Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8598
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 16 Jul 2020, 23:18
አዳነች አቤቤ የተባለች ጋላ የገቢዎች ሚንስቴር በነበርችበት ወቅት በፊርማዋ 58 ሚልዮን ብር ለጃዋር OMN ቴሌቪዝን ለትግሉ ላደረገው አስተውጾ ሰጥታ ነበር!!
OPDO had given 58 Million birr for OMN for its "Outstanding job in Overthrowing TPLF" Signed by Adanch Abebe!!

-
Andertan
- Member
- Posts: 2259
- Joined: 24 Oct 2019, 16:18
Post
by Andertan » 16 Jul 2020, 23:26
As I said Adanech Abebe is a radical Extremist Qero pretending to be a Neftegna amara. She invited thousands of radical oromo Muslims into adama now that peaceful city of Nazret has been destroyed because of her she’s no different then jawar
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 16 Jul 2020, 23:57
Andertan, and Wedi
እናንተን ሉጋሞች እንዴት አርጎ ነው ማስተማር የሚቻለው። ፈደረሽን ማለት እኮ ሁለት የተከፈለ ሐገር ማለት ነው። ለምሳሌ እንደ ሱዳን እና ጁቡቲ ወይም ኤርትራ ። የኤርትራ የገንዘብ ሚኒስተሩ የፈለገውን ገንዘብ ለኤርትራ ሬድዬ ጣቢያ ቢስጥ አንተ ምን ዶሎህ ነው ልክ አይደለም ማለት መብት ህ የሚሆነው።
መለፍለፍ ግን ትችላለህ ግን መብት ምንም የለህም ኦሮሞች መብታቸው በሙሉ ስላወቁ አማራ ደስ ይበለው ወይም አይበለው ቀንድ ያውጣ ወይም አያወጣ መብታቸውን መለስ የስጣቸውን በሙሉ ይጠቀማሉ። እንኩዋን አይደለም ፭፰ ሚልዬን ይቅርና ፭፰ ቢሊዬን ገና ለሚዲያቸው ይስጣል ምን አባህ ታመጣለህ ። ያንተ ጉድ አማራ ላይ ብቻ ነው ስለአማራ ብቻ አውራ ። ስለሆሮሞ ማወራት አዳም ላይ ያሉትን አማሮች ማስጠቃት ነው እንጂ ምንም አታመጣም ስለዚህ በስው አገር ሰው አለህ አፍህን አትተርትር ወጎኖቹህ ጎሳዎች ህ እንዳይጠቁ ከፈለግህ የሚገርመው ደግሞ ልክ እንደሚቆረቆር ሰው ስለሚጠቁት አዳማ ሰዎች ታወራለህ በሌላ በኩል ደግሞ ኦሮሞችን ሙልጭ አርገህ ት ሳደባልህ ይህ ማለት እኮ ኦሮሞቹ እልሀችውን በአማሮች ላይ አውጡባቸው ማለት ነው።
ይህ ቼክ አውነተኛ ከሆነ የኢትዬዽያ ንግድ ባንክ ያሉት አማሮች ስራተኞች በሙሉ ለግዜው ከስራ መገለል አለባቸው ማን ይህንን የግለስብ መብትን ጥሶ ለሚድያ ቼኩን ያቀረበው እስከሚገኝ ድረስ። ይታወቃል እኮ ማን እንደተቀባበለው ፣፣
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Post
by Za-Ilmaknun » 17 Jul 2020, 00:26
It is the beast they help fed and grow that now is vying to swallow them all together. The appeasement has always been a glaring testament as to which way the administration has been working to tilt the balance.
OMN and its leaders used that money only to build that ladder to helps them control the coffers of the country in entireity. Why settle for the handout when the gate to the total green pasture seems right within reach?
The power struggle between Oromo elits is now at the verge of consuming the country itself while the flames are fanned by TPLF opportunists from all sides. Unless Opdo is checked before its wedges are struck deep inside the Ethiopian polity, we will end up with another TPLF pretty soon if we havent already.
