Ethio 360 LIVE "በኦሮሚያ የተፈፀመው ግድያ ለምን አሰቃቂ ሆነ?" Come and Joine us!!
Ethio 360 LIVE "በኦሮሚያ የተፈፀመው ግድያ ለምን አሰቃቂ ሆነ?"
Re: Ethio 360 LIVE "በኦሮሚያ የተፈፀመው ግድያ ለምን አሰቃቂ ሆነ?" Come and Joine us!!
ሩዋንዳ ባቱትሲና ባሁቱ ኣንድ ቋንቋ የሚናገሩ ናቸው። ያሁሉ ግፍ የተፈጸመው በነበረው የመደብ ክፍፍል ብቻ ሳይሆን በመጀመሪያ ደረጃ የጥላቻ ሰበካ ውጤት ነው።
ከጥላቻ ሰበካ እንራቅ።
በዘር መሳደብ የሚያስቀጣ ይሁን።
ከጥላቻ ሰበካ እንራቅ።
በዘር መሳደብ የሚያስቀጣ ይሁን።