Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አሸባሪ ወያኔ- ቄሮ ንብረት እና ሀብታቸው ለተቃጠለባቸው የፌደራል እና የኦሮሚያ የክልል መንግሥት የካሣ ክፍያ ማድረግ አለበት።

Post by Abere » 07 Jul 2020, 17:16

አሸባሪ ወያኔ- ቄሮ ንብረት እና ሀብታቸው ለተቃጠለባቸው የፌደራል እና የኦሮሚያ የክልል መንግሥት የካሣ ክፍያ ማድረግ አለበት።ይኸ በህግ ሆነ በሰብዓዊ ሞራል የተደገፈ ነው። ብዙዎች ምንም የመድኅን ዋስትና የሌለቸው ታታሪ ኢትዮጵያዊያን ናቸው - አገሪቷን አገር ያደረጉ። የክልሉ መንግሥት ከክልሉ በጀት የግደታ ለተጎጅዎች መክፈል አለበት። የፌደራል መንግሥትም እንድሁ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40275
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሸባሪ ወያኔ- ቄሮ ንብረት እና ሀብታቸው ለተቃጠለባቸው የፌደራል እና የኦሮሚያ የክልል መንግሥት የካሣ ክፍያ ማድረግ አለበት።

Post by Horus » 07 Jul 2020, 17:29

Abere,

ይህ እጅግ ትክክል እና በኢትዮጵያዊያን ሁሉ መጠየቅ ያለበት ጉዳይ ነው። ለግዜው ሽብርተኞቹን ማጽዳቱ ሲጠናቀቅና የትህ ኛ ጃዋር ሽኔ ቅንብር በፋክት ሲቀርብ መንግስት በግድ ማድፍረግ ያለበት ነገር ነው ። ፍትህ አለ ከተባለ የዘር አጥፊዎቹና ማለትም ተኳሾቹና አስተኳሾቹን ንብረት ከካሳ መዋሉ የግድ ይላል ። ጉዳዩን ወደ ሚዲያ መድረስ አለበት ።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አሸባሪ ወያኔ- ቄሮ ንብረት እና ሀብታቸው ለተቃጠለባቸው የፌደራል እና የኦሮሚያ የክልል መንግሥት የካሣ ክፍያ ማድረግ አለበት።

Post by Za-Ilmaknun » 07 Jul 2020, 18:11

This is the best recourse to redress the damages done on to the innocent ciitizens. Today the Government approved its budget for the next fiscal year and a few billions from Tplf and Olf budget should be appropriated to indminify the loss. However, going after indevidual properties of the perpetrators would be the best remedy to cripple the criminals.

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: አሸባሪ ወያኔ- ቄሮ ንብረት እና ሀብታቸው ለተቃጠለባቸው የፌደራል እና የኦሮሚያ የክልል መንግሥት የካሣ ክፍያ ማድረግ አለበት።

Post by Weyane.is.dead » 07 Jul 2020, 18:22

Weyane has to pay recompensation and interest for the loss of income. All weyanes property need to be confiscated to offset some of their liabilities. The 13billion dollars tplf stole out of Ethiopia will be more than enough to pay for the damages.

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አሸባሪ ወያኔ- ቄሮ ንብረት እና ሀብታቸው ለተቃጠለባቸው የፌደራል እና የኦሮሚያ የክልል መንግሥት የካሣ ክፍያ ማድረግ አለበት።

Post by Abere » 07 Jul 2020, 19:26

It is imperative for the victims to legally file the extent and type of property damages and losses both at the local/regional/ and federal level. The government has a legal obligation to protect and compensate the loss that its citizens suffered. The country has to rehabilitate and help them feet back to their businesses. Besides this, Ethiopians all over the world should try our best to help them recover their wealth. Their entrepreneurship should revive sooner than later.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አሸባሪ ወያኔ- ቄሮ ንብረት እና ሀብታቸው ለተቃጠለባቸው የፌደራል እና የኦሮሚያ የክልል መንግሥት የካሣ ክፍያ ማድረግ አለበት።

Post by sun » 07 Jul 2020, 19:55

Abere wrote:
07 Jul 2020, 17:16
አሸባሪ ወያኔ- ቄሮ ንብረት እና ሀብታቸው ለተቃጠለባቸው የፌደራል እና የኦሮሚያ የክልል መንግሥት የካሣ ክፍያ ማድረግ አለበት።ይኸ በህግ ሆነ በሰብዓዊ ሞራል የተደገፈ ነው። ብዙዎች ምንም የመድኅን ዋስትና የሌለቸው ታታሪ ኢትዮጵያዊያን ናቸው - አገሪቷን አገር ያደረጉ። የክልሉ መንግሥት ከክልሉ በጀት የግደታ ለተጎጅዎች መክፈል አለበት። የፌደራል መንግሥትም እንድሁ።
You are asking money when the very existence of the country is in question and the government is battling day and night from multiple fronts and tplf is having some 200, 000 trained military personnel with lots of advanced military equipments. It is also said that the tplf has moved large numbers of special militaia and police on the boarder with Amhara region perhaps to start war with the Amhara people and prevent the DAM from being operational. Timing prioritizing and balancing issues is your shortcomings. Last but not least, tplf must pay for the carnage and property destruction. :mrgreen:

Post Reply