፩፤ አንድ ቢሊዬን ብር የመሄጃ ጉርሻ ፣ የፈለገበት በስላምና በክብር እንዲኖር
፪፤ አረ እኔ ትሪሊዬን ብር ቢሉኝ የሱን ስራ አልስራም
፫። አንድ ሚሊዬን ብር በአመት ይበቀዋል
፬፣ መቶ ሺህ ብር በአመት ይበቃዋል
፭፤ ፫ሺህ ብር በወር የበቃዋል አገሪቱ የምትችለው ይሄንን ነው። በዚህ ላይ ብዙ አበል አለው
፮፣ አገር ለመምራት ከሆነ ምንም ገንዘብ ገንዘብ ማለት አያስፈልግም ዝም ብሎ አገርን ማገልገል ነው።
በእወነት ምን ያህል ገንዘብ ቢከፈላቹሁ ነው ይህንን ሕዝብ መምራት የምትፈልጉት ።
በነካ እጃቹሁ ምን ያህል የአየር መንግድ ጠቅላይ ገዢ ቢከፈለው ትክክል ደሞዝ ነው ትላላቹሁ። ቁጥሩን ፃፉ
ምን ያህል ቢከፈላቹሁ ነው የአብይን ቦታ ተክታቹሁ ጠቅላይ ሚኒስተር የምትሆኑት።
Last edited by Ethoash on 18 Jul 2020, 07:11, edited 1 time in total.
Re: ምን ያህል ጠቅላይ ሚኒስተራችን አብይ ቢከፈለው ይገባዋል ትላላቹሁ።
Kichamam Woyane - You want us to give him a pay raise while you’re plotting to assassinate him. That’s the kind of double-tongue TPLF serpents have. KIFU!
Ethoash wrote: ↑17 Jul 2020, 07:48፩፤ አንድ ቢሊዬን ብር የመሄጃ ጉርሻ ፣ የፈለገበት በስላምና በክብር እንዲኖር