የኦሮሞ ክልል ዘር ማጥፋት ድብቅ በረከቶች (Blessings in Disguise)
እኔ ሆረስ ቃላት በመፍለጥ ሰው አላሰለችም ።
አንድ፣ የመንግስት ፍንቀላ የተሞከረው በኦሮሞ ክልል መንግስት ላይ ብቻ ነው ። በኢትዮጵያ ብሄራዊ መንግስት ላይ ወያኔም ሆነ ኦነግ መፈንቅለ መንግስት የማድረግ ችሎታም ሃይልም የላቸውምና ።
ሁለት፣ በዚህ የፍንቀላ፣ የሽብርና የጄኖሳይድ ሙከራ የኦሮሞ ክልል መንግስት ፍጹም ደካማ የወረቀት ነብር እንደ ሆነ አረጋግጧል ። በሶሻል ሳይንስ ህግ መሰረት ያንድ አገር መሬት በሰፋ ልክ የመንግስቱ ጥንካሬና ቁጥጥር የደከመ ይሆናል ። ይህ በትክክል በኦሮሞ ክልል ተረጋግጧል ።
ሶስት፣ በኦሮሞ ክልል ያለው የምር ሃይል የቄሮና የኦነግ ሃይል እንጂ የኦፒዲኦ ወይ ብልጽኛ ሃይል አይደለም ። የሰሞኑ ሽብርና ጄኖሳይድ የቄሮና ኦነግ ሽብር ነበር። ራሱ ብልጽኛ በኦነግ የተጠለፈ የወረቀት ነበር ነው ። ወደ ፊት ምን እንደ ሚሆን በሂደት ይታያል ።
አራት፣ ኦነግ (ሽኔ፣ ዎያኔ፣ ኦፌኮ ምናምን ሁሉም አንድ ነው) ከሰሞኑ ሽብር፣ ግድያ፣ ድምሰሳ ምን አተረፈ? ምን አቺቭ አደረገ? የመንግስት ስልጣን አልያዘም፤ ወደ መንግስት ስልጣን አልተጠጋም፤ ለስልጣን የሚያዘጋጅ ጉልበት አላገኘም፤ አሁን ያለውን ያቢይ መንግስት የህዝብ ድጋፍ እንዲያጣ አላደረገም ፤ ባንድ ቃል ይህ ነው የሚባል ስኬት ለራሱ አላስመዘገበም ።
አምስት፣ የተወሰኑ ቄሮ መሰል ወጣቶች፣ በተለይ ሰው በመግደልና ንብረት በማንደድ የተካፈሉትና ከመንግስት እስር የሸሹት ለራሳቸው ደህንነት ሲሉ የሽኔ ጦር ይዋሃዳሉ፣ ሸሽተው ያመለጡት ማለት ነው። ማለትም የስሞኑ ሽብር ለሸኔ ቡድን ተዋጊ መመልመያ አመቺ ሁኔት ፈጥሯል ።
ስድስት፣ እንዲያውም የሽኔ ምልምሎች መበርከት ሳይሆን በመላ ኦሮሞ የኦነግና የሽኔ ህዋሶች እየፈረሱ ድብቅ አባላቱም እየተለቀሙ ነው። ይህ የሶሻል ህግ ነው። በአንድ ወንበር ላይ ሁለት ሰው ሊቀመጥ አይችልም ። ወይ ኦነግ ይቀመጣል፣ ወይ ብልጽግና ይይዘዋል ወንበሩን!
