲካ ጥበብ ዘንድ ያለው አንዱ ህግ ወይም መመሪያ ባላባቶችን ለማዳከም ግዛታቸውን መሸንሸን ነው ።
የጎሳ ባላባቶች፣ የዘር ፖለቲካ ነጋዴዎች ሁሉ አላማ 2 ነገር ነው ፤ የኔ ነው የሚልቱን ህዝብ ነጥለቅ እንደ ግል ከብታቸው ለመንዳት መሻት ፤ እና የጎሳዬ ነው የሚሉትን መሬት መሸጥ ። ይህ ነው እኒህ እንደ አሸን የፈሉ እልፍ አእላፍ የመንደር ባላባቶች ። ያው ወተው ከተማ ሲያነዱ ሰውን እንደ ከብት ሲያርዱ የሚገኙትን ከርቸሌ ድብቆቹን የስልጣን እና ሌብነት ጉሬአቸውን በማድረቅ መሰረታቸውን ማክሰም ። ይህን መሰለኝ አቢይ እየረገው ያለው !!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14874
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 24 Jul 2020, 20:50
Horus,
ትክክል አልህ - እንዴ ግል ሃብት እና ዕቃቸው የኦሮሞን ህዝብ አድርገውታል። ቀደም አድርገህ እንዴ ተነተንከው ኦሮሞ ከሌላ ህዝብ የተለየ ምንም ጥያቄ ይሁን ጭቆና ገጥሞት አያውቅም - ግን በዓለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ ሁሉም ስልጣን ላይ መውጣት ይፈልጋሉ። ስልጣን ደግሞ ብቃት እና ፍትሃዊ ህሌና ይጠይቃል - ሰው በማረድ አይቻልም። ይኸ ብቃት ደግሞ እንደምናየው ምንም ነገር የለም። ያለው እና የነበረው እንዴነ በቀለ ገሪባ፣ መራራ ጉዲና፣ ጁሃር ሜንጫው ዓይነቶቹ ከሌላ ህዝብ ጋር አካም፣ አሻማ ወዘተ ካላወሩ አትገበያዩ፣ ትዳር የያዛችሁም ተፋቱ። ቁሞ ቀር ቄሮዎች ስለአሉ እነርሱን በሸሪያ ታገባልችሁ ይላሉ። መቼስ ዕውቀት እና የሥነ-መንግስት ብልሃት እግዜር በቸርነቱ አፍስሶባቸው የለም። ይኸን ጅልነታቸው አያታ እኮ ነው ወያኔ እንዴ አህያ ሽቅብ ቁልቁል የምትነዳቸው። ወያኔ የማትገፋው መሆኑን ስታይ ይኸን ቄሮ የአህያ መንጋ ፈንጅ ታስረግጠው ጀመር። የፈንጅ ማምከኛ አህያ ከመሆን በላይ ምን አለ። በእኔ በኩል የኦሮሞ ነፃ አውጭ ምና ምን ነገር አፈርድ ድሜ በልቷል። የሞኝ ነገር የአምናው መንገድ ዘንድሮም ያው ይመስለዋል። ትዕግስት ፍርሃት፣ ፍቅር በደል ይሆንበታል። የኦሮሞ ጥያቄ የሚባል የለም ያለው ነገራቸው ሱሪ በአንገት አውጡ - ያካልሆነ አላሁ አክበር አንገት እንቅርጣለን ነው። ያደግሞ አያዋጥም።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40301
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jul 2020, 21:24
Abere wrote: ↑24 Jul 2020, 20:50

"የኦሮሞ ጥያቄ የሚባል የለም" አሚን !! ስንታችህን ይህን ንቃት ይዘናል??
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40301
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Jul 2020, 21:58
-
Guest1
- Member
- Posts: 1926
- Joined: 28 Dec 2006, 01:02
Post
by Guest1 » 25 Jul 2020, 01:15
"የኦሮሞ ጥያቄ የሚባል የለም" አሚን !! ስንታችህን ይህን ንቃት ይዘናል??
እንደገባኝ የኦሮሞ ጥያቄ
1. የወሰን ጥያቄ፤ ድሬደዋ ሃራርና አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል ናቸው።
2. የመንግስት ስራ ድርሻ፤ በመንግስት መስሪያ ቤቶች ተገቢ ወክልና እንዲኖራቸው (የስልጣንና የሃብት ክፍፍል)
3. የኦሮሞ ቋንቋ ብሄራዊ ቋንቋ ይሁን
እነዝህ ሁሉም በመንጋገር/በስምምነት ይፈታሉ ያውም በአንድ ጊዜ ማለት ያስቸግራል።
3ተኛው ብዙ ገንዘብ የሚጠይቅ ነው። ት/ቤቶች በጠቅላላ ኦሮምኛ ማስተማር ኣለባቸውና። ሌሎች ቋንቋዎች መጠየቅ ስለሚጀምሩም ተደራቢና ትልቅ ወጪ የሚጠይቅ ይሆናል። ቀስ በቀስ ግን በኢንተርኔት ማስተማር የሚቻልበት ሁኔታ እንዲፈጠር በማድረግ ቢያንስ በመሰረተ ትምህርት ደረጃ ማስተማር ይቻላል። የኦሮሞኛ ሆነ የሌላ ቋንቋ ቲቪዎችም ቋንቋ የሚያስተምሩበት ክፍለ ጊዜ እንዲኖራቸው በማድረግም።
2ኛው እየተደረገ ነው። ሃላፍነት በተሞላበት፤ በስምምነት መፈጸም ይቻላል። 1ኛው የመሬት ጥያቄም ነው። የሃራሪ ክልል በመግባባት የኦሮሚያ ክልል ይሆናል። በድሬደዋ ክልል ስምምነት የማይኖረው ከጂቡቲ ጋር የሚያገናኝ ከተማ መሆኑ ነው። ይህን ኣምኖ የፌድረል ከተማ ማድረግ ወይም የጂቡቲን የባቡር መስመር መቀየር። የአዲስ አበባ ፌድራል የመሆን ምክንያት ትልቅ ከተማ አንድ ብቻ ያላት ኣገር መሆኗ ነው። ሆኖም ኣዲስ አበባ የግድ የፌድራል መቀመጫ መሆን የለባትም። ኣዲስ አበባን ኣሳምራለሁ ከማለት ኣዲስ የፌድራል ከተማ ቢቆረቁር ይሻል ነበር። የፌድራል መንግስት መቀመጫን መቀየርም ይቻላል።
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40301
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 25 Jul 2020, 01:45
Guest1
እዚህ ላይ ሙሉ በሙሉ ተሳስተሃል ። ኢትዮጵያ በጣም ታሪካዊ የሆነ የ6 ሚሊዮን ህዝብ ላብ የገነባት ዋና ከተማ አላት፣ ስሙ አዲስ አበባ ይባላል ። የሚሆነውም ያ ነው ። ከዚያ ያለፈው በጦሪነትና በደም ይወሰናል !! ሰላም