Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40275
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሳፋሪውና አስቂኙ የትህነግ ጅማሬና ፍጻሜ፤ ሲጀምሩ ጫካ ገቡ፣ ሲጨርሱ ጫካ ገቡ !!

Post by Horus » 07 Jul 2020, 20:24

ከዚህ የተሻለ ለኮሜዲ አመቺ ርዕስ ሊኖር አይችልም ። ዎያኒት ስትጀምር የዛሬ 45 አመት ጫካ ገባች ። ከግማሽ መዕተ አመት በኋላ ተመልሳ ጫካ ገባች !! እነሸምሱ ባካችሁን ሙሉ ኮሜዲ ስሩልን :lol: :lol: :lol: