Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ይች ናት ጨዋታ! የሀበሻ የማይጨበጥ ጭብጥ፡፡

Post by AbebeB » 22 Jul 2020, 18:49

አንዱ ሀበሻ ሚንስቴር ከእንቅልፉ ተነስቶ ሲዶክከው የሕዳሴ ግድብ አልሞላንም፡ ተሞላ ብለን በማሳሳታችንም ተንበርክከን ይቅርታ ጠይቀናል ይላል፡፡ ሌላው ተላላኪ ሀበሻ ደግሞ ከጎረቤት ቡና ቁርስ ሲያመላስ ያረፍድና መጥቶ የሕዳሴ ግድብ ሙሌት ስለተጠናቀቀ እንኳን ደስ ያላችሁ ይላል፡፡

አይ ሀበሻ፡፡ ከእናንተ ጋር በአንድ ሀገር ዜግነት መቆጠራችን ያሳዝናል፡፡