Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40273
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ገዳ ኦሮሞ ያልሆነን ጎሳ በመውረር፣ ዘሩን ማጥፋት የኖረ የጦርነትና መስፋፊያ ሴራ ነበር፣ ከ16ኛው ዘመን ጀምሮ

Post by Horus » 10 Jul 2020, 02:38


እኔ እዚህ ፎረም ላይ ቢያንስ ለ15 አመታት ይህን ስል ነበር ። ገዳ የወረራ ሴራ ነው ስል ነበር ። ዛሬ ያ የወረራ ካልቸር በተግባር ስለታየ ሰዎች ሃቁን ለማየት በቁ ! ሞጋሳ፣ ጉዲፈቻ፣ አቃፊ ምናምን የገዳ ፎሌ ወንዶቹን ገድሎ ሴትና ህጻናት ኦሮማይዝድ ያደረገ የግፍ ሴራ፣ የግፍ ታሪክ ነው ዛሬ ገዳ ገዳ የሚባለው ተረትና ትርክት !!!