Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: በ40 አመት መገረዝ ነው ወይ ጥሩ ባህል አባት ወንድ ልጅ ከፈለገ ከሴት ልጆቹ አንዷን የሚገድልበት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አሳዛኝ ባህል?

Post by Guest1 » 21 Jul 2020, 15:48

ጥሬ ስጋ በፈረንጅ ይበላል። ቢያንስ ለብለብ መሃሉ ጥሬ የሆነው ስቴክ የተወደደ ነው። የጃፓን ሱሺም ኣለ። ውሻ፤ ድመት፤ የኣህያ ስጋም የሚበሉም አሉ። አቤት ጥላቻና ፕሮፓጋንዳ!!!

ኣቅራቢው የባህል አብዮት የሚባለውን የስማም አይመስልም።
ከማጀት እስክ ኣደባባይ ፕሮግራም እንደነበርም ኣያውቅም።
መንግስቱ ጎጂ ባህሎች ለማስወገድ ያደረገውን ጥረት አያውቅም።
በዝህ ዘመንም ሴት ልጆች መገረዝ ጉዳይም አልሰማም።
ሰውዪውንም አላነገር ኣለ። ኣለቅላቂ ሳይሆን ኣይቀርም።

Post Reply