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 17 Jul 2020, 00:34
Ethoash wrote: ↑16 Jul 2020, 23:57
Andertan, and Wedi
እናንተን ሉጋሞች እንዴት አርጎ ነው ማስተማር የሚቻለው። ፈደረሽን ማለት እኮ ሁለት የተከፈለ ሐገር ማለት ነው። ለምሳሌ እንደ ሱዳን እና ጁቡቲ ወይም ኤርትራ ። የኤርትራ የገንዘብ ሚኒስተሩ የፈለገውን ገንዘብ ለኤርትራ ሬድዬ ጣቢያ ቢስጥ አንተ ምን ዶሎህ ነው ልክ አይደለም ማለት መብት ህ የሚሆነው።
መለፍለፍ ግን ትችላለህ ግን መብት ምንም የለህም ኦሮሞች መብታቸው በሙሉ ስላወቁ አማራ ደስ ይበለው ወይም አይበለው ቀንድ ያውጣ ወይም አያወጣ መብታቸውን መለስ የስጣቸውን በሙሉ ይጠቀማሉ። እንኩዋን አይደለም ፭፰ ሚልዬን ይቅርና ፭፰ ቢሊዬን ገና ለሚዲያቸው ይስጣል ምን አባህ ታመጣለህ ። ያንተ ጉድ አማራ ላይ ብቻ ነው ስለአማራ ብቻ አውራ ። ስለሆሮሞ ማወራት አዳም ላይ ያሉትን አማሮች ማስጠቃት ነው እንጂ ምንም አታመጣም ስለዚህ በስው አገር ሰው አለህ አፍህን አትተርትር ወጎኖቹህ ጎሳዎች ህ እንዳይጠቁ ከፈለግህ የሚገርመው ደግሞ ልክ እንደሚቆረቆር ሰው ስለሚጠቁት አዳማ ሰዎች ታወራለህ በሌላ በኩል ደግሞ ኦሮሞችን ሙልጭ አርገህ ት ሳደባልህ ይህ ማለት እኮ ኦሮሞቹ እልሀችውን በአማሮች ላይ አውጡባቸው ማለት ነው።
ይህ ቼክ አውነተኛ ከሆነ የኢትዬዽያ ንግድ ባንክ ያሉት አማሮች ስራተኞች በሙሉ ለግዜው ከስራ መገለል አለባቸው ማን ይህንን የግለስብ መብትን ጥሶ ለሚድያ ቼኩን ያቀረበው እስከሚገኝ ድረስ። ይታወቃል እኮ ማን እንደተቀባበለው ፣፣
Ethoash፣ ይሄንን ጭቃ ሙሉ ጭንቅላትህን ትከሻህ መሸከም መቻሉ ነው የሚገርመው፡ የፌደራል መንግስት ለአንዱ የግል ሬድዮ ጣብያ ከሰጠ ለሁሉም መስጠት አለበት ፤ ልዩ ጥቅም ወያኔ ሲገዛ ለድምጽ ወያኔ ፤ ኦሮሞ ሲገዛ ለኦምን ፤ ነገ ደግም አማራ ሴውጣ ለአስራት ሚድያ ለይቶ መስጠት አይችልም፡ ሌላው ደሞ የጭንቅላት ዝቅጠትህ መለስ የሰጣቸውን መብት ብለህ ልጋግህ ይወርዳል ፤ ለማንም መለስ የሰጠው ነገር የለም ፤ ኦሮሞዎች እንደ ኢትዮጵያዊ መብታቸውን ለማስከበር የዚያ የጭንግፍ ስጦታን የሚጠብቁ አይደሉም፤ ሌላው የእከካም ጭንቅላትህ ሀሳብ ደግሞ "ይህ ቼክ እውነት ከሆነ አማሮች ከስራ መገለል አለባችው እያልክ ማከክህ ነው፡ አይ ወያኔ አምሯችሁ ለጥሩ ሰገራ ቤትነት እንኳን አይመጥንም ፡ ሌላ ምን መጠበቅ ይቻላል?