ስለሆነም የሰሞኑ የመንጋ ድምሰሳና ጄኖሳይድ ካመረታቸው ግዙፍ በረከቶች አንዱ የጃዋር መታሰርና ጃዋርን ከመንጋ መሪ ዴማጎግነት ወደ ተራ ወጀለኛነት የለወጠው ክስተት ነው። የዘፋኝ ሃጫሉ መገደልም ያስነሳው ትልቅ ጥያቄ አለ ። በዚህ 21ኛ ዘመን እንደ ሙዚቃ ያለ አርት ከፖለቲካ፣ ከሽብር፣ ከጦርነት እና ጄኖሳይድ ቅስቀሳ ጋር ምን ያህል ትስስር ሊኖረው ይገባል? ድንበሩ ምን ላይ ነው? ቀይ መስመሩ ምን ላይ ነው የሚለው ብሄራዊ ውይይትን አስነስቷል ።
ሰባት፣ ይህ ሽብርና ጄኖሳይድ ብልጽግና ፓርቲን፣ የሸዋ ኦሮሞን እና ያቢይ መንግስትን ይበልጥ ወደ ኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ካምፕ እንዲጠጉ ግፍቷቸዋል ።
ስምንት፣ ከድብቅ በረከቶች አንዱ የኦሮሞ አክራሪነት እንዲዳከም መደረጉ ነው ። ያማራም አክራሪነት እንዲሁ በግድ ይዳከማል፤ ሁለቱ ተመጋጋቢ ስለሆኑ ። የትግሬም አክራሪ ፖለቲካ እንዲሁ በግድ ይዳከማል።
ዘጠኝ፣ ከሁሉም እጅግ ተሸናፊ የጎሳ ፖለቲካና የዘር አይዲኦሎጂ ናቸው ። ባሁን ግዜ እንደ ጎሳ ፖለቲካ የተጠላ አሳፋሪ የተናቀ ነገር የለም ። ይህም በመሆኑ ብልጽኛም የዜግ ነት ቋንቋ መጠቀም ይጀምራል ፤ ኢዜማም ይበልት ተደማጭነት ያገኛል ።
አስር፣ ትልቁ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ሽንፈት ግን የኦሮሞ ክልል መንግስት እንደ መንግስት የህዝቡንና የንግዱን አለም እምነት ሙሉ በሙሉ ማጣቱ ነው ። የኦሮሞ መንግስት ህይወት፣ ህዝብ፣ ንብረት መጠበቅ ሳይሆን ራሱ እንደ ተራ ወንጀለኛ የሚዘርፍ፣ የሚያነድ፣ የሚገድል ሃይል ሆኖ ታይቷል ። ይህ እጅግ ግዙፍ የሌጂቲሜሲ ቀውስ ነው ።
በምሳሌነትም አንድ የጎሳ የዘር መንግስት ሌሎችን ሊጠብቅ እንደ ማይችልና እድገት ፣ ብልጽግ ና የሚባሉት ነገሮች በጎሳ ሰርአት ለፈጸሙ እንደ ማይችሉ ይህ የኦሮሞ ጎሳ መንግስት ፍንትው አድርጎ አሳይቷል ።
አስራ አንድ፣ ሌላው የሽብሩ ውጤት ለብዙ ግዜ የግል ባለ ሃብቶች በኦሮም ክልል ሃብት አፍስሰው የረባ ስራ ፈጣሪ ተቋም አይገነቡም ። ይህ ትልቁ የኦሮም ሶሺያ ካፒታል ክስረት ነው። ኦሮሞች የሰከነ የተረጋጋ ታማኝ የፖለቲካ የኢኦኖሚ ሰራአት ማቆም እንደ ማይችሉ አስመስክረዋል ። ይህን የኦሮሞ ካልልቸር ችግር መችና እንዴት እንደ ሚፈቱ ማንም የሚያውቀው ነገር አይደለም ።
አስራ ሁለት፣ በነዚህ ምክኛቶች ሁሉ ሳቢያ የስራ እጦት በኦሮሚያ የከፋ ይሆናል ፣ ብሎም ስራ አጡ ቄሮ ሌላ የድምሰሳ ፎሌ ውስጥ ይገባል፣ ሁከቱ፣ ቀውሱ፣ እሳቱ፣ ጥፋቱ ይቀጥላል ።
ለዚህ ሁሉ አቢይ ምን መፍትሄ እንዳለው የሚታይ ይሆናል ። የዘርና ጎሳ ሰርዓት እስካለ ድረስ ምንም ቢያደርግ ያው ታጥቆ ጭቃ ነው ሚሆን !

Last edited by Horus on 18 Jul 2020, 05:07, edited 1 time in total.
Re: የኦሮሞ ክልል ዘር ማጥፋት ድብቅ በረከቶች (Blessings in Disguise)
1000 የኦነግ ቄሮ በቀን በጸራራ ጸሃይ በከተማው ፖሊስ ተባባሩነት ሙሉ በሙል የነደደው በ100 ሚልዮን የተገነባው ሆቴል ሲኒማ ቤት ወዘተ ። አሁን እንደዚህ ያለን አሳፋሪ ነገር ባለም ላይ እንዴት ይታያል ። አሁን ቄሮ በውን አሁን ኦነግ በውን የእንሰሳ ምድብ እንጂ እንዴት ከሰው ምድብ ይወሰዳል ? በስማችሁ ይህ ሁሉ ሚደረግባችሁ ማፈር ማፈር አለባችሁ
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12907
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: የኦሮሞ ክልል ዘር ማጥፋት ድብቅ በረከቶች (Blessings in Disguise)
You are contemplating about differences of allegiance of the Oromo people to the cause of the country and Ethiopiawinet along their regional affillations, which is very absurd to say the least.
There are renegades in all sections and regions of the country and there are true patriots who paid for the cause of Ethiopia and Ethiopiawinet in all of those sections and regions. If you happen to oversee that, then this simply shows how much you don't know about the country that you try to labor yourself to tell us you are an expert about it.
Re: የኦሮሞ ክልል ዘር ማጥፋት ድብቅ በረከቶች (Blessings in Disguise)
Hourus,
I a gree more than 100%. This animals and beastes blow their chances for the third times. During derg Haile fida and other galas and run away, Who was the presedent Tefari Banti ( Oromo). During TPLF agame 20 000 of them herarded to prison with their wepon iin hand after sacrifice so many peoples and even Bekele geriba, Hachalu and many galas spent many years in preason with out learning anyhting. Guess who was thee presedent Negaso Gedada (Oromo) . Now again more than 5000 of them hearded to their stable including the same bekele Griba and othere galas including the drooling jawar and ibsa. who is the prime minster Abyi (orom) but still they kill oromo and still rome in the jungle with machet and gun.
This group are not Oromos it has been proven almost three time in our history. They are working for pocket money and for power. Lets's go back and recape what shimeles the so called ormia prsedent. He said we have broken them as they broke us. who is he talking about is it the amhara , tigree, or who oromo has been in pwer as i m entined before Teferi banti, negaso gedada,Abyi now and locally Shimelis in oromia and Takele goma is stuk on Addis people the mosted hated cadre in addis. So who did he broke ?
This people are not for Oromo because they burn ormo economy to the ground kill oromo and other ethinc people so they are not for other Ethiopians therfre they are enemy of the people and should be removed and prosecuted to the full extent of the law.
As horus pointed out they have proved that they are enemy of the people. The clearly show us their true colour and how savage their are. From now on every ethiopian should prtect himself and his familly from these man like animals until law and order stablish again in ethiopia.

ዲኤንድዘትሩዝ
እኔ ምንም ኮንተምፕሌት እያደረጉ አይደለም ። አሁን ያለውን ሃቅ እየተናገርኩ ነው። አሩሲና ሃረር ኦሮሞች ከገዙ የኦሮሞ ህዝብ ሙስሊም መሆን ብቻ ሳይሆን አረብኛ ተናጋሪ ነው የሚሆነው ። ያ ማለት ደሞ የኦሮም መለያ ማንነት ጠፋ ማለት ነው ። ጉዳይ ካልገባህ ብዬ ነው!

የእኔ አስተያየት ይህ ነው። ሰው በልቡ ያመነው ነገር ሁሉ፣ ሰው በቲኦሪ ያመነበት ነገር ሁሉ በውን በተግባር ይታያሉ ማለት አይደለም። ብዙ ግዜ ያቀድነውን ተቃራኒ ውጤት እናመርታለን ። ይህን ነው የዘር ማጥፋቱ በረከቶች ያልኳቸው ። አስቡት፣ ስንቶቹ የኦነግ መሪዎች ናቸው ወዳሰቡት አላማ የተጠጉ ማለትም የኦሮሞ ከተሞች ከነደዱ በኋላ? መልሱ ዜሮ ነው። ነገር ግን ይህን የዘር ማጥፋት ተከትሎ ብዙ የኦሮሞ ጎሳ ፖለቲካ ትልቅ ቅሌትና መወገዝ ደርሶበታል ። ይህም ማለት የኦነግ ሽኔ መሪዎች ካቀዱት አላማ በተጻራሪው ማለት ነው።
Re: የኦሮሞ ክልል ዘር ማጥፋት ድብቅ በረከቶች (Blessings in Disguise)
ዞሮ ዞሮ ትግላችን የዚህ ባንዲራ ከወደቀበት መነሳት ነው። የኦነግ ዎያኔ አሸባሪዎች ገና ብዙ ያያሉ
Re: የኦሮሞ ክልል ዘር ማጥፋት ድብቅ በረከቶች (Blessings in Disguise)
Hi Horus,
You said it all. But to make clear wording in one important part, there will be no new investment of significant size in the said region, at least in the coming 5 years.
The fanatic qerros and jawar were blinded to have the minimum understanding that much of the developments in the said region have been made by the vey persons (peoples) they hate and kill. I can say from experience that the said region has no human capital with hard working g culture. The said region produced herds of drankers and mobs who envey the works of others. I think, this current opportunity is a blessing in disguise. The said region will have the opportunity to assess themselves how every bad things fire back. I accuse the region itself because much of the security of this said region were siding with the hooligans who turned the region into ash. In addition, if there are still some in the federal government who are seriously concerned, they will seriously question the validity of ethnic politics in the country. Unless this latter one is fixed, we will have many waves of violence. Because, our enemies will not sleep with out using every single opportunity the ethic politics provide them. Ethic politics is nothing other than playing with emotions to trigger violence, especially to target low IQ people who do destroy their own lively hood

Horus wrote: ↑18 Jul 2020, 04:01እኔ ሆረስ ቃላት በመፍለጥ ሰው አላሰለችም ።