Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

በዚህ አለም ላይ እንደ ትግሬ ያለ ብልጥ እንደ ኦሮሞ ያለ ጅል ማህበረሰብ ያለ አይመስለኝ!!!! ትግሬዎች ጦርነቱን ኦርሚያው ክልል ውስጥ እያጧጡፉት ነው!!

Post by Wedi » 23 Jul 2020, 22:11

በዚህ አለም ላይ እንደ ትግሬ ያለ ብልጥ እንደ ኦሮሞ ያለ ጅል ማህበረሰብ ያለ አይመስለኝ!!!! ትግሬዎች ጦርነቱን ኦርሚያው ክልል ውስጥ እያጧጡፉት ነው!!

ትግሬዎች ብልጥ ከመሆናቸው የተነሳ በትግራይ በሰላም ልማታቸው እያጧጧፉ ጦርነትን በኦሮምያ ክልል ያጧጡፉታል።

ለምሳሌ ሰሞኑን ብልጥ ትግሬዎች ጅል ኦሮሞዎችን በመጠቀም በኦሮምያ ውስጥ ባካሄዱት የህዝብ እልቂት የሞቱትን ሰላምዊ ሰዎች ሳይጨምር በትንሹ የሚከተለው ውድመት ደርሷል።

በኦሮሚያ ክልል ከሰሞኑ የደረሰው ውድመት የመንግስት ሪፖርት

በኦሮሚያ ክልል ከሰሞኑ በደረሰው ጥቃት የወደመውን ንብረት የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያ ሪፖርት ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት

* 1022 መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል፣ ተሰባብረዋል፤
* 227 ሆቴሎች ተቃጥለዋል፣ ተሰባብረዋል፤
* 6 ፋብሪካዎች ተቃጥለዋል፤
* 104 የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወድመዋል፤
* 20 የመንግስት እና
* 273 የግል መኪናዎች ተቃጥለዋል ፣ ተሰባብረዋል፤
* ከ10 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ከቦታቸው ተፈናቅለዋል፤

ይህን ጉዳት ካደረሱት ውስጥ ፥
* 7126 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፤
* 500 ክሶች ተከፍተዋል።

ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው አካባቢዎች መካከል ሻሸመኔ ፣ ዝዋይ፣ መቱ ፣ ጅማ ፣አርሲ ነገሌ ከፍተኛው ውድመት የታየባቸው ናቸው።

ከተከሳሾቹ ውስጥ የከተማ ከንቲባን ጨምሮ የወረዳ አመራሮች እና የፀጥታ ሀይሎች ይገኙበታል።
(አቶ ጌታቸው ባልቻ የኦሮሚያ ክልል ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ለኢሳት ከተናገረው)


Wedi
Member+
Posts: 8600
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በዚህ አለም ላይ እንደ ትግሬ ያለ ብልጥ እንደ ኦሮሞ ያለ ጅል ማህበረሰብ ያለ አይመስለኝ!!!! ትግሬዎች ጦርነቱን ኦርሚያው ክልል ውስጥ እያጧጡፉት ነው!!

Post by Wedi » 23 Jul 2020, 22:21

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ንጹሃን ዜጎችን እያረድህና እየቆራረጥህ ስትገድል፣ የንፁሃንን ቤቶች በቤንዚን እያቃጠልህ ስታወድም፣ ሆቴሎች ስታቃጥል፣ ፋብሪካዎች ስታወድም፣ የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን እያቃጠልክ ስታወድም፣ የመንግስት እና የግል መኪናዎች ስታወደም የኦሮሞን ህዝብ የጠቀምህ ከመሰለህ ተሳስተሃል!!

Post Reply