በቃ ኦቦ ጃዋር መሐመድና ኦቦ በቀለ ገርባን ኦቦ አብይ ስላሰራለቸው የአቶ እስክንድር ነጋን መታሠር፣ ያ ሁሉ ሲያጫፍር የነበረ አዳሜ ድምፁን አጥፍቶ እንዳላየ ሁኖ ቁጭ ብሎዋል።
አይ ሐበሻ፣ በዚህ ፀባይና ባህርይ ነፃነት ይናፍቃል።
-
The Lice Head Destroyer!
- Member
- Posts: 182
- Joined: 08 Jan 2016, 10:11
Re: ምነው ለእስክንድር ነጋ የሚናገር ጠፋ
Skunk stink Agame coward always looking for TELETAFI group. You are by your own now Mr. TEGADALAY 
Re: ምነው ለእስክንድር ነጋ የሚናገር ጠፋ
eskender lost his addis ababa base to abiy long time ago. just call anyone in addis ababa you know they are all with abiy not eskender. all his calls to get signature for various activism were a big fail.
Re: ምነው ለእስክንድር ነጋ የሚናገር ጠፋ
እንዴ ተማሪ,
Mostly you are into social affairs I didn't know you know one or two things about politics. You know something I didn't know what a surprise
Re: ምነው ለእስክንድር ነጋ የሚናገር ጠፋ
You miss the criminal TPLF led "EPRDF" so much. Ha ???? It is a new day with a news sheriff, Dedebit cadre...
Victory to Fenqil Movement!!!
Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF
Re: ምነው ለእስክንድር ነጋ የሚናገር ጠፋ
የኢትዮጵያ ህዝብ እስክንድርን ይረሳል ማለት ቀኙን እረሳ እንዴ ማለት ነው። እስክንድር እውነተኛ ሰው ስለሆነ፣ በቅርቡ እንዴሚለቀቅ የብዙው ሰው እምነት ነው። ግን ከጁሃር በላይ ወያኔዎች ስለ እስክንድር መታሰር በጣም ብዙ ይናገራሉ - ለምን ግን ሀሳብ ገባቸው። በመሰረቱ ዐብይ አህመድ እስክንድርን ንፁህ ሰው በማሰሩ እርሱ እራሱ እንዳይቆሽሽ በአስቸኳይ መልቀቅ ብቻ ሳይሆን አስፈላጊውን ጥበቃ እንድ ደረግለት ማድረግ አለበት። ጠቃሚ የአገር ሰዎች እንዳናጣ መጠንቀቅ አለብን።