Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ኦሮሞ እየተነገደበት ያለው

Post by tlel » 18 Jul 2020, 00:50

በዖሮሞ ስም የነገዱ ግልፅ ሖነ ጠላቶች መሖናቸው ከ፪፯ አመት እስከ ዛሬ ማህበረሠቡን ወደ ሗላ እያቆረቆዙ መሖኑን ባዕድ የሆኑ ሰዎችና ባዕድ ነገሮችን ህዝቡን በማታለል ገብተዋል።