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 17 Jul 2020, 00:49
TGAA wrote: ↑17 Jul 2020, 00:34
Ethoash፣ ይሄንን ጭቃ ሙሉ ጭንቅላትህን ትከሻህ መሸከም መቻሉ ነው የሚገርመው፡ የፌደራል መንግስት ለአንዱ የግል ሬድዮ ጣብያ ከሰጠ ለሁሉም መስጠት አለበት ፤ ልዩ ጥቅም ወያኔ ሲገዛ ለድምጽ ወያኔ ፤
አንተ ሞጋጋ ጥሩ ብለሀል
ፋና ሚድያ፣ እሳት ሚድያ፣ ጦቢያ የመሳስሉት ሚድያዎች ስንት እንደተስጣቸው ታወቃለህ እንዴ ።ለምን ዝም ብለህ አፍህን ትከፍታለህ ደግሞ ፈደራል መንግስቱ አባብሎ ስላምን ማምጣት አለበት በ፭፰ሚሊዬን ብር ስላም የሚገዛ ከሆን ጥሩ ነው ባይ ነኝ ። ለምን ሲሪያን አታዩም ። አሁን የሲሪያ ሕዝቦች ቢጠየቁ አሳድ ምን ያህል ገንዘብ ይዞ ይውጣ ቢባሉ ለምን ቢሊዬን አይሆንም ለምን መቶ ቢሊዬን አይሆንም በስላም ብቻ ይውጣልን ነበር መልሳቸው።
ቡዳ አማራ ደግሞ በገንዘብ ይከራከራሉ ጅሀርን በአምሳ ስምንት ሚሊዬን ብር ዝም ማለት ክሳኝ ምኑ ነው ጥፋቱ የፈደራል መንግስቱ። ይህ ቼክ እንዳልኩት የፈደራልን ቼክ ሚስጥር ለሕዝብ አጋልጦ ማወጣት ትልቅ ወንጀል ሰለሆነ በመላው አማሮች ከንግድ ባንኩ መባረር አለባቸው። ለዚህ ነው እኮ ትግሬዎችን የምወዳቸው አንድ ሚስጥር አይወጣም እነሱ ያልፈለጉት ። ጥብቅ ናቸው በሙሉ የአድዋ ልጆች ስለሆኑ ። አሁንም አማሮችን በሙሉ አስውጥቶ ወንጀሉ እስኪጣራ ገንዝባቸው እየተከፈላቸው እንዲቆዩ ማረግ ነው። እስከዛው ድረስ አማሮቹ ሌሎቹን ጉሳዎች ቢያስለጥኑ ይመረጣል።
ዛሬ ይህንን ቼክ ቸል ብሎ አብይ ከተወው ነገ ምን ጉድ እንደሚያውጡ የታወቀ ነው። ዛሬ የተሳተፉትን በሙሉ ከስራ በእረፍት መልክ ካሽቀነጠራቸው ወንድ ነኝ የሚል ይህንን ብልግና አይደግማትም ነበር በጠፋ ስራ።
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8598
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 17 Jul 2020, 00:55
Za-Ilmaknun ፕሮፌሰር መራራ በአንድ ወቅት "ምኒሊክ ቤተመንግስት የሚገባ ኦሮም ወይም የኦሮሞ ህዝብን ያጠፋል ካልሆነ ኢትዮጵያን ያጠፋል" የሚል ነገር ተናግሯል የሚል ጹሁፍ የሆነ ቦታ አንብቢያለሁ፡፡
አሁን አሁን ሳየው ይህ ነገር እውነት እየመሰለኝ ነው፡፡
Za-Ilmaknun wrote: ↑17 Jul 2020, 00:26
It is the beast they help fed and grow that now is vying to swallow them all together. The appeasement has always been a glaring testament as to which way the administration has been working to tilt the balance.
OMN and its leaders used that money only to build that ladder to helps them control the coffers of the country in entireity. Why settle for the handout when the gate to the total green pasture seems right within reach?
The power struggle between Oromo elits is now at the verge of consuming the country itself while the flames are fanned by TPLF opportunists from all sides. Unless Opdo is checked before its wedges are struck deep inside the Ethiopian polity, we will end up with another TPLF pretty soon if we havent already.
