OPDO/አዚም/ፒፒ ከረጢት ራሷን ማታለል ቀጥላለች፡፡ የሀጫሉን ስም በትምህርት ቤት ሰየምን እያለች ግን ደግሞ አማራ በሥልጣን ላይ ከቆዬ ነገ ሊሰርዘው እንደሚችል ታስወራለች፡፡ ይህንን በሚገባ የሚያውቁት የሀበሻ ሚዲያዎች ሰበር ዜና እያሉ ያቀርቡልናል፡፡ ዶሮን ሲያታልሉ … OPDO/ፒፒ ከረጢትን ያደንቃሉ ይባል የለ፡፡
ግን ሀበሻን ያልገባው ኦሮሞ የሚያውቀው ጉዳይ አለ፡፡ ምንነቱን ረጋ ብለን ልናየው ነው፡፡