Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ሰበር ዜና: መከለከያ ሰራዊታችን ኩሓ የሚገኘው የኣሉላ ኣባነጋ ኤርፖርት በቁጥጥር ስር አውለዋል።
በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር የሚገኝ የመከላከያ ሰራዊት ወደ ትግራይ ከተሞች በብዛት ገብተዋል ። መከለከያ ሰራዊታችን ኩሓ የሚገኘው የኣሉላ ኣባነጋ ኤርፖርት በቁጥጥር ስር አውለዋል።