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 17 Jul 2020, 01:26
Ethoash wrote: ↑17 Jul 2020, 00:49
TGAA wrote: ↑17 Jul 2020, 00:34
Ethoash፣ ይሄንን ጭቃ ሙሉ ጭንቅላትህን ትከሻህ መሸከም መቻሉ ነው የሚገርመው፡ የፌደራል መንግስት ለአንዱ የግል ሬድዮ ጣብያ ከሰጠ ለሁሉም መስጠት አለበት ፤ ልዩ ጥቅም ወያኔ ሲገዛ ለድምጽ ወያኔ ፤
አንተ ሞጋጋ ጥሩ ብለሀል
ፋና ሚድያ፣ እሳት ሚድያ፣ ጦቢያ የመሳስሉት ሚድያዎች ስንት እንደተስጣቸው ታወቃለህ እንዴ ።ለምን ዝም ብለህ አፍህን ትከፍታለህ ደግሞ ፈደራል መንግስቱ አባብሎ ስላምን ማምጣት አለበት በ፭፰ሚሊዬን ብር ስላም የሚገዛ ከሆን ጥሩ ነው ባይ ነኝ ። ለምን ሲሪያን አታዩም ። አሁን የሲሪያ ሕዝቦች ቢጠየቁ አሳድ ምን ያህል ገንዘብ ይዞ ይውጣ ቢባሉ ለምን ቢሊዬን አይሆንም ለምን መቶ ቢሊዬን አይሆንም በስላም ብቻ ይውጣልን ነበር መልሳቸው።
ቡዳ አማራ ደግሞ በገንዘብ ይከራከራሉ ጅሀርን በአምሳ ስምንት ሚሊዬን ብር ዝም ማለት ክሳኝ ምኑ ነው ጥፋቱ የፈደራል መንግስቱ። ይህ ቼክ እንዳልኩት የፈደራልን ቼክ ሚስጥር ለሕዝብ አጋልጦ ማወጣት ትልቅ ወንጀል ሰለሆነ በመላው አማሮች ከንግድ ባንኩ መባረር አለባቸው። ለዚህ ነው እኮ ትግሬዎችን የምወዳቸው አንድ ሚስጥር አይወጣም እነሱ ያልፈለጉት ። ጥብቅ ናቸው በሙሉ የአድዋ ልጆች ስለሆኑ ። አሁንም አማሮችን በሙሉ አስውጥቶ ወንጀሉ እስኪጣራ ገንዝባቸው እየተከፈላቸው እንዲቆዩ ማረግ ነው። እስከዛው ድረስ አማሮቹ ሌሎቹን ጉሳዎች ቢያስለጥኑ ይመረጣል።
ዛሬ ይህንን ቼክ ቸል ብሎ አብይ ከተወው ነገ ምን ጉድ እንደሚያውጡ የታወቀ ነው። ዛሬ የተሳተፉትን በሙሉ ከስራ በእረፍት መልክ ካሽቀነጠራቸው ወንድ ነኝ የሚል ይህንን ብልግና አይደግማትም ነበር በጠፋ ስራ።
ኢትዮ
ለኔ ችግሩ እኮ ለጃዋር አፉን እንዳይከፍት ገንዘብ መስጠቱ አይደለም፣ ግን እሱ አልጠግብ ባይ ስለሆነ ጠ/ሚኒስተር ካልሆነ ረብሻውን አየቆምም፤
የዐብይ ትግሥት አለቀ።
ዕውነት ከሆነ ሚስጥሩን ያወጣችው ራሷ አዳነች አበቤ ናት፤
መልዕክቷ ለጀዋር ደጋፊዎች፣ ዘብጥያ የምትከተው በጥጋቡና አስተኳሽ በመሆኑ እንደሆነ ነው።
አማራ "ተረኞቹ" ጉዳይ ውስጥ አይገባም፣
አዳነች ግን ፅንፈኞችን ለማረጋጋት በእስክንድር ላይ ክስ መመስረቷ ብዙ ሰውን አሳዝናለች።
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 17 Jul 2020, 01:29
Ethoash wrote: ↑17 Jul 2020, 00:49
TGAA wrote: ↑17 Jul 2020, 00:34
Ethoash፣ ይሄንን ጭቃ ሙሉ ጭንቅላትህን ትከሻህ መሸከም መቻሉ ነው የሚገርመው፡ የፌደራል መንግስት ለአንዱ የግል ሬድዮ ጣብያ ከሰጠ ለሁሉም መስጠት አለበት ፤ ልዩ ጥቅም ወያኔ ሲገዛ ለድምጽ ወያኔ ፤
አንተ ሞጋጋ ጥሩ ብለሀል
ፋና ሚድያ፣ እሳት ሚድያ፣ ጦቢያ የመሳስሉት ሚድያዎች ስንት እንደተስጣቸው ታወቃለህ እንዴ ።ለምን ዝም ብለህ አፍህን ትከፍታለህ ደግሞ ፈደራል መንግስቱ አባብሎ ስላምን ማምጣት አለበት በ፭፰ሚሊዬን ብር ስላም የሚገዛ ከሆን ጥሩ ነው ባይ ነኝ ። ለምን ሲሪያን አታዩም ። አሁን የሲሪያ ሕዝቦች ቢጠየቁ አሳድ ምን ያህል ገንዘብ ይዞ ይውጣ ቢባሉ ለምን ቢሊዬን አይሆንም ለምን መቶ ቢሊዬን አይሆንም በስላም ብቻ ይውጣልን ነበር መልሳቸው።
