Please wait, video is loading...
-የተጋሩ ችግር ኤርትራ ናት፣ የተጋሩ ችግር ኤርትራውያን ነን፣ለምን ኤርትራ ኣልጠፋችም፣ ለምን ኤርትራውያን ከምድረ ገጽ ኣልጠፉም፣ ለምን ማእቀብ ከኤርትራ ላይ ተነሳ፣ ለምን ባህራቸው ላይ ኣልዋኘንም፣ ተጋሩ ቀንደኛና ታሪካዊ ጠላቶቻችን፣ከራስ ወልደሚካኤል ጀምሮ እስከ ዛሬ። ኤርትራውያን ሃጫሉን ገደሉት ሚለው ትርክት ኣይፋታም ለማያውቃችሁ ታጠኑለት። ኤርትራውያን የኤርትራ መንግስትን መክሰስ ኣያዋጣም።
- ነፍሰ ገዳዮች እናንተም: ጥፍር ነቃዮች እናንተ፣ በወንድ ልጅ ብልት ላይ ሃይላንድ ኣንጠልጣዮች እናንተ: ወንድ ልጅ ላይ ምትሸኑ እናንተም ሴትና ወንድ ደፋሪ እናንተም::
-ተወደደም ተጠላም ኢሳያስ ከዚህ ደም ነጻ ነው
-የኤርትራ ህዝብ ጨዋ ነው። ሞት ሃዘን ምን እንደሆነ ከማንም በላይ የሚያውቅ
- ሸገር/ፊንፊኔ/ ኣዲስ ኣበባ ሚኖሩ ኤርትራውያን ሰርቶ ኣዳሪዎች፣ ሰው ኣክባሪዎች ተጋሩ እንደምትልዋቸው ኣይደሉም።
- ተጋሩ እጃችሁን ከኤርትራውያን ላይ ኣንሱ።
-የኤርትራ ህዝብ የኦሮሞ ህዝብ ወዳጅ ነው። ኢሳያስ ከማንም በላይ ላለፉት 20 አመት ለኦነግ ከኤርትራ ህዝብ ኣፍ ወስዶ ቤት የሆናቸው::
-ኤርትራ የነ professors አስመሮም አገር ለኦሮሞ ህዝብ ትልቅ አስተዋጽኦ ያረገች አገር ናት።
ኤርትራውያን እጃቸው ካለበት ማስረጃ ስጡን:
ተጋሩ back off