የዐባይን ግድብ በመሙላት - የአጫሉን ደም በፍጥነት ዐርባው ሳይደርስ እናውጣ።
የዐባይን ግድብ በመሙላት - የአጫሉን ደም በፍጥነት ዐርባው ሳይደርስ እናውጣ።ምሥር ወይም ግብጥ በወያኔ እና ኦነግ በኩል የፈርዖንን የሰባቱን ወፍራም ላሞች ህልም ጨርሳ በዐብይ ዘመን ደግሞ የሰባቱን የከሱትን ላሞች የህልም ዘመን ላይ ትገኛለች። ይኸን ዕንቆቅልሽ የፈታው የአጫሉ ሞት ነው። አጫሉን ለመዘከር ዐባይን ግድብ አርባው ሳይደርስ መሙላት ብቻ ነው። ያን ጊዜ የህዝብ ዕንባ ያታቀባል - ገዳዮች በተራቸው ያነባሉ።