ቡዳ አማራ ደግሞ በገንዘብ ይከራከራሉ ጅሀርን በአምሳ ስምንት ሚሊዬን ብር ዝም ማለት ክሳኝ ምኑ ነው ጥፋቱ የፈደራል መንግስቱ። ይህ ቼክ እንዳልኩት የፈደራልን ቼክ ሚስጥር ለሕዝብ አጋልጦ ማወጣት ትልቅ ወንጀል ሰለሆነ በመላው አማሮች ከንግድ ባንኩ መባረር አለባቸው። አሁንም አማሮችን በሙሉ አስውጥቶ ወንጀሉ እስኪጣራ ገንዝባቸው እየተከፈላቸው እንዲቆዩ ማረግ ነው። እስከዛው ድረስ አማሮቹ ሌሎቹን ጉሳዎች ቢያስለጥኑ ይመረጣል።
ዛሬ ይህንን ቼክ ቸል ብሎ አብይ ከተወው ነገ ምን ጉድ እንደሚያውጡ የታወቀ ነው። ዛሬ የተሳተፉትን በሙሉ ከስራ በእረፍት መልክ ካሽቀነጠራቸው ወንድ ነኝ የሚል ይህንን ብልግና አይደግማትም ነበር በጠፋ ስራ።
የሚገርመው ነገር ለመናገር እድል በተሰጠህ ቁጥር መጀመርያ ላይ ያልኩትን ለሚጠራጠሩ ሁሉ ማረጋገጫ ነው የስጣሀቸው፤ የአስተሳሰብ ድኩም መሆንህን ፤
እስቲ ዋና ሀሳብህን አንድ በአንድ እያቸው
"ፋና ሚድያ፣ እሳት ሚድያ፣ ጦቢያ የመሳስሉት ሚድያዎች ስንት እንደተስጣቸው ታወቃለህ እንዴ "
ፋና የመንግስት ነው ስለዚህ ብዙ አያነጋግረም ፤ ነገር ግን ኢሳትም ሆነ ጦብያ ከመንግስት ጉርሻ ከተስጣቸው ሌሎቹም የግል ሚዲያዎች እኩል ወይንም እንደ አግልግሎታቸው ስፋት ተመሳሳይ ድጋፍ ከመንግስት መቀበል አለባቸው ፤ የመንግስት ገንዘብ ከህዝብ ታክስ የተስበሰበ ስለሆነ ላንዱ ስጥቶ ለሌላው መከከል የልበትም ፤ በመንግስትና በግል የሚዲያ ተቋሟት ድብቅ ግንኝነት መኖር የለበትም ለመገንባት የምንፈልገው የወያኔ አፓርታይድ ስርአትን ሳይሆን ዲሞክራሲን እስከሆነ ድራስ
ጅሀርን በአምሳ ስምንት ሚሊዬን ብር ዝም ማለት ክሳኝ ምኑ ነው ጥፋቱ የፈደራል መንግስቱ። ይህ ቼክ እንዳልኩት የፈደራልን ቼክ ሚስጥር ለሕዝብ አጋልጦ ማወጣት ትልቅ ወንጀል ሰለሆነ በመላው አማሮች ከንግድ ባንኩ መባረር አለባቸው። ለዚህ ነው እኮ ትግሬዎችን የምወዳቸው አንድ ሚስጥር አይወጣም እነሱ ያልፈለጉት ፡፡
ነጻን ሚድያ ሲባል እኮ በጉቦ የምትዘጋው በጉቦ የምትከፍተው አይደለም ፡፡ ህዝብ ለህዝብ በዘረኝነት የማያናክስ እስክሆነ ድረስ ነጻ ሀሳብ እንዲሸራሸር መፈቀድ አለበት ፤ ሀምሳ ስምት ሚሊዮን ብር ዛሬ ነገ ደግሞ 100 ሚሊያን መስጠት አለበት ጀዋርን ጽጥ ለማሰኝት ? አብይ ማድረግ የነበርበት የሚድያ የሚተዳደርበትን ዲሞክራሲያዊ ሀላፊነትና ግዴታቸውን የሚያሳውቅ ህግ ካወጣ በኋል ሚዲያዎቹ በህጉ መሰረት እንዲተዳደሩ ማድረግ ነው ፡፡ ከዚያ በኋላ መንገዱን ለቆ ነው መውጣት ያለበት ; አሁንም ከወያኔ የጨለማ አስተሳሰብ ስላልወጣህ " የጭቃ አስተሳሰብህ ፍንትው ብሎ የሚታይበት አርፍተ ነገር "ለዚህ ነው እኮ ትግሬዎችን የምወዳቸው አንድ ሚስጥር አይወጣም እነሱ ያልፈለጉት ። ጥብቅ ናቸው በሙሉ የአድዋ ልጆች ስለሆኑ '" ይህ በምታመልከው ግሙ መለሰ ቃል ለመዋስ ያህል የገማ ፤የበከተ፤ የዘቀጠ ፤ የወራዶች አስተሳሰብ ነው፡፡
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 17 Jul 2020, 01:52
Za-Ilmaknun wrote: ↑17 Jul 2020, 00:26
It is the beast they help fed and grow that now is vying to swallow them all together. The appeasement has always been a glaring testament as to which way the administration has been working to tilt the balance.
OMN and its leaders used that money only to build that ladder to helps them control the coffers of the country in entireity. Why settle for the handout when the gate to the total green pasture seems right within reach?
The power struggle between Oromo elits is now at the verge of consuming the country itself while the flames are fanned by TPLF opportunists from all sides. Unless Opdo is checked before its wedges are struck deep inside the Ethiopian polity, we will end up with another TPLF pretty soon if we havent already.
You are able to encapsulate with few sentences what has bedeviling Ethiopia. Both political parties within PP or the so-called opposition group have left the whole field to the Oromo firsters and they have become spectators in the affairs of the country. which embolden the likes of jawar to feel they own the country.
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 17 Jul 2020, 01:55
TGAA wrote: ↑17 Jul 2020, 01:29
የሚገርመው ነገር ለመናገር እድል በተሰጠህ ቁጥር መጀመርያ ላይ ያልኩትን ለሚጠራጠሩ ሁሉ ማረጋገጫ ነው የስጣሀቸው፤ የአስተሳሰብ ድኩም መሆንህን ፤
እስቲ ዋና ሀሳብህን አንድ በአንድ እያቸው
"ፋና ሚድያ፣ እሳት ሚድያ፣ ጦቢያ የመሳስሉት ሚድያዎች ስንት እንደተስጣቸው ታወቃለህ እንዴ "
ፋና የመንግስት ነው ስለዚህ ብዙ አያነጋግረም ፤ ነገር ግን ኢሳትም ሆነ ጦብያ ከመንግስት ጉርሻ ከተስጣቸው ሌሎቹም የግል ሚዲያዎች እኩል ወይንም እንደ አግልግሎታቸው ስፋት ተመሳሳይ ድጋፍ ከመንግስት መቀበል አለባቸው ፤ የመንግስት ገንዘብ ከህዝብ ታክስ የተስበሰበ ስለሆነ ላንዱ ስጥቶ ለሌላው መከከል የልበትም ፤ በመንግስትና በግል የሚዲያ ተቋሟት ድብቅ ግንኝነት መኖር የለበትም ለመገንባት የምንፈልገው የወያኔ አፓርታይድ ስርአትን ሳይሆን ዲሞክራሲን እስከሆነ ድራስ
ጅሀርን በአምሳ ስምንት ሚሊዬን ብር ዝም ማለት ክሳኝ ምኑ ነው ጥፋቱ የፈደራል መንግስቱ። ይህ ቼክ እንዳልኩት የፈደራልን ቼክ ሚስጥር ለሕዝብ አጋልጦ ማወጣት ትልቅ ወንጀል ሰለሆነ በመላው አማሮች ከንግድ ባንኩ መባረር አለባቸው። ለዚህ ነው እኮ ትግሬዎችን የምወዳቸው አንድ ሚስጥር አይወጣም እነሱ ያልፈለጉት ፡፡
ነጻን ሚድያ ሲባል እኮ በጉቦ የምትዘጋው በጉቦ የምትከፍተው አይደለም ፡፡ ህዝብ ለህዝብ በዘረኝነት የማያናክስ እስክሆነ ድረስ ነጻ ሀሳብ እንዲሸራሸር መፈቀድ አለበት ፤ ሀምሳ ስምት ሚሊዮን ብር ዛሬ ነገ ደግሞ 100 ሚሊያን መስጠት አለበት ጀዋርን ጽጥ ለማሰኝት ? አብይ ማድረግ የነበርበት የሚድያ የሚተዳደርበትን ዲሞክራሲያዊ ሀላፊነትና ግዴታቸውን የሚያሳውቅ ህግ ካወጣ በኋል ሚዲያዎቹ በህጉ መሰረት እንዲተዳደሩ ማድረግ ነው ፡፡ ከዚያ በኋላ መንገዱን ለቆ ነው መውጣት ያለበት ; አሁንም ከወያኔ የጨለማ አስተሳሰብ ስላልወጣህ " የጭቃ አስተሳሰብህ ፍንትው ብሎ የሚታይበት አርፍተ ነገር "ለዚህ ነው እኮ ትግሬዎችን የምወዳቸው አንድ ሚስጥር አይወጣም እነሱ ያልፈለጉት ። ጥብቅ ናቸው በሙሉ የአድዋ ልጆች ስለሆኑ '" ይህ በምታመልከው ግሙ መለሰ ቃል ለመዋስ ያህል የገማ ፤የበከተ፤ የዘቀጠ ፤ የወራዶች አስተሳሰብ ነው፡፡
TGAA,
Don't underestimate ETHoash!
