Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የፈንቅሉ አቶ የማነ የተናገረው ግሩም ነው። በአንድ የታሪካ ትንታኔ ግን አልስማም። በዐፄ ዮሀንስ ጊዜ ፌደራል ሳይሆን ገና ዘመነ-መስፋንት ነበር ያለው።

Post by Abere » 16 Jul 2020, 10:27

የፈንቅሉ አቶ የማነ የተናገረው ግሩም ነው። በአንድ የታሪካ ትንታኔ ግን አልስማም። በዐፄ ዮሀንስ ጊዜ ፌደራል ሳይሆን ገና ዘመነ-መስፋንት ነበር ያለው። የፈንቅሉ አቶ የማነ የተናገረው ግሩም ነው። በአንድ የታሪካ ትንታኔ ግን አልስማም። በዐፄ ዮሀንስ ጊዜ ፌደራል ሳይሆን ገና ዘመነ-መስፋንት በእርጅና ላይ ነበር ያለው። As a continuation of the efforts of Emperor Tewodro's of uniting back Ethiopia after years of the domination of the era of judges ዘመነ-መሳፍን Atese Yohannes did made significant contribution however he had no effective rule of Kingdom over Ethiopia, worth to call Kingdomship of any sort. As the ruler of most of the Awuraja's of present day Tigray and warm and cold relations with the other Judges (who call themselves kings) Atse Yohannes left behind several great as well controversial historical events.