የጂማ ዶዶላ ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ያነደዱት 1000 የታጠቁ ገዳዮች ናቸው ፤
ዝዋይን፣ አርሲ ነጌሌን ያነደዱት እንዲሁ።
መሃይሙ ድንቁ ደያሶ 15 ሚሊዮን ፎሌ አለኝ ሲል ነበር።
የሸኔ አሸባሪዎችንም ፋይናንስ አድራጊ ድንቁ ደያሶ እንድ ሚሆን አያጠራጥርም ።
እኔ በውል ድንቁ ደያሶ የየትኛው የሸዋ ኦሮሞ ጎሳ (ክላን) እንደ ሆነ አላቅም ።
ግን የኔ ግምት እንደ ሚከተለው ነው።
ሸዋ ውስጥ የንግድን ጥበብ ከጉራጌ ተምረው በንግድ ዘርፍ ገንነው ሚታወቁት የጉራጌ ክልስ የሆኑት ጂዳ ኦሮሞች ናቸው።
ለምሳሌ ግርማ ብሩን ውሰዱ፣ ሟቹን ግዙፉ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ወዘተ ።
ድንቁ ደያሶ ከተራ ሾፌርነት የማዳበሪያ ሌብነት የጀመረው የቀድሞ አማልጋሜትድ ኢትዮጵያ ማዳበርያ አከፋፋይ ሲሆን ነው።
የአማልጋሜትድ ባለቤቶች የጂዳ ኦሮሞ (ድሮ የሚታወቁት በጉራጌነት ነበር እነ ገብረየስ ቤኛ ናቸው ።
ዛሬም እነዚህ ሰዎች ወደ አርካንሶ አሜሪካ ነው ሚኖሩት ። ድንቁ ደያሶም የሸሸው ወድዚያ ነው።
በእኔ ግምት ልክ እንደ ሱማሌው ነፍሰ ገዳይ ድንቁም ወይ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ወይ ጠ/ሚ የመሆን ምኞት ነበረው ።
ስለዚህ ሰው ቤተሰብ ምታቁ እስቲ ጀባ በሉን ? ማን ነው የኦሮሚያን ገዳዮች ፋይናንስ ሚያረገው? አገር ውስጥ ማለት ነው? የነግብጽ እንዳለ ሆኖ?