አንተ አብዮት የተካሄደና "ዴሞክራቲክ" ጊዚያዊ መንግሥት የተቌቌመ መስሎህል?
"ኢትዮ" የዐብይ መንግሥት ሲበዛ "ተረኛ" መሆኑን ጠንቅቆ ያውቃል፣ የሚካሄደው "ሪፎርም" ነው፣
"ተረኞቹ" እነጃዋር ካሸነፉ እንደወያኔ ይሆናሉ። በቃ!
ዐብይ ካሸነፈ አገሪቷ ተስፋ ይኖራታል ባይ ነኝ።
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 17 Jul 2020, 06:10
TGAA :
ከአንተ ጋራ ማወራት በጣም የወረድ ነው።
ሐይለስላሴ የወረደው እኮ አምሳንቲም*(አንድ ሳንቲም ይሁን)በቤንዚን ላይ በመጨመሩ ነው።
ወያኔ የወረደው ማስተር ፓላን ብሎ ችኮ በመኖኑ ነው። ታክስም በመጨመሩ ነው።
የሱዳን አልባሽር የወረደው አምሳንቲም *(በዳቦ: የአረብ ቂጣ ኤሽ በሚሉት ላይ) በመጨመሩ ነው።
ቱኒዚያ አብዬት ከዚያም የአረብ አብዬት የተቀጣጠለው አንድ ልጅ እራሱን በማቃጠሉ ነው። አንድ ልጅ ምንድነው ብለህ የምትንቀው አይደለም
ታድያ አንተ ቡዳ አንድ ውጥረኛን ዝም ለማስኝት ፭፱ ሚሊዬን ብር ብንከፍል ደግሞ ፻ሚልዬን ብንከፍል ምን ችግር አለው በምናገኘው ስላም ኢኮኖሚያችን ያድጋል ይህንን ውጪ ልክ እንደንግድ ማካሄጃ ውጪ አርገን መውስድ አለብን ። ያለውጪ ምንም ገቢ የለም ። እኔ ለጁሀር ፭፰ ሚሊዬን መስጠቱንም አላውቅም ። ኢትዬዽያም ያንን ያህል ገንዘብ ያላት አይመስለኝም ግን ቢሆንም ምንም ደንታ አይስጠኝም ።
ደግሞ በመፅሀፍ ቁዱስ ይህንን ታሪክ ታውቃለህ ሁለተኛው ልጁ አባቱን ውርሴን አካፍለኝና እድሌን ልይ ብሎ ከአባቱ ተንጥሎ ገንዘቡን አጥፍቶ ሲመለስ ። አባቱ በሆይታና በደስታ ተቀብሎት ትልቅ ፌሽታ ሲያረግ ታናሽ ልጁ አባቱን ሄዶ ስማ እኔ ከአሳማ አዛብ ጋራ እውላለሁ ለሌ ምንም አርገህ አታወቅም ግን ለጠፋው ልጅህ ግን ይህንን ሁሉ ደስታ ታረጋለህ ምን የሚሉት ነገር ብሎ በጠየቀው ግዜ። ልጄን አጥቼው ነበር ግን እንደገና አገኘሁት አንተ ግን ሁሌ ከኔ ጋራ ነህ። ደስታዬ የልጄ መመለስ ነው እንጂ ካንተ አብልጨው አይደለም። የተሳሳተው ልጄ ከጥፋቱ ተመለስ አንተም ወንድም አገኘህ ታዲያ ደስታ የሁላችንም ነው ብሎት ታናሽ ወንድሙ የታላቁን ወንድሙ ደስታ እንዲካፈል አረገው።
ጁሀር የጠፋ ሰው ነው። የሱ መጥፋት አገራችንን ለሁለት ከፍሎ ልክ እንደኤርትራ ሊያስገነጥላት ይችላል። አሁን በሻሽመኔ የሚነደውን ንብረት ቁጠር ስንት ሊሆን ይችላል። ጅሀርን ፈተህ ፫ ቢልዬን ብር ጥፋት ልታድን ትችላለህ ። ጅሀርን ማስር ግን ጥፋት በላ ታመጣለህ ምርጫው ያንተው ነው። ሁለት ልጆች ህ እኩል ማየት አይቻልም ። ለምሳሌ የኤርትራን ነፃ አውጪ ድርጅት መሪ ይሳያስን ገንዘብ ስጥተነው እንዳይገነጠል ብናረገው ኖሮ ትቃውም ነበር ውይ ለምን ለይሳያስ አፈወርቅ አምሳ ሚሊዬን ተስጠው ። እሱ ከማን ይበልጣል ምናምን በዲሞክራሲ ጉቦ የለም ብለህ ብትጃጃል እኔ እግዛብሔር ይሁንህ ነው የምልህ።
ወርቃማው መለስ ኦሮሞችን የያዘው ልክ እንደእንቁላል ነበር። ሐውልት ሲፈልጉ እሺ ብሎ ምናልባትም ፭፱ ሚሊዬን ስጥቶ አኖሌን አቁሞ
ቋንቋ ሲሉት እሺ ብሎ
በላቲን እንፃፍ ሲሉት እሺ ብሌ
ኦሮሞን እንግዛ ሲሉት እሺ ብሌ
የናዝሪትን፣ የደብረ ዘይትን ፣ የአዲስ አበባን ስም እንቀይር ሲሉት እሺ ብሌ
ብቻ እግራቸውን ነበር ማጠብ የቀረው ከአገር እንገንጠል እስካላሉ ድረስ ሁሉንም እሺ ሲላቸው ነበር የኖረው
ኦሮሞን እናስተዳድር እሺ
የኦሮሞ ውስጥ ያለውን ሐብት እንቆጣጠር እሺ
እንዲህ አርጎ ነው ኦነግን በዳዴ ያስቀረውና አሁን ሲገቡ ፩፪፱ ሽማግሌዎች ታጋዬችን ብቻ ይዞ እንዲገባ የተገደደው ማንም ኦሮሞ ውጣት ኦነግን መቀላቀል ሳይፈልግ የቀረው መለስ ሁሉንም ነገር ስለሚያረግላቸው ነበር።
የአሁን መንግስት ደግሞ ለኦሮሞ አንድ ነገር ሊያረግ ሲል ለምን ለኦሮሞዎች ይደረጋል ልዩ ጥቅም ነው እያሉ ስለሚያሽካኩ ውጤቱን ተመልከቱ ዶክተር መደመርም ስለሶሪያ ስለየመን መናገር ጀምሮዋል ። አሁን ምን ይሉታል ሰው ወደ ሶርያ መንገድ ይሄዳል ወይ አምሳ ሚሊዬን ለማትረፍ። አንድ ሚሊዬን ግማሽ ማለት እኮ ነው። ለአንድ ሚሊዬን ብለን ሶሪያ እንሁን ወይ። ሶሪያ ጦርነት የተጀመረው እንደቀልድ እኮ ነው። ጎርፍ ሲውስድ እያሳሳቀ ነው።
የአማራ ሚዲያ የኦሮሞን ሕዝብ ልክ እንደ ኦኤኔም ይዞዋል ወይ አንድ ነገር ጁሀር ቢናገር የሚያመጣው ጣጣ ይታወቃል ። ታዲያ በሚሊዬን ተከታይ ያሉትን በመቶ ሚሊዬን ሕዝብ የሚለውን የሚያዳምጡትን ግለስብ ከማንም ወርዶ ቀማኛ ጋዜጠኛ ጋራ ማወዳደር እራሱ ጅልነት ነው። ብዙ ጋዜጠኞች ኢትዬዽያ ውስጥ አሉ በጣም ጥቂቶቹ ናቸው ፈንድቀው የውጡት ግማሾቹንም ማን እንድሆኑ አላውቃቸውም ። ጁሀር ሲናገር ሚሊዬን ስው የሚያየው ከሆነ። ታደል ዴንዴሳ ሲናገር ድግሞ ስድስት መቶ ስዎች የሚያዩት ከሆነ ለሁለቱም ፭፰ ሚሊዬን ይስጣቸው ማለት የጭንቅላት ህን በቅጡ መጥበቁን ነው ያጠራጠረኝ።