Re: የፋሽስቱ ህወሓት ግፍ!
እጆሌ ብለህ ወርቅ ስም አውጥተሀል እወነትም ህፃን ደደብ
እኔ በሙሉ ቪዲዬውን አላየሁም አንድ ቀውስ ሰው ታሪክ ነው የመስለኝ። እኔን በጣም የሚገርመኝ ወያኔ የታገለው በድህነት ለመሆር መስሉዋቹሁ ነበር ወይ ። እወነት ኦባማ ለድህነት ነው ወይ የአሜሪካ መሪ የሆነው ። መሪ ከመሆኑ በፊት ሁለት መቶ ሺህ ዶላር ነበር ቀለቡ አሁን ግን ሁለት ቢሊዬን ዶላር ነው።
ድህነትን የሚመኙ ። ለድህነት ዘበኛ የሚሆኑ በሙሉ ወይ መታስር አለባቸው ወይ በወንጀል መቀጣት አለባቸው ወይ አማኑሄል መግባት አለባቸው። ማንም ሰው ስለድህነት በፍቅር ማወራት የለበት ካወራ አማኑሄል መውስድ ነው። እኛ ለነዚህ ደድቦች ግዜ የለንም። አንድ የመንግስት ሌባ ባለስልጣን ተራ ድሃ ከሆነ እዩት እንዴት አቀኛ ቢሆን ነው እንዲህ የደህየው ይላሉ እነዚህ የአማራ ጎታቶች። ደግሞ የመንግስት ባለስልጣን ሆኖ ፎቅ ስርቶ ከከበር እዩት ስርቆ ነው ይሉሀል።
እኔን የሚገርመኝ ሕዝቡን አብታም አርግ ተብለህ ስልጣን ቢስጥህ እራሰህን አደህይተህ ብትገኝ ሀቀኛ ከተባልክ ። ደግሞ ለራሰህ ፎቅ ለሕዝቡ ኮንዶሚኒየም ብትሰራ ዘራፊ ከተባልህ ምንኑን ነው ያንተ ባልስልጣን መሆን ጥቅም ስትሰራ የምትሰደብ ከሆነ።
አላሙዲ አግኝቶት መቶ ሺህ ቢስጠው መቶ ሺህ በዛን ዘመን መቶ ሚሊዬን ነበር ይህ ሰው በዋዛ ፈዛዛ መቶ ሺውን ቢያጠፋ አቀኛ ተባለ። ወየው ጉድ።
