Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ኢትዮዽያ ከ 60 ኣመት ጀምሮ እየሄደች ያለው ጭለማና የትውልድ ከጥበብ፣ ከፈጠራ ወደ ባዶነትና ወደ ባርነት ጉዞ

Post by tlel » 17 Jul 2020, 23:55

ሁሉንም ቪዲዮውን የዚህ ሰውዬ ማየት ነው። ኣንድም ጠብ ኣይልም


tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ኢትዮዽያ ከ 60 ኣመት ጀምሮ እየሄደች ያለው ጭለማና የትውልድ ከጥበብ፣ ከፈጠራ ወደ ባዶነትና ወደ ባርነት ጉዞ

Post by tlel » 18 Jul 2020, 00:06

ER is prove enough what our discussion has been towards null, brain and self killing discussion.

Horus
Senior Member+
Posts: 40313
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮዽያ ከ 60 ኣመት ጀምሮ እየሄደች ያለው ጭለማና የትውልድ ከጥበብ፣ ከፈጠራ ወደ ባዶነትና ወደ ባርነት ጉዞ

Post by Horus » 18 Jul 2020, 02:33

tlel,
ይህ የለጠፍከው ረዕስ ቁጥር 1 የኢትዮጵያ ችግር ነው ግን ያዩት ሰዎች 60 ናቸው ።

ኢ አር የመሃይም አይምሮ በሽተኛ ሽማግሎች አፍ መካፈቻ መድረክ ነው ። እርምህን አውጣ ።

የኢትዮጵያን አጠቃላይ ችግር በሚመልከት ታሪኩ አጭር ነው ።

ከ120 ሚሊዮኑ ሕዝብ 30% የአይምሮ በሽተኛ ነው ። ያም ማለት 40 ሚሊዮን ማለት ነው።

የፖለቲካ መሪ፣ የህዝብ መሪ የሚባሉት 100% PTSD ወይም ከከፍተኛ ክሊኒካል ትራማ እስከ ተራ ትራማ ያይምሮ በሽታ ውስጥ ያሉ ናቸው። ታላቁ የኢትዮጵያ ሲኒማቶግራፈር ህይሌ ገሪማ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ሳይኮቴራፒ መግባት አለበት ያለው በ 1990 ነበር ።

አንተ ለነገሩ አዲስ ልትሆን ትችላለ። ሃቁ ግን እንደ ሚከተለው ነው ።

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ህዝብና ማህበረሰብ ችግር የኢንተለጀንስ ወይም የክህሎት ማለትም የኮምፒተንስ እጦት ችግር ነው ። ይህ ብዙ ሰው ሊያቀይም ይችላል ። ሃቁ ያ ነው። ቄሮ የምትለው መንጋ ኢንተለጀንስ አልባ የሆነ ሚሰራውን ማያቅ አንጎል ማለት ነው ።

ሁለተኛው ትልቁ የኢትዮጵያ ችግር አገሩን በፖለቲካም ሆነ ሚሊታሪ የሚመሩት በሙሉ ያይምሮ ህሙማን (ሜንታሊ ሲክ) ሰዎች ናቸው ፤ ከተራ ትራማ ጀምሮ እስከ እስከ ክሊኒካል ድብረት (ዲፕሬሽን) ከተራ ኒዩሮቲክስ ጀምሮ እስከ ክሊኒካል ሳይኮሲስ እና እስኪትዞፍሬኒያ ድረስ በአይምሮ በሽታ የሚሰቃዮ ሰዎች ናቸው ።

የዚህ ደሞ ውጤቱ አሁን በኦሮሞ ጄኖሳይድና ውድመት ተረጋግጧል ።

ይህ የምታየው ቀውስና ሰቆቃ ሁሉ በበሽተኞች የሚደረግ ነገር ነው ። ግን ይህን ሃቅ ሊናገር የሚችል ኢንተለጀንስ ባሁን ግዜ በኢትዮጵያ የለም ። የኛ ቤል ከርቭ እዚያ አልደረሰም ።

The Ethiopian crisis is a crisis of intelligence. The destruction of Ethiopia a product of low intelligence. Ditto !

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ኢትዮዽያ ከ 60 ኣመት ጀምሮ እየሄደች ያለው ጭለማና የትውልድ ከጥበብ፣ ከፈጠራ ወደ ባዶነትና ወደ ባርነት ጉዞ

Post by tlel » 18 Jul 2020, 03:11

ምዕራባውያን እንደሚሉት ላገርም ሆነ ለህዝብ የግል ሃላፊነት መወሰድ ኣለበት ይላሉ፣ እሱ ብቻ ሳይሆን፣ ጣት እንደውም ኣጥፊው ላይ ሲቀሰር ፫ስቱ ጣቶች እኛው ላይ ያቀስራሉ። ለምን ይህን ይላሉ፣ ማንኛውም ነገር፣ ሸንፈት ካለ የራስ የማህበሩ ጥፋት ነው ግን ከስ ህተት መማር ኣለብን ላለመድገም። ኣሁን ያን ያህል ስለ ህዋሃት ኣናወራም ህዋሃት ብልጥ በመሆኑ ዛሬ ህዝብ ቄሮ ላይ ነው ኣይኑን ያደረገው ህዋሃት እየተረሳች ነው። ቄሮም ሆነ ህዋሃት የኛው መስዋትና ኣንድ ኣለመሆን ነው። በጣም እንደ ቀላል በጅምላም ቄሮ ማለት በዝርዝር የማናውቀው ነገር ነው። ደሞ ህዋሃትም ሆነ ኦነግ መሪዎች ሆነው ቄሮዎች የምንላቸው የማናውቃቸው የኦሮሞን ማህበረሰብን የሚነካ ስለሆነ። ወደዛም ኣልሄድም ምክንያቱም በማናውቀው በሚስጥር በሚሆነው ነገር ነው የምንናገረው። በርግጥ መንግስት ጥርት ኣርጎ ያውቃል ማን እንደሆኑ። ፪፯ ኣመት ላይ ህዝብ እንዳለ ያለመደራጀት የመሸነፍ ሁኔታ ከሆነ፣ መሪ ደሞ መጥፎ የሆነ ምን ይወልዳል መጥፎ ማህበረሰብ። ስለዚህ የማንም ጥፋት ሳይሆን እሺ ብለን የተቀበልነው የ፪፯ ኣመት መሪነት ነው። ጣቴን የማቀርሰው እኛው ላይ ነው ማለት ነው በኛው ሽንፈት ነው። የበለጠ ደሞ ኣደጋ የምናመጣው፣ መሪዎች ፖለቲከኞች በፈጠሯቸው ሰውች ነው። ኣዎ ኣይደለም ፖለቲከኞች ብቻ፣ እስከ ዳያስፖራም ነው ህመሙ ቀውሱ። ለዚሁ መፍትሄ ህዝብን የሚሰበስቡ የሚያስተካክሉ መሪዎች በየቦታው መፈጠር ኣለበት ሸማግሌዎችም ጭምር። የበለጠ በስሜት መወንጀል በማናውቀው መረጃ የበለጠ ጠላት ማባዛት ነው።

